Αвυ тєумι ~ нαfυ
7.82K subscribers
951 photos
160 videos
9 files
2.7K links
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
Download Telegram
እየወደድኳቸው የተለየኋቸው ብዙ
ሰዎች አሉ። ለእነሱ ያለኝ ፍቅር ስላበቃ
ሳንሆን እነሱን መውደዴ ስለጨመረ!!

አንዳንዴ እየወደድክ የምትለየው ሰው አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍26
ከሆስፒታሎች በላይ ኢርፖርቶች
ብዙ ስንብቶችን አይተዋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍24
አንዳንድ ሰዎች እንደማስታወቂያ
ናቸውና ዝም ብለህ አሳልፋቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍41
ሁላችንም በውስጣችን የሚያስከፋን
የሆነ ታሪክ አለ። ድምፃችንን ከፍ አድርገን
ለማውራት ያቃተንና የከበደን!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍28💊6
🔖ይህ ኪታብ በውስጡ በጣም ወሳኝና ብዙ ጊዜ የሚቀሩ አስራ ስድስት መትኖች ባንድ ሰብስቦ የያዘ ኪታብ ነው። ውስጡ ሽሮዋማ ከለርና ሀረካ ፈትሀ ከስራ ያለው ሲሆን በግልፅ እንዲነበብ ጎላ ተደርጎ የተፃፈ ነው። ዋጋውም ርካሽ ነው።!

📍በውስጡ የሚገኙ ኪታቦች ዝርዝር

1, አዝካር ወልኣዳብ
2, ነዋቂዱል ኢስላም
3, ቀዋኢዱል አርበአ
4, ኡሱሉ ሰላሳ
5, አርበኡነ ነወውያ
6, ቱህፈቱል አጥፋል
7, ሹሩጡ ሶላት
8, ኪታቡ ተውሂድ
9, አቂደቱል ዋሲጥያ
10, አቂደቱ ጠሀውያ
11, አጅሩምያ
12, መንዙማ በይቁንያ
13, አልወረቃት
14, አረህብያ
15, ኡንዋኑል ሂከም
16, መንዙማ አቢኢስሀቅ ኢሊቤሪ

ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ
ከታች ባሉት አድራሻዎች ያናግሩን!

➴+971523173022

https://t.me/umul_kitab

https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
👍14
ደሐው ለትዳር ሲጠይቅ አልተቀበሉትም ነበር። አመፀኛ የሆነው ሐብታም ሲጠይቅ ግን ተቀበሉትና «አሏህ ይመራዋል!» አሉ። ጠማሞችን የሚመራው ጌታ አይደለም እንዴ ድሆችን ሐብታም የሚያደርገው?! የማህበረሰባችን ውድቀት ይህ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍48
ያላገባ ገና ህይወትን
መኖር አልጀመረም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
ልክ እንደሌሎቹ እንቅልፍ እንኳን
ስንፈልገው ትቶን እየሄደ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍21
«ስለ አንድ ሰው የሚሰማህን ስሜት መደበቅ ምን ያክል ከባድ ነው?!» ተብሎ ሲጠየቅ «በእጄ ፍም እሳት ይዤ ቀዝቃዛ በረዶ ነው፡ ብዬ እንደመናገር ነው» አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍36💊2
ምክኒያት ለማይገባው ሰው ለጥፋቱ
ምክኒያት የምትሰጥ ከሆነ ያን ሰው
በጣም ወደኸዋል ማለት ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍14
እውነት/ሀሰት

_በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⚙️ከትክክለኛው  መልስ ጀርባ የሚሰጣችሁ አድድ በማድረግ ተቀላቀሉ
    👇👇👇
አንተ ስትፈልጋቸው የማይገኙና እነሱ ሲፈልጉህ
ብቻ ወዳንተ የሚመጡ ሰዎችን ከህይወትህ
በማስወጣት መንገዱን ቀለል አድርግላቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍39💊2
☹️ኢህሳን 😤🔠🔠🔠🔠😤✈️


