Αвυ тєумι ~ нαfυ
7.82K subscribers
951 photos
160 videos
9 files
2.7K links
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
Download Telegram
በህመምህ ላይ ፈገግ
ማለትህ ህይወት ይባላል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍35
Forwarded from Αвυ тєумi
ድሮ ሰው በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች በነፃ ሴቶችና በባሪያዎች መካከል ያለው ልዩነት «ነፃ ሴቶች ይሸፋፈኑ ነበር። ባሪያዎች ደግሞ ይዋዋቡ ነበር። ምክኒያቱም ስለሚገዙና ስለሚሸጡ»

በዚህ ዘመን ምነው ባሪያዎች በዙ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍22
Forwarded from Αвυ тєумi
ከባድ እጦት!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍11
Forwarded from Αвυ тєумi
ያለንበት ዘመን እንግዳ ሁኗል!! አንዳንዶች
የተቀደደውን ልብስ ራሳቸውን ለመሸፈን ሲሉ ይሰፋሉ።
ሌሎች ደግሞ ራሳቸውን ለማሳየት ሲሉ የተቀደደውን ይለብሳሉ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
Forwarded from Αвυ тєумi
ድንገት ከልክ በላይ ከምትወዳቸው ነገሮች ጀርባ
መሮጥ ታቆማለህ። የምትፈልገው ብቸኛ ነገር
«ሰላም መሆንና የልብ መረጋጋት» ይሆናል

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍23
➡️ኢህሳን jobs Advertising

ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን

እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል
ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ

አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ
እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
🔗ተቀላቀሉ

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Forwarded from ابو مسلم حبيب بن سعيد الحبشي
መርከዝ አቡ ሙስሊም የቁርኣን ሂፍዝና መሠረታዊ የሸሪኣ እውቀቶች ማዕከል

በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል

(1)
ለወንዶች             (2)ለሴቶች► በተመላላሽ
♦️በኣዳሪ መርሀ ግብር        
♦️በተመላላሽ

 📲(3) ባሉበት ሆነው በርቀት በonline  ትምህቱን እየሰጠ ይገኛል

📄በመርከዛችን የሚሰጡ ትምህርቶች

ቃኢዳ አን ኑራንያ    ►ሀዲስ
►ቁርኣን ነዞር           ►ፊቂህ
►ቁርኣን ሂፍዝ          ►ሲራ
►መራጀኣህ              ►ኣዳብ        
►ተጅዊድ                 ►አዝካር         
►አቂዳ                    ►የአረበኛ ትምህርት

♦️ለኣዳሪዎች

ስፖርት ለጤና ወሳኝ በመሆኑ ጠዋት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይሰራል ።እንደየ ፍላጎቱ  የ ዉሹ ና የቦክስ ስልጠናዎችን መካፈል ይቻላል

🌍አድራሻ  :- ወሎ ኮምቦልቻ ኮስፒ ሀቢታት ሰፈር  ከ በረካ ዳቦ ቤት ጎን


ለበለጠ መረጃ📲
፦0907842184
                            📲:- 
0906883233

@abumuslimhabib
@abumuslimhabib

https://t.me/habibseidabumuslim
👍7
Forwarded from Αвυ тєумι ~ нαfυ (Αвυ тєумi)
ቁርአንን በተጅዊድ በቤትዎ ሁነው መማር ይፈልጋሉ?

መልሱ አዎ ከሆነ አቡ ተይሚያህ የቁርአን መማሪያ ማእከል ቁርአንን ለማስተማር ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ ነው።

ቁርአንን በተጅዊድ ለመቅራት ፍላጎት ያላችሁ ከታች ባለው ዩዘር እየገባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

መመዝገቢያ :- @abu_teymiyah


.
خيركم من تعلم القران وعلمه
👍10
Forwarded from Αвυ тєумi
አላህዬ መንገዴ ጠፍቶብኛልና በእዝነትህ
መልሰኝ። በጣምም ደክሞኛል አበርታኝ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍32
👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Αвυ тєумi
ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍43💊6
ስንትና ስንት ሳይጀመሩ
የተቋጩ ወዳጅነቶች አሉ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍37
ካላገባሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ይመስል ሀላፍትናውን የማይወጣ ወንድ ላይ አትንጠልጠይ የአንቺን ተይውና ነገ የምትወልጅው ልጅ አባት መሆን ማይችል ሰው ምርጫሽ አታድርጊ።።
  𝓬𝓸𝓹𝔂👌

ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍79💊3
ታውቃላቹዋ?! ..... ሁሉም ነገር
ከሩቅ እንደሚታየው አይደለም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍39
በጣም የምንወደው ሰው ችላ ሲለን በጣም
አስከፊ ነገር ነው። ከዛ የባሰው ግን እኛ ምንም
እንዳልመሰለን ለማስመሰል ስንሞክር ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍37
ስታጠፉ ይቅርታ ጠይቁ ..... እንጂ
ጥፋታችሁን የሚደግፍ ጥቅስ አትፈልጉ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍51
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍11
የፋርማሲ ሰዎች የዶክተሮችን የእጅ
ፅሁፍ እንደሚረዱት አንቺንም የሚረዳሽ
ባል አሏህ ይስጥሽ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍60💊5
ወደ ጌታው በሔደ ቁጥር
የተጠገነ ሁኖ ይመለሳል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
ሰላም በእነዛ ሴትን ልጂ በሚያከብሩና
በማይበዱሉ ላይ ይሁን!

ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍47