Αвυ тєумι ~ нαfυ
7.82K subscribers
951 photos
160 videos
9 files
2.7K links
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
Download Telegram
ወደ ጌታው በሔደ ቁጥር
የተጠገነ ሁኖ ይመለሳል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
ሰላም በእነዛ ሴትን ልጂ በሚያከብሩና
በማይበዱሉ ላይ ይሁን!

ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍47
በነገራችን ላይ ሴት ፊት ካልሰጠች በስተቀር ማንም እሷን ለመንካት ድፍረት አይኖረዉም።

#ፊት አትስጡ ሴቶች

=
t.me/https_Asselefya1
👍53
ሴት ልጅህን ሷሊህ ለሆነ ወንድ ዳር!
ከወደዳት ይንከባከባታል ካልወደዳት
ደግሞ ቢያንስ መብቷን አይነፍጋትም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍27
ሰለፎች ቁርአንን ሌት ተቀን ያነቡታል፤ አይለዩትም፤ በአንድ ቀን ውስጥ ሙሉ ቁርአንን የሚያኸትሙ አሉ ሲባል ስሰማ ይገርመኝ ነበር። «እንዴት አይደክማቸውም?!፣ እንዴትስ ይታመናል?!» እል ነበር። ዛሬ ላይ ሌትና ቀኑን ሙሉ ሞባይል ላይ ተደፍተን ስንውል ባየሁ ጊዜ ጉዳዩ ትክክልና ቀላልም እንደሆነ ገባኝ።

አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል፣ መለየቱም ይከብደዋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍35
የሐራም ፍቅር ልክ እንደ እሳት ነው።
መጀመሪያ ያሞቅሀል ከዛ ያቃጥልሀል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍42💊1
ማንም የማንንም ቦታ መተካት አይችልም።
ልብ ላይ ያሉ ቦታዎች እንደ ጣት አሻራ ናቸው።
የማንም ከማንም ጋር አይመሳሰልም።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍29
ሁሉንም ነገር እንረሳለን
መርሳት የምንፈልገውን ሲቀር!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍29
አሏህ አብዝቶ የፈተነውን
አብዝቶ ይክሰዋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍47
ቁራጭ ጣውላ ከወርቅ ጋር ሲነፃፀር
ምንም ዋጋ የለውም። ነገር ግን ውሐ
ውስጥ እየሰመጥክ ከሆነ ስሌቱ ይቀየራል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍26
እየወደድኳቸው የተለየኋቸው ብዙ
ሰዎች አሉ። ለእነሱ ያለኝ ፍቅር ስላበቃ
ሳንሆን እነሱን መውደዴ ስለጨመረ!!

አንዳንዴ እየወደድክ የምትለየው ሰው አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍26
ከሆስፒታሎች በላይ ኢርፖርቶች
ብዙ ስንብቶችን አይተዋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍24
አንዳንድ ሰዎች እንደማስታወቂያ
ናቸውና ዝም ብለህ አሳልፋቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍41
ሁላችንም በውስጣችን የሚያስከፋን
የሆነ ታሪክ አለ። ድምፃችንን ከፍ አድርገን
ለማውራት ያቃተንና የከበደን!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍28💊6
🔖ይህ ኪታብ በውስጡ በጣም ወሳኝና ብዙ ጊዜ የሚቀሩ አስራ ስድስት መትኖች ባንድ ሰብስቦ የያዘ ኪታብ ነው። ውስጡ ሽሮዋማ ከለርና ሀረካ ፈትሀ ከስራ ያለው ሲሆን በግልፅ እንዲነበብ ጎላ ተደርጎ የተፃፈ ነው። ዋጋውም ርካሽ ነው።!

📍በውስጡ የሚገኙ ኪታቦች ዝርዝር

1, አዝካር ወልኣዳብ
2, ነዋቂዱል ኢስላም
3, ቀዋኢዱል አርበአ
4, ኡሱሉ ሰላሳ
5, አርበኡነ ነወውያ
6, ቱህፈቱል አጥፋል
7, ሹሩጡ ሶላት
8, ኪታቡ ተውሂድ
9, አቂደቱል ዋሲጥያ
10, አቂደቱ ጠሀውያ
11, አጅሩምያ
12, መንዙማ በይቁንያ
13, አልወረቃት
14, አረህብያ
15, ኡንዋኑል ሂከም
16, መንዙማ አቢኢስሀቅ ኢሊቤሪ

ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ
ከታች ባሉት አድራሻዎች ያናግሩን!

➴+971523173022

https://t.me/umul_kitab

https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
👍14
ደሐው ለትዳር ሲጠይቅ አልተቀበሉትም ነበር። አመፀኛ የሆነው ሐብታም ሲጠይቅ ግን ተቀበሉትና «አሏህ ይመራዋል!» አሉ። ጠማሞችን የሚመራው ጌታ አይደለም እንዴ ድሆችን ሐብታም የሚያደርገው?! የማህበረሰባችን ውድቀት ይህ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍48
ያላገባ ገና ህይወትን
መኖር አልጀመረም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
ልክ እንደሌሎቹ እንቅልፍ እንኳን
ስንፈልገው ትቶን እየሄደ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍21
«ስለ አንድ ሰው የሚሰማህን ስሜት መደበቅ ምን ያክል ከባድ ነው?!» ተብሎ ሲጠየቅ «በእጄ ፍም እሳት ይዤ ቀዝቃዛ በረዶ ነው፡ ብዬ እንደመናገር ነው» አለ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍36💊2
ምክኒያት ለማይገባው ሰው ለጥፋቱ
ምክኒያት የምትሰጥ ከሆነ ያን ሰው
በጣም ወደኸዋል ማለት ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍14