Hack master
72 subscribers
18 photos
49 files
40 links
Download Telegram
በቀጣይ የምናየው

እንዴት instagram ን በርቀት ያለ አካላዊ ንክኪ መጥለፍ(hack) ማድረግ እንችላለን የሚለውን ነው

እንደተለመደው 15 like አድርጉ ሲሞላ ይለቀቃል
✴️እንዴት instagram ን በርቀት ያለ አካላዊ ንክኪ መጥለፍ(hack) ማድረግ እንችላለን✴️

1, 👉በመጀመርያ ወደ oghelper.net ወደተባለ ዌብሳይት ግቡ የ አንድሮይድ ተጠቃሚ ከሆኑ በ chrome ብሮውሰር ወይም የ ios ተጠቃሚ ከሆኑ በ safari ብራውሰር ተጠቀሙ

2, 👉ከዛ download የሚለውን በተን በ አንድሮይድ ወይም በ ios ስልችሁ ንኩት

3, 👉ሲቀጥል ከላይ በስተቀኝ corner የሚገኘውን ሶስት ነጠብጣብ ንኩት ከዛን add to home screen የሚለውን በተን ንኩት

4, 👉በመቀጠል በ home በተን ውጡና ስልካቹ ፊት ለፊት ላይ የሚታየውን og helper የሚለውን ሾርትከት ክፈቱት

5, 👉ከዛ instagram++ የሚባለውን አፕልኬሽን ፈልጉትና get የሚለውን ንኩት

6, 👉instagram++ የሚለውን አፕ ካወረዳቹ በኋላ ክፈቱት

7, 👉በመጨረሻም hack ልታደርጉት የፈለጋችሁትን ሰው አካውንት username በማስገባት ያለ ፓስወርድ አካውንቱን በማለፍ hack ማድረግ ትችላላቹ

@hack_master12
@hack_master12
@hack_master12
#አሁን_በደረሰን_ዜና ❗️

#በመጨረሻም ስለ ግብፅ የሳይበር ጥቃት ከመንግስት ምላሽ አግኝተናል እንደሚከተለው እናቀርባለን ❗️

#ጥቃቱን_አክሽፈነዋል ❗️

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን #ኢመደኤ አስታወቀ❗️

⚡️የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል።

⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው የተቃጣው ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ (Cyber_Horus Group)፣ አኑቢስ ዶት ሃከር (AnuBis.Hacker) እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ (Security_By_Passed) በተባሉ የሳይበር አጥቂዎች አማካይነት መሆኑን ኤጀንሲው ገልጿል፡፡

⚡️ወንጀለኞቹ ለረጅም ጊዜ ሲዘጋጁ የቆዩ እና ኤጀንሲው ሲከታተላችው የነበሩ ሲሆን በይበልጥ አርብ ሰኔ 12/2012 እና ቅዳሜ ሰኔ 13/2012 ከፍተኛ የሚባል የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ማድረጋቸውን የገለጸው ኤጀንሲው በዚህ ጊዜ ዉስጥ የ13 የመንግስት፣ 4 መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን የድረ-ገጽን የማስተጓጎል ሙከራ ማድረጋቸውን አስታውቋል፡፡

⚡️የሳይበር ጥቃት ሙከራው በሀገሪቱ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፤ የደህንነት መስሪያ ቤቶች እና የግል ድርጅቶች ድረ-ገጽ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡

⚡️ሳይበር ሆሩስ ግሩፕ፣ አኑቢስ ዶት ሃከር እና ሴኪዩሪቲ ባይ ፓስ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድኖች ሃላፊነቱን የወሰዱ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ከህዳሴው ግድብ ዙሪያ በተለይ በውሃ አሞላል ጋር በተያያዘ ሁሉን አቀፍ ተጽእኖ በሀገሪቱ ላይ ለመፍጠር በማሰብ እንደፈጸሙት ገልጸዋል፡፡

⚡️የሳይበር ጥቃት የተሰነዘረባቸው ተቋማት አብዛኛዎቹ በድረ-ገጽ ግንባታ ሂደት ደህንነታችው ታሳቢ ያላደረጉ ተቋማት፤ በቀጣይነት የደህንነት ፍተሻ ያላደረጉ እና ከፍተኛ የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት የነበረባቸው መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አረጋግጧል፡፡

⚡️ኤጀንሲው አስቀድሞ ቅድመ ዝግጅት በማድረጉ ምክንያት እና ይህን መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት መከላከል ባይችል ኖሮ ጥቃቱ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፤ ፖሊቲካዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት ሊያስከትል ይችል እንደነበር የገለጸው ኤጀንሲው በመከላከሉም ሊደርሱ የሚችሉ ከፍተኛ አደጋዎችን ማስወገድ መቻሉን እና ይህንንም ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አሳውቋል፡፡

⚡️በቀጣይም መሰል ጥቃቶች በስፋት፤ በረቀቀ መንገድ እና ከተለያዩ ስፍራ ሊሰነዘር እንደሚችል ግምት ውስጥ በማስገባት ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት .et domain ከመጠቀማቸው በፊት የድረ-ገጻቸውን ደህንነት አረጋግጠው እንዲጠቀሙ፤ ራሳቸውን ከሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት ለመከላከል እና አስፈላጊውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ እንደሚኖርባቸው ኤጀንሲው አሳስቧል።

⚡️ተቋማት ከኤጀንሲው ጋር በመተባበር ያለባቸውን የደህንነት ተጋላጭነት መድፈን እንዳለባችው እና የተለያዩ የሳይበር ደህንነት ጥቃት ሙከራ ሲያጋጥማቸውም ሆነ ሙያዊ ድጋፍ ሲያሻቸው ለኤጀንሲው በማሳወቅ አስፈላጊውን ትብብርና ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ አስታወቋል።

• ባለፉት ሁለት ቀናት ትብብር ላደረጉልን ተቋማት እና ግለሰቦች በተለይ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ኤጀንሲው ምሰጋና አቅርቧል፡፡

© የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

@hack_master12 ®
በቀጣይ እንዴት የጓደኛችሁን ስልክ ሁሉንም ተግባራት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠርና መጥለፍ (hack) ማድረግ እንችላለን
የሚለውን እናያለን

እስከዛው ድረስ እንዲለቀቅ 20 like ያስፈልጋል ከዛን ይለቀቃል
✴️እንዴት የጓደኛችሁን ስልክ ሁሉንም ተግባራት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠርና መጥለፍ (hack) ማድረግ እንችላለን✴️

1,👉በመጀመርያ ከቻናላችን ላይ google play service የተባለውን አፕ አውርዱ

2,👉hack ልታረጉት ያሰባችሁት ሰው
(ጓገኛችሁ) ስልክ ላይ አፑን ጫኑትና ሁሉንም ፍቃዶች ስጡት
በሌላ አነጋገር ሚጠይቃችሁን permission ኖች allow በሉት

3,👉አፑን ክፈቱትና ከላይ በስተቀኝ ኮርነር የሚገኘውን copy link የሚለውን በተን ንኩት

4,👉ኮፒ ያረጋችሁትን በ ማንኛውም ሶሻል ሚዲያ እንደ facebook,Telegram ወይም ሌሎችን በመጠቀም paste አድርጋቹ ወደራሳቹ ስልክ ላኩት

5,👉በመቀጠል በ ራሳችሁ ስልክ ወደ google chrome ግቡ

6,👉እና በ ጓደኛችሁ ስልክ አርጋችሁ ወደ እናንተ ስልክ የላካችሁትን link ኮፒ አድርጋችሁ chrome ላይ search bar ሩ ላይ paste አድርጉትና search አድርጉ

7,👉በስተመጨረሻም play የሚለውን በተን ንኩትና በመቀጠል በጓደኛቹ ወይም hack በተደረገው ሰው ስልክ ላይ የሚደርገውን ሁሉንም ድርጊቶች ልክ እንደመስታውት ለንተ ይታያል

@hack_master12
@hack_master12
@hack_master12
Hack master pinned «✴️እንዴት የጓደኛችሁን ስልክ ሁሉንም ተግባራት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠርና መጥለፍ (hack) ማድረግ እንችላለን✴️ 1,👉በመጀመርያ ከቻናላችን ላይ google play service የተባለውን አፕ አውርዱ 2,👉hack ልታረጉት ያሰባችሁት ሰው (ጓገኛችሁ) ስልክ ላይ አፑን ጫኑትና ሁሉንም ፍቃዶች ስጡት በሌላ አነጋገር ሚጠይቃችሁን permission ኖች allow በሉት 3,👉አፑን ክፈቱትና ከላይ በስተቀኝ…»
😱ምርጥ 7 በ hack master የተዘጋጁ hacking አፖች😱

1, androRat
Andro Rat ምርጥ የ አንድሮይድ hacking አፕ ነው. በ AndroRat, ሌሎች ሲስተሞችን በ አንድሮይድ ስልካችሁ ከርቀት ሆናችሁ መቆጣጠር ትችላላቹ.
ይህንን አፕ ሌሎች ላፕቶፖችና ስልኮችን ጭምር ለመቆጣጠር መጠቀም ትችላላቹ. በ client/ server አፕልኬሽን ላይ የተመሰረተ ነው.
AndroRat የ ሰርቨር ግንኙነቶችን በ መደወል ወይም በ SMS እንድታስተዋውቁ ይፈቅድላቿል . መረጃዎችን ለመሰብሰብ ይጠቅማል
ምሳሌ የጥሪ ታሪኮች, location, SMS, contacts, ወዘተ.
እንዲሁም ሌሎች እቃዎችን ከርቀት መቆጣጠር ትችላላቹ እንደ
ከ ካሜራ ማንሻ ላይ ፎቶ ማንሳት, የ ፅሁፍ መልእክት መላክ እና ወዘተ .