ይህ ቻናል ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ነው☹️ ቻናሉ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ነገር በነፃ መሆኑ ነው
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
ቻናሉን በበለጠ እንዲዳረስ join እንዲሁም ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ☹️

😣🙁🙁☹️🙁🥳🤩☹️
ቻናሉን ለመቀላቀል
🙁☹️⚡️

t.me/ihsan_jobs 🎁
t.me/ihsan_jobs 🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔴.አስደሳች ዜና.🔴

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

መርከዝ አቡ ሙስሊም የቁርኣን ሒፍዝና መሠረታዊ የሸሪኣ እውቀቶች ማእከል

የመቅራት ፍላጎቱ አለን ነገር ግን የምንከፍለው የለንም  የሚከፍልልንም የለም
እያላችሁ ብዙ ጊዜ ስጠይቁን ለነበራችሁ ወንድሞች መፍትሄ ይዘን መጥተናል።


የቂራኣት ፍላጎት እያለቸው በአቅም ምክንያት መቅራት ላልቻሉ ወንድሞች በአዳሪ መልክ የቂራኣት ሁኔታን በመርከዛችን አምቻችተናል::


🔵መርከዙ እነዚህን ነገራቶች በ ነጻ ይሸፍናል
►ቂራኣት
►ማደሪያ
►መቅሪያ ቁርኣን እና ኪታቦች

🔵መስፈርት

►ስፖንሰር ስሌለለን ለሚመገቡት ቀሪኣ ማለት ይኖርባቸዋል
►በመርከዙ ህግ ና ደንብ ለመመራት ፍቃደኛ የሆነ
►ቁርኣን ነዞር የጨረሰ
ስነ ምግባሩ የተስተካከለ

መስፈርቱን የሚያሟሉ እና ቀድመው ለመጡ 10
ደረሶችን እንቀበላለን

@abumuslimhabib
@MerkezAbumuslim

0906883233
0907842184

የምግብ ወጪያቸውን እሸፍናለሁ የሚል ካለ በሩ ክፍት ነው!!

https://t.me/habibseidabumuslim
👍6
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳

🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም
🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
የረመዳን ዝግጅት አስመልክቶ

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
⚙️አቡ ሂበቱላህ
⚙️አብዱረዛቅ አል ባጂ
⚙️አብደሽኩር አቡ ፈውዛን
⚙️አቡ ሁዘይፋ
⚙️አቡ አይመን

☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁
🏠ቀን እና ሰዓት  ነገ/ ሰኞ ማታ

😓ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ🔋

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል
😋
🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam

🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ባለፈው ነገር አትዘን፣
ባለቀለት ጉዳይ አትተክዝ፣
በማይመለስ ነገር አታልቅስ፣
የሚመጣውን ነገር ተስፋ አድርግ፣
አላህ ዘንድ ባለው ደስ ይበልህ፣
የአላህ ስጦታ ብዙ ነው፣
ችሮታዉም ሰፊ ነው ፣
አላህ የኸይር ጌታ ነው፣
ከኸይር ጌታ ኸይር ነገር አስብ።

ምንም አትሆኑም
ክፉ አይነካችሁም ኢንሻአላህ


ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍46
እያመመህም ቢሆን ፈገግ በል!
ህመሞች ያንተን ፈገግታ ለማስቆም
አቅም እንደሌላቸው ማወቅ አለብህ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍28💊2
ደስተኛ እንዲሆን ብዙ ዋጋ
የከፈልክለት ሰው ያንተ መከፋት
ምክኒያት ሲሆን በጣም ያማል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍29
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️

የመጀመሪያው ፕሮግራም

📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደስተኛ መሆን የምትችለው ደስተኛ ለመሆን
ብለህ ርቀህ መጓዝ ስታቆም ነው። ደስታ
ውስብስብ አይደለም ቀለል አድርገህ እየው!!


ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍23