Racall Html stands for
Anonymous Quiz
16%
A. hyper text marker language
77%
B. Hyper text markup language
8%
C. Hyper text transfer protocol
Tik tok videos pinned «ይሄንን html course ለመጨረስ የሚፈጀው ጊዜ 13 ቀን ነው። በቀን 10 ደቂቃ ከኛ ጋር በመማር በ13 ቀን ውስጥ የራሳችሁን ዌብሳይት መስራት ትችላላችው!!!»
Lesson 4
The <body> tag
Are you wondering how does website display images links text and quotes on the web browser ? This section will explain it briefly.
♦The body tag follows the head tag.
♦All visual-structural elements are contained within the body tag.
♦Headings, paragraphs, lists, quotes, images, and links are just a few of the elements that can be contained within the body tag.
★ don't forget the body tag contains the main content of web pages and head tag Can not contain body and vise versa
<Html>👉 opening tag
<Head></head>
<body>links paragraph images quotes will be set in this section</body>
</Html>👉closing tag
♦The <body> tag defines the main content of the HTML document.

Forwarded from Deleted Account
The correct order of html tag is
Anonymous Quiz
10%
A.html , body , head
12%
B. body , html , head
22%
C. Head , html , body
56%
D. Html , head , body
Lesson 5
Creating your first html file
☑️HTML files are text files, so you can use any text editor to create your first webpage.
☑️There are some very nice HTML editors available; you can choose the one that works for you. For now let's write our examples in Notepad note pad will look like this👇

Lesson 6
Html file extension
✅After making making your first html page the first question you will be asking is how to and in which format do I save this file.
⚠️the html file must be in extension of .htm or .html
ie my first html page.htm
Or my first html page.html
♦️Heads up Let's add HTML structure to the text editor with "Habesha Programming is awesome" in the body section.
<html>
<head>
</head>
<body>
Habesha Programming is awesome
</body>
</html>
♦️ Html is case insensitive
Which means html & Html will result the same result

Lesson 7
The <title> tag
♦️To place a title on the tab describing the web page, add a <title> element to your head section:
<html>
<head>
<title>first page</title>
</head>
<body>
This is a line of text.
</body>
</html>
⚠️The title element is important because it describes the page and is used by search engines.

Where should you put the title tag
Anonymous Quiz
23%
A. After the closing html tag
30%
B. Before html tag
8%
C. between body tag
39%
D. Between head tag
@Mnsada
🙏🙏🙏
እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት
💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ
🤔🤔🤔
በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል???
ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን
መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል???
ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን
ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን???
ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩
ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ??
መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ
የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨💼???
ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን???
ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ???
ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ???
ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩
80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️
እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ
ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል
እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...
እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!
ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!
ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!
እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!
ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!
ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝
5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ
አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