Tomarit seliniya📝
355 subscribers
86 photos
10 videos
83 links
Tomarit seliniya
...
ምርጥ ግጥሞች, አጫጭር ሳቢ ታሪኮች ደስ ከሚያሰኙ አቀራረቦች ጋር

ግጥሞችን እና ሌሎች ፁፎችን ለመላክ
@AsktDr

Follow me on tiktok @seliniya2
Download Telegram
ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ።
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።

ክርስቶስ ከጎኑ ከፈሰሰ ውሃ (ማየ ገቦ) ዳግመኛ ወለደን። ለእርሱ ዛሬም ዘወትርም ክብር ምስጋና ይግባው

እንኳን አደረሳችሁ የጡምራቴ ተቋዳሾች🤗🤗
ንፋስም አልነፈሰም ዝናብም ቢሆን ከደመናው ጋር ፍቅር እንደያዘው ሁሉ መጥቆሩ ተስማምቶት በለመወረድ ፀንቶ ልቤ በንዳድ እንድትቃጠል ፈርዶባታል ..............💔💔

ቆይ አንተ ካልመጣህ የፍቅር ማስታወሻ የትዝታ ጓታቾቼ ይሆንኝ ዘንድ ዝናብን ወይ ንፋስን አትልክልኝም እ?????

😔 ባትመጣም እጠብቅሃለሁ

#ጦማሪት_ሰሊኒያ
#ጦማሪት_ሰሊኒያ
#ጦማሪት_ሰሊኒያ
ስለሃገር......!!!

.
.
.
.
.እንዲ ሸክም እንደምሆናት ኧረ እኔ መቼ ገምቼ


#ጦማሪት_ሰሊኒያ
#ጦማሪት_ሰሊኒያ
Tomarit seliniya📝
ስለሃገር......!!! . . . . .እንዲ ሸክም እንደምሆናት ኧረ እኔ መቼ ገምቼ #ጦማሪት_ሰሊኒያ #ጦማሪት_ሰሊኒያ
እስኪ ስለዚች ፁሁፍ የተሰማችሁን እና የታያችሁን ንገሩኝ በተለይ ከምስሉ አንፃር
Tomarit seliniya📝 pinned «፨፨፨ከዲያሪዋ የተዘረፈ፨፨፨ ክፍል አምስት(5) "እንዴት አመሸሽ sweety ያው እኔ ደናነኝ ብታይ ዛሬ ቆንጆ ቀን ነበር ማለት አጎቴ የሆነ ቦታ እንሄዳለን ብሎኛል አላልኩሽም ነበር እና የሆነ ቤት ይዞኝ ሄደ ብታይ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበረኝ በነገርሽ ላይ ይሄ ቦታ ለኔ ገጠር ቢሆንም ከዚ የባሰ ደግሞ በጣም ወጣ ያለ ቦታ አለ ። ቅድም እንደነገርኩሽ አዳሬ ሰላም አልነበረም የዛች…»