Habesha_Tech
10.4K subscribers
1.52K photos
9 videos
322 links
Hello everyone
Bringing you best products with the best price!!!
👉 Laptops
👉 Phones
👉 Accessories
call on...
📲+251911364303
📲+251912912129
Download Telegram
ካነበብኩት
ይህንን ጠቃሚ መልእክት ተርጉሞ እንዲተላለፍ ያደረገው ወንድማችን መጋቢ ታደሰ ደረሰ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው! ምክር ሀዘል መልእክት በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ለወዳጅ ዘመድ እናንተም አድርሱ! ይህ ክፉ ቫይረስ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጣፋልን ዘንድ እንጸልይ! በጸሎት ድል አለና! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
ከኮሮና ቫይረሰ እንዴት ራሳችንን እንጠብቅ?
አለመጠንቀቅ ስንፍና ከመሆኑም በላይ እምነት ሳይሆን እግዚአብሔርን መፈታተን ይሆናል፡፡
እኔ በምኖርባት በጣልያን ምድር ትምህርት ቤቶችን እስከ ማርች 15/2020 ድረስ ወደ ማስዘጋት የደረሰውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምን ምንድን ናቸው? ለሚለው ጥያቄ ባለሙያዎቹ የሰጡትን ምላሽ እንደሚከተለው ተርጉሜዋለሁ፡፡
1.አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ፡፡
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽን ለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!
“ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡
1.1.ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
1.2.በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ!
የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡
1.3.ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
1.4.በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡
1.5.አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡
2.ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡
3.ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡
በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች ምን ምንድን ናቸው?
1.ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::
2.ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!!
በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?
1.የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላ በተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡
2.ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡
3.ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡
4.አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡
5.የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ፡፡
ሁላችንም ራሳችንን እንደሚገባ ብንከባከብ ለእኛና ለሌሎች መልካም ይሆንልናል!!!
ትርጉም በመጋቢ ታደሰ ደረሰ (ሮም)
መልእክቱን በማስተላለፍ ሰዎችን ከጥቃቱ እንከላከል!
ምንጭ ሚላኖ ጣልያን
💻Hp pavilion💻
✅Core i5
✅7th gen
✅1tb
✅8gb ram
✅ Keyboard light
✅2gb 940mx graphics

💵 27500birr

Call
+251911364303
+251912912129
🌼መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼🌼አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና ያሰብነው የሚሳካበት ዓመት ይሁንልን🌼🌼🌼


Habesha_Tech
#1..Tab A 2019 (10.1 inches)
Sim & wifi
2 GB Ram
32 GB
7,300 mAh Battery
Price 11,999 birr

#2..Tab A 2019 (8.1 inches)
Sim & wifi
2 GB Ram
32 GB
7,300 mAh Battery
Price 8,999 birr

☎ +251911364303
☎️ +251912912129
💻HP elitebook 840 G3
New ultra-slim 6th generation
✅ core i5
✅ 8GB DDR4 RAM
✅ 1TB hard disk
✅14.1 inch screen size
✅ 4hours battery life
💻 Full HD screen resolution

Price....20500birr

Call Now
+251911364303
+251912912129
Hp elite book 850
✅Core i7 5th generation
✅15.6 inches screen
✅8gb ram
✅500gb hdd
✅ Keyboard light
✅ 4hr and above battery life

Price 21000br

Call 0911364303
0912912129
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ

✝🔥መልካም በአል🔥✝

Habesha_Tech
#💻 HP
📌Condition _ New
 đŸ“ŒIntel inside
📌500 Gb Hard Disk
📌4GB RAM
📌14 inch
📌6th generation


Price  💸12000 birr

📲 +251911364303
+251912912129
💻HP elitebook 840 G3
New ultra-slim 6th generation
✅ core i5
✅ 8GB DDR4 RAM
✅ 1TB hard disk
✅14.1 inch screen size
✅ 4hours battery life
💻 Full HD screen resolution

Price....20500birr

Call Now
+251911364303
+251912912129
💯 BIG SALE
✅Toshiba
✅500Gb by 4gb ram
✅15.6 inches New Battery
✅7500 Birr only

