Habesha online
3.11K subscribers
234 photos
3 files
177 links
ስለ ኦንላይን ስራዎች // ስለ ቢትኮይን
ሞባይል ኮምፒውተር እና ኢንተርኔት ነክ የሆኑ ጥቆማዎች እንደዚሁም ለተያያዥ ችግሮች በአማርኛ የተዘጋጁ ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል
join ያድርጉን
ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት
@binionline
Www.facebook.com/habeshaonline
Website: https://howtoet.com/
Download Telegram
Hello! I earn money for photos and research with Premise. You can download the app and start today! https://y2pge.app.goo.gl/premise
መጀመርያ እፑን አውርዱት እና ገንዘብ መስራት ትችላላቹ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
'....we all are Ethiopian.....' #የኖቤል ኮሚቴ ሊቀ መንበር ቤሪት ራይስ አንደርሰን


እናመሰግናለን
ጠበኛ እውነቶች
መልካም በዓል ወዳጆቼ
ዛሬ ከ
ሰአት በ www.YouTube.com/c/habeshaonline
1. ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!...
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ
ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0900435613 ከሆነ ወደ
*21*090043561# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!
ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ
ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ
ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ
*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ
. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር#
ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!
ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም
አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል
. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል ሲፈልጉ
#31#"የሚደውሉት ቁጥር" ከዛ መደወል
☞አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር ስናስገባ በእኛ አገር
ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል::
ተጨማሪ የምታውቁት ካለ በኮሜንት አሳውቁን
የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንኩን ተጭነዉ ይቀላቀሉ

t.me/habeshaonlinebini
t.me/habeshaonlinebini
ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናቹሁ።።።

ባለፈው ስልኬን ጥዬላቹ ካዛም ትንሽ ባለመመቸት በቴሌግራም በኩል ጥያቄ ልካቹልኝ ሳልመልስ ለቆየሁባቹ ... 🙏🙏 ይቅርታ መሆኑ ነው እንግዲ ።። ከዚህ በኋላ የቻልኩትን ያህል ለመሙለስ ሞክራለው