2, Zanti
ከ ጠቃሚ ምርጥ የ አንድሮይድ hacking አፕልኬሽኖች ውስጥ አንዱ ነው.
በውስጡ ብዙ ነገሮችን ይዟል .በዋነኝነት, ለ ደህንነትና ጥበቃ ቴክኒኮች ይጠቅማል.
ነገር ግን ህገወጥ የሆኑ ድርጊቶችን ለማከናወንም ይጠቅማል
ምሳሌ wifi ፓስወርድ መስበር.
Zanti ከናንተ ጋር ተመሳሳይ wifi ኔትወርክ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ስልክና እቃዎች እንድትቆጣጠሩ ያደርጋል.

3, NMAP
የ NMap ሙሉ ስም Network Map ነው. በደንብ የተመሰከረለት የ pc ኔትወርክ scanning ነው. አሁን ላይ ለ አንድሮይድ ስልኮችም ማግኘት ትችላላቹ.
የ NMap ምርጥ ጥቅም ሩት ለሆኑም ሆነ ሩት ላልሆኑ ስልኮች ይሰራል. ኖትወርኮችን በካርታ መልክ በመዳሰስ በኔትወርኩ ማን እናደተገናኘ , እና ማን ለማገናኘት እየሞከረ እንዳለ መረጃውን ማየት እንድትችሉ ያደርጋል . ለጀማሪ ሀከሮች ምርጡ የ hacking አፕ ነው.

4, Apk Inspector
Apk Inspector የተለየ የ አንድሮይድ hacking አፕ ነው.በ reverse engineering በጣም ታዋቂ አፕ ነው . በዚ አፕ የ የትኛውንም የ አንድሮይድ አፕ source code ማግኘትና መቀየር ትችላላቹ .
በመቀጠል የ የትኛውንም አንድሮይድ አፕ feature ኦች መቆጣጠር ትችላላቹ.
ይህን አፕ በመጠቀም የ የትኛውንም አፕ ሙሉ ቁጥጥሮሽ መውሰድ ትችላላቹ.
አፑ የሚሰራው ሩት በሆኑ ስልኮች ላይ ብቻ ነው

5, wps wpa Tester
WPS WPA Tester የ wifi ኔትወርኮችን hack ለማድረግ የሚጠቅም ምርጡ የ hacking አፕልኬሽን ነው . ይህን አፕ በመጠቀም የሌሎችን wifi ኔትወርክ ፓስወርድ ማየት ትችላላቹ.

6,Instabridge
Instabridge የተለያዩ wifi ፓስወርዶችን የያዘ አፕ ነው. ይህ አፕ ያላቸው ሰዎች wifi ሲጠቀሙ ፓስወርዱን በመልቀቅ በቀላሉ የአለምን ካርታ በማምጣት አለም ያሉ ዋይፋዮችን ከነ ፓስወርዳቸው ፍጥነታቸው እናም የት እንደሚገኙ ጭምር ይነግራችኋል
የዚ አፕ ጥሩ ጎን ስልካቹ ሩት ባይሆንም ቢሆንም ይሰራል

7, WiFi Kill
Wifi kill ለ ሩት ለሆኑ ስልኮች የተዘጋጀ የ ሀኪንግ አፕ ነው. የተለያዩ ስልኮች እናንተ የምትጠቀሙት የ wifi ኔትወርክ ጋር ከተገናኙ, እናንተ wi-fi kill በመጠቀም በቀላሉ ኢንተርኔት ፍጥነታቸውን በማጥፋት ወደናንተ በመሳብ ለራሳቹ ፍጥነት መጨመር ትችላላቹ. አፑን ለመጠቀም ቀላል ነው ስለዚህ ጀማሪዎች ራሱ ሊጠቀሙት ይችላሉ. ከስሙ እንደምንረዳው, ከናንተጋር በተመሳሳይ የ wi-fi ኔትወርክ ጋር የተገናኘን እቃ(ስልክ) መግደል ወይም ፍጥነት በማጥፋት ወደናንተ ይሰበስበዋል



ልብ በሉ ይህ ለትምህርታዊ አገልግሎት ብቻ ነው.ህገወጥ ድርጊት ብታደርጉ በነዚ ለሚመጣ ችግር የኛ hack master ቻናል ሀላፊነቱን አይወስድም!!!

ከ hack master
@hack_master12
@hack_master12
@hack_master12
"በአረቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት እጅግ በጣም አዝነናል። ለቤተሰቡና ለወዳጆቹ መጽናናቱንና ብርታቱን ይስጣችሁ።
▪️||Ajjechaa wellisaa Hacaalu Hundeessaattin baayyee gaddiineera.Maatifi jaallattota isaa maraaf Rabbi obsaafi cimina hakennu. Hacaalu Rabbin Dhugaa kee siif habaasu.
አጠቃቀሙ ሊጠፋኝ ሲል ኢንተርኔት ተለቀቀ
በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።

👨‍💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።

👨‍👩‍👧‍👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።

👩‍💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።

"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️

1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ #Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..

2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..

3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...

4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..

5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )

6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል

7⃣ ፎቶ ማንሳት

8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል

9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ

@hack_master12 ®
@hack_master12 ®
@hack_master12 ®
🔶ኢንተርኔት ከተለቀቀ ጀምሮ ቴሌግራምን በ VPN ብቻ እየተጠቀማችሁ ላላችሁ የቤተሰባችን አባላት በሙሉ ከታች ባለው ሊንክ ያለ VPN መጠቀም ትችላላችሁ...👇👇
https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e

አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው የሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም Latest Telegram አፕ ነው

በመጀመሪያ => ሊንኩን ይጫኑት
በቀጣይ=> Connect proxy የሚለውን ትጫናላችሁ አሁን ያለ VPN መስራት ይጀምርላችኋል።

@hack_master12
@hack_master12
@hack_master12
® For more!!!
ሰላም 🙏🙏
እስኪ አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ልጠቁማቹ!!

1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን
Photo identifier

2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ
File Hide expert

3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
Distance from me

4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
Global Climates

5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት
Quick World News

6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት
Ethio Tv

7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
Ethio newspapers

8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት
Anita iit

9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ
Email king

10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ
Cf Cheap flights

@hack_master12 ®
@hack_master12 ®
♨️እንዴት የ ቴሌግራም አካውንትን hack(ሀክ) ማድረግ እንችላለን ሚለውን በቀጣይ እናያለን ♨️

እንዲለቀቅ 30 like ያስፈልጋል
Hack master pinned «♨️እንዴት የ ቴሌግራም አካውንትን hack(ሀክ) ማድረግ እንችላለን ሚለውን በቀጣይ እናያለን ♨️ እንዲለቀቅ 30 like ያስፈልጋል»
♨️የ ቴሌግራም አካውንትን hack(ሀክ) ለማድረግ♨️

1, በስልካቹ *Tele web* የተባለውን አፕልኬሽን አውርዱና ጫኑት (ከታች ቻናሉ ላይ ለቀነዋል)

2, Tele web የሚለውን አፕ ክፈቱትና
የስልካችሁን ድምፅ መቀነሻ (-) 2 ግዜ ንኩት

3, የ ጓደኛችሁን ወይም ሀክ ልታደርጉት ያሰባችሁትን ሰው ስልክ ቁጥር ፃፉ

4, በዚ ሰአት የጓደኛችሁን ስልክ ማግኘት ያስፈልጋችኋል ካገኛችሁት በኋላ ጓደኛቹ ወደ ሚጠቀመው የ ቴሌግራም አፕ ግቡ

- በመቀጠል የ Tele web አፕልኬሽን ሰብሮ መግቢያውን ኮድ ወደ ጓደኛቹ ስልክ ይልከዋል

5, በ Tele web አፕ ላይ ከ ጓደኛቹ ስልክ የተቀበላችሁትን ሰብሮ መግቢያ ኮድ አስገቡ

6, በመጨረሻም ጨርሳችኋል ማንኛውም የፈለጋችሁትን ነገር ማድረግ ትችላላቹ ልክ እንደ
- የሚላክለትን ወይም የሚልከውን መልእክቶች ማየት
- ሲቀጥል ደሞ በጓደኛቹ የ ቴሌግራም አካውንት ላይ ማንኛውንም ነገር ለፈለጋችሁት ሰው መጻፍም ትችላላቹ
-በቀላሉ ይህ ማለት በ ቴሌግራም ሚያረገውን ሁሉንም የጓደኛችሁን ድርጊቶች መቆጣጠር እና መከታተል ትችላላቹ ማለት ነው

ተጨማሪ የ ሀኪንግ ዘዴዎችን ለማግኘት ከኛ ጋር የ hack master ቤተሰብ ሆናቹ ቀጥሉ
@hack_master12
@hack_master12
@hack_master12
My_Ethiotel_App.apk
39.3 MB
አዲሱ Ethiotel መተግበሪያ ነዉ
Credite Hack master
@hack_master12
Hack master pinned Deleted message
በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት ምትፈልጉ bitcoin ምታገኙበት bot ነው ሊንኩን ነክታቹ ወደ አራት ቻናሎችን join በሉለት ከዛ ብር በብር ነው ምትሆኑት