Forwarded from Αвυ тєумi
ድንገት ከልክ በላይ ከምትወዳቸው ነገሮች ጀርባ
መሮጥ ታቆማለህ። የምትፈልገው ብቸኛ ነገር
«ሰላም መሆንና የልብ መረጋጋት» ይሆናል
ቻናል:- t.me/hafugraphics
መሮጥ ታቆማለህ። የምትፈልገው ብቸኛ ነገር
«ሰላም መሆንና የልብ መረጋጋት» ይሆናል
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍23
ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ
በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን
እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል
ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ
አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ
እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Forwarded from ابو مسلم حبيب بن سعيد الحبشي
መርከዝ አቡ ሙስሊም የቁርኣን ሂፍዝና መሠረታዊ የሸሪኣ እውቀቶች ማዕከል
በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል
(1) ለወንዶች (2)ለሴቶች► በተመላላሽ
♦️በኣዳሪ መርሀ ግብር
♦️በተመላላሽ
📲(3) ባሉበት ሆነው በርቀት በonline ትምህቱን እየሰጠ ይገኛል
📄በመርከዛችን የሚሰጡ ትምህርቶች
►ቃኢዳ አን ኑራንያ ►ሀዲስ
►ቁርኣን ነዞር ►ፊቂህ
►ቁርኣን ሂፍዝ ►ሲራ
►መራጀኣህ ►ኣዳብ
►ተጅዊድ ►አዝካር
►አቂዳ ►የአረበኛ ትምህርት
♦️ለኣዳሪዎች
ስፖርት ለጤና ወሳኝ በመሆኑ ጠዋት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይሰራል ።እንደየ ፍላጎቱ የ ዉሹ ና የቦክስ ስልጠናዎችን መካፈል ይቻላል
🌍አድራሻ :- ወሎ ኮምቦልቻ ኮስፒ ሀቢታት ሰፈር ከ በረካ ዳቦ ቤት ጎን
ለበለጠ መረጃ📲 ፦0907842184
📲:- 0906883233
@abumuslimhabib
@abumuslimhabib
https://t.me/habibseidabumuslim
በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል
(1) ለወንዶች (2)ለሴቶች► በተመላላሽ
♦️በኣዳሪ መርሀ ግብር
♦️በተመላላሽ
📲(3) ባሉበት ሆነው በርቀት በonline ትምህቱን እየሰጠ ይገኛል
📄በመርከዛችን የሚሰጡ ትምህርቶች
►ቃኢዳ አን ኑራንያ ►ሀዲስ
►ቁርኣን ነዞር ►ፊቂህ
►ቁርኣን ሂፍዝ ►ሲራ
►መራጀኣህ ►ኣዳብ
►ተጅዊድ ►አዝካር
►አቂዳ ►የአረበኛ ትምህርት
♦️ለኣዳሪዎች
ስፖርት ለጤና ወሳኝ በመሆኑ ጠዋት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይሰራል ።እንደየ ፍላጎቱ የ ዉሹ ና የቦክስ ስልጠናዎችን መካፈል ይቻላል
🌍አድራሻ :- ወሎ ኮምቦልቻ ኮስፒ ሀቢታት ሰፈር ከ በረካ ዳቦ ቤት ጎን
ለበለጠ መረጃ📲 ፦0907842184
📲:- 0906883233
@abumuslimhabib
@abumuslimhabib
https://t.me/habibseidabumuslim
👍7
Forwarded from Αвυ тєумι ~ нαfυ (Αвυ тєумi)
ቁርአንን በተጅዊድ በቤትዎ ሁነው መማር ይፈልጋሉ?
መልሱ አዎ ከሆነ አቡ ተይሚያህ የቁርአን መማሪያ ማእከል ቁርአንን ለማስተማር ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ ነው።
ቁርአንን በተጅዊድ ለመቅራት ፍላጎት ያላችሁ ከታች ባለው ዩዘር እየገባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
መመዝገቢያ :- @abu_teymiyah
.
خيركم من تعلم القران وعلمه
መልሱ አዎ ከሆነ አቡ ተይሚያህ የቁርአን መማሪያ ማእከል ቁርአንን ለማስተማር ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ ነው።
ቁርአንን በተጅዊድ ለመቅራት ፍላጎት ያላችሁ ከታች ባለው ዩዘር እየገባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
መመዝገቢያ :- @abu_teymiyah
.
خيركم من تعلم القران وعلمه
👍10
Forwarded from Αвυ тєумi
👍32
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 👈
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Αвυ тєумi
ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።
ቻናል:- t.me/hafugraphics
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍43💊6
ካላገባሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ይመስል ሀላፍትናውን የማይወጣ ወንድ ላይ አትንጠልጠይ የአንቺን ተይውና ነገ የምትወልጅው ልጅ አባት መሆን ማይችል ሰው ምርጫሽ አታድርጊ።።
𝓬𝓸𝓹𝔂👌
ቻናል:-t.me/hafugraphics
𝓬𝓸𝓹𝔂👌
ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍79💊3
በጣም የምንወደው ሰው ችላ ሲለን በጣም
አስከፊ ነገር ነው። ከዛ የባሰው ግን እኛ ምንም
እንዳልመሰለን ለማስመሰል ስንሞክር ነው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
አስከፊ ነገር ነው። ከዛ የባሰው ግን እኛ ምንም
እንዳልመሰለን ለማስመሰል ስንሞክር ነው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍37
👍51
👍60💊5
👍53
👍27
ሰለፎች ቁርአንን ሌት ተቀን ያነቡታል፤ አይለዩትም፤ በአንድ ቀን ውስጥ ሙሉ ቁርአንን የሚያኸትሙ አሉ ሲባል ስሰማ ይገርመኝ ነበር። «እንዴት አይደክማቸውም?!፣ እንዴትስ ይታመናል?!» እል ነበር። ዛሬ ላይ ሌትና ቀኑን ሙሉ ሞባይል ላይ ተደፍተን ስንውል ባየሁ ጊዜ ጉዳዩ ትክክልና ቀላልም እንደሆነ ገባኝ።
አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል፣ መለየቱም ይከብደዋል!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
አንድን ነገር የወደደ ሰው ያዘወትረዋል፣ መለየቱም ይከብደዋል!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍35
👍42💊1