Contact us +251911364303
+251912912129
,HP elitebook
✅ Vpro laptop
✅ core i5
✅ 1tb hdd
✅ 8Gb Ram
💻 15.6 inche ultra slim
>4hour battery life

price 19500birr

📞 +251911364303
+251912912129
HP elitebook
✅ Vpro laptop
✅ core i5
✅ 1tb hdd
✅ 8Gb Ram
💻 14.1 inche ultra slim
>4hour battery life

price 17500birr

📞 +251911364303
+251912912129
🔴 HP x2 DETACHABLE TOUCH SCREEN
CORE M7
🔘Storage : 512GB SSD!!!
🔘ram : 8gb
🔘graphics:INTEL®HD GRAPHICS CARD
🔘 status: OPEN BOX
🔘Inch : 14" FULL HD ULTRA SLIM WITH FINGER PRINT
🔘BATTERY:7HR
💵 price: 24000BIRR

Call 👇
☎️+251911364303
☎️+251912912129
የልጆች ታብሌት
በ 4500 ብር️
0911364303 / 0912912129
👍ለነገ ፍሬዎች ዘመን የሚሻገር ስጦታ‼
🚴‍♂️ ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናመጣለን‼️

👉 ዘመኑ ያፈራው ጠንካራ ስክሪን፤
👉 የፊትና የኋላ ካሜራ፤
👉 አዝናኝና አስተማሪ መተግበሪያዎች፤
👉 አስተማማኝ ባትሪ፤
👉 በ4 የቀለም አማራጭ
✅ 32 GB
HP Probook
✅ core i5
✅ 2.6Ghz
✅ 1tb hdd
✅ 8Gb Ram
💻 15.6 inche
>4hrs battery life

price 18500birr

📞 +251911364303
+251912912129

ሌሎችም አዳዲስ እና ያገለገሉ ላፕቶፖች አሉን
#hp shadow gaming
✅ intel Core i7 6700HQ
✅ 1tb Hdd
✅ 128gbssd
✅ 8gb ram
✅ nvidia gtx 950 4gb dedicated

#price 31000 birr

call 0911364303
0912912129
#Phones

SAMSUNG
🧸ኦሪጂናል ሞባይል ስልኮች በዋስትና
🩸j7 prime 16 GB/ 4699 ብር
🩸A10S 2019 /32 GB/ 6,499 ብር
🩸A11 2020/32 GB/3gb 6,999 ብር
🩸M11 2020/32 GB/ 7,399 packed
🩸A21s 2020 /64 GB/ 4GB 9,499
🩸A30s 2020 /128 GB/ 6GB 11,499
🩸A31 2020 /128 GB/ 4GB 11,499
🩸A31 2020 /128 GB/ 6GB 11,799
🩸A51 2020 /128 GB/ 6GB 13,999ብር
🩸A51 2020 /128 GB/ 8GB 14,999ብር
🩸A71 2020 /128 GB/ 8GB 17,499 ብር
🩸A80 2019 /128 GB/ 8GB 20,500
🩸M30S 2019 /128 GB/ 6GB 11,499
🩸M31 2020 /128 GB/ 6GB 12,799
🩸Tab A 32/2  12,500packed
🩸S8..11000
🩸S8+..13400
🩸S9+.15800
🩸Note8..14500
🩸Note.9..19300
🩸Note.10..29500
🩸Note10+...31000 packed
🩸iPhone 7+..15500
🩸Note tab(9500)
🩸Tab a6(9500)

✳️IPHONE
❗️iPhone 6 silver 16gb ----++5500
❗️iPhone 6s black 64gb-----7500
❗️iPhone 6splus black 128gb...10,000
❗️iPhone 7plus red screen crack 128gb _12,500
❗️iPhone 7plus black 128gb -----15,000
❗️iPhone 7plus golden 128gb--14,000
❗️iPhone 8 golden 256gb ---......15,000
❗️iPhone 8 black  256gb ----_-----14,500
❗️iPhone 8plus white 256gb-------21,500
❗️iPhone 8plus black 256gb--22,000
❗️iPhone X white packed 256gb --31,000
❗️iPhone Xmax white 64gb--35,000
❗️iPhone Xmax black dual 256gb--36,000
❗️iPhone Xmax black 256gb --32,000
❗️iPhone Xmax golden 64gb-32,000
❗️iPhone pro max sealed 256gb--57,000


call # 0911364303
0912912129