እውነትም #September 😳 በዚህ አራት ቀን ብቻ... እንደተፈራዉ የቢትኮይን ዋጋ -4.4% ቀንስዋል... Guess how much it could be at the end of this month..👇
በህይወት ውስጥ አንዳንዴ ያለንበት ሁኔታ ቆም ብሎ ማስተዋል 🤔 እና እየሄድንበት ያለንበት መንገድ ( ፍጥነት ) ልክ ካልሆነ መንገዱን ለመቀየር ( ፍጥነት ለመጨርመር ) መወሰን እና መንቀሳቀስ አለብን.... እንዴት መቀየር ( መጨመር ) አለብን የሚለው ደግሞ ነገሩን በደንብ እስተውሎ፣ አሰላስሎ የሚደረስበት ነው....
የእኔ እና የብዙዎቻችን ችግር የሚመስለኝ ግን ያለንበትን ሁኔታ ቆም ብሎ ለማሰብ ግዜ ማጣት ነው... ለዚህም ስለ እራሳችን ግዜ ሰተን እንዳናስብ social media ትልቅ ሚና ተጫውቷል 🤷♂
ቀን ከሰዎች ጋ እንውላለን ማታ ወይም ብቻችንን ስንሆን ደግሞ social media ውስጥ እንደበቃለን ... ከዛ በኋላ ምን አልባት ብናስብም እዛው ስላየነው ነገር እንጂ ስለ እኛ ህይወት አደለም....
ብዙዎቻችን social media የምንገባው ስለደበረን ግዜ ለማሳለፍ ብቻ ይመስለናል... እሱ ግን ለብቻችን እና ከራሳችን ጋ የምንሆንበትን ግዜም እየነጠቀን ነው.... ስለ እራሳችን ህይወት ለማሰብ ደሞ የግድ ብቻችንን መሆን አለብን... በተዘዎዋዋሪ social media ስለ እራሳችን ህይወት የምናስብበትን ግዜ፣ በህይወታችን ላይ መለወጥ ያለብን ነገር ካለ እሱን አስበን ለመለወጥ የሚያስፈልገንን ግዜ እየነጠቀን ነው...
ብዙ ግዜ ስለእራሳችን ስናስብ ... ህይወት ከባድ እንደሆነ ይታየናል .. በዚህ ሁኔታ ከቀጠልኩኝ መጨረሻዬ ምንድነው የሚሆነው ብለን እንጨነውቃለን....ከዛ ጭንቀታችንን፣ ድብርቱን ተጋፍጠን ህይወታችንን ለመቀየር ውሳኔ ማሳለፍ ሲገባን .... ከዚህ ጭንቀት ለመደበቅ ብለን ወደ social media እንገባለን...ከዛ may be relax እናደርጋለን ሀሳብ ጭንቀታችን ያልፋል...ሚያሳዝነው ግን በዛው ጭንቀታችንን ተጋፍጠን ህይወታችንን የሚቀይር ውሳኔ ማሳለፍ የምንችልበት ሰአትም እንደቀልድ እያለፈ ይሄዳል...
ከዛ ድጋሜ ስለ እራሳችን ህይወት የምናስበው ...ምን አልባት እድሜያችን እንደጨመረ የሚያስታውሰን ልደታችን ሲደርስ...ወይ ደግሞ አዲስ አመት ሲመጣ ሊሆን ይችላል....
ያኔም ግን ትንሽ ስለእራሳችን እናስብና ሲጨንቀን ፣...ጭንቀታችንን ከመጋፈጥ እና ውሳኔ ላይ ከመድረስ ይልቅ መልሰን social media ውስጥ እንደበቃለን...
ከዛ.....የሆነ ሰአት መድረስ ከነበረብን ቦታ እና ያለንበትን ሁኔታ ስናስተውል....ግዜው ይሮጣል እንላለን...ከዛ ትንሽ እንጨነቃለን ከዛ...ወደ social media...
ወዳጆቼ እንኳን አደረሳቹ. ...
ችግራችንን ተጋፍጠን ...ወስነን የምንቀየርበት...በወሰነው የማንፀፀትበት... መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።
@habeshaonlinebini

$Notcoin total supply 102 billion
Today's price $0.0079
$Dogs coin total supply 550 billion
Today's price $0.0011
$HMSTR total supply 100 billion 👌
Guess the price .....🤔
Today's price $0.0079
$Dogs coin total supply 550 billion
Today's price $0.0011
$HMSTR total supply 100 billion 👌
Guess the price .....🤔
እስከ ዛሬ ሀምስተር ላይ የሰራነው ወደ $HAMSTER token ሲቀየር ምን ያህል $HMSTR የሚደርሳቹ ይመስላችኋል ....እነሱ sep 20 እናሳውቃለን ብለዋል..የእናተን ግምትስ..
