Bini online
2.72K subscribers
257 photos
3 files
181 links
ስለ ኦንላይን ስራዎች // ስለ ቢትኮይን
ሞባይል