Anonymous Poll
20%
ቢያንስ 1000 አላጣም
21%
ከ 1000 - 5000 አገኛለው
14%
ከ 5000 - 10,000 ይደርሰኛል
29%
ከ 10,000 በላይ አገኛለው
17%
ምንም አይደርሰኝም
HAMSTER ለማውጣት verified የሆነ አካውንት ከሌላቹ...የቴሌግራም ዋሌት መጠቀም ትችላላቹ ( መምረጥ ያለባቹ ግን wallet in telegram የሚለውን ነው)....ቴሌግራማቹ verified ባይሆን እንኳን ... ስማቹን, የትውልድ ቀን እና ስልካቹን በማስገባት እዛው basic level verify ማድረግ ትችላላችሁ ....
ከዛም $HMSTR አካውንታቹ ውስጥ ሲገባ... ለሌላ ለምታምኑት የቴሌግራም extended verification ላለው ሰው ወይም verified binance account ላለው ሰው በመላክ እንዲሸጥልቹ ማደረግ ትችላላችሁ...
ከዛም $HMSTR አካውንታቹ ውስጥ ሲገባ... ለሌላ ለምታምኑት የቴሌግራም extended verification ላለው ሰው ወይም verified binance account ላለው ሰው በመላክ እንዲሸጥልቹ ማደረግ ትችላላችሁ...
Forwarded from Not a trader ENG
As George Bernard Shaw once said:
"The secret of success is to not only rise, but to stay on top."
The listing of Notcoin took place in May, and since then, it has confidently held the title of the top-1 token in the TON ecosystem💎
- Despite the fact that it was a huge airdrop for the community (over 95% of the total supply for 11.5 million people).
- Despite the situation with Pavel Durov's arrest and the listings of new tokens from major projects.
- Despite the boring and even quite challenging summer for the market, Notcoin continues to hold its position.
At this point, much has changed: everyone who wanted to sell has already done so — this applies not only to Notcoin, but also to all other projects that launched with big airdrops. The first wave of distribution, redistribution, and profit-taking has passed. Now, a new phase begins🌱
Notcoin is heading towards an exciting future that is hard to predict. A breakout event could happen at any moment🚀
"The secret of success is to not only rise, but to stay on top."
The listing of Notcoin took place in May, and since then, it has confidently held the title of the top-1 token in the TON ecosystem
- Despite the fact that it was a huge airdrop for the community (over 95% of the total supply for 11.5 million people).
- Despite the situation with Pavel Durov's arrest and the listings of new tokens from major projects.
- Despite the boring and even quite challenging summer for the market, Notcoin continues to hold its position.
At this point, much has changed: everyone who wanted to sell has already done so — this applies not only to Notcoin, but also to all other projects that launched with big airdrops. The first wave of distribution, redistribution, and profit-taking has passed. Now, a new phase begins
Notcoin is heading towards an exciting future that is hard to predict. A breakout event could happen at any moment
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሀምስተር ነገ 9:00 ሰአት ሊስት ይደረጋል..
ዛሬ ወደ መረጣቹት የexchange wallet ገብቷል .. የገባው ግን ከሰራቹት 88% ሲሆን ቀሪውን 11% አካባቢ የሚሆነውን መሸጥ የምትችሉት ከ 10 ወር በኋላ ነው ተብሏል ።
ዛሬ ወደ መረጣቹት የexchange wallet ገብቷል .. የገባው ግን ከሰራቹት 88% ሲሆን ቀሪውን 11% አካባቢ የሚሆነውን መሸጥ የምትችሉት ከ 10 ወር በኋላ ነው ተብሏል ።
..የያዝነውን ሀምስተር አሁን ብንሸጠው ይሻላል ( ያው እስካሁን ካልሸጥነው ማለት ነው 😁 ) ወይስ ትንሽ ቆይተን ዋጋው ሲጨምር እንሽጠው ?...የሀምስተር ዋጋ እየጨመረ ይሄዳል ወይስ ይቀንሳል... ከ $HMSTR tokenomics እንዲሁም የኖትኮይን እና የ $Dog ዋጋ አካሄድ ለሀምስተር ምን ያስተምረናል የሚለውን በዚህ ቪድዮ ላይ ለማንሳት ሞክሬያለው.... እዩት እና የእናንተን ሀሳብ ደግሞ አካፍሉኝ 🤝
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/HXjLA5nGof8?si=o-x2HRSpyFovipRe
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/HXjLA5nGof8?si=o-x2HRSpyFovipRe
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from DOGS Community
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
We’re excited to announce the 🐶 $DOGS & 💎 $NOT Burn Event, happening Tomorrow at 1pm UTC 🔥 🔥 🔥
For the first time ever, $4M USD in tokens will be burned live on X.com Space😎
The link will be shared closer to the event - come and join us!🏴☠️
For the first time ever, $4M USD in tokens will be burned live on X.com Space
The link will be shared closer to the event - come and join us!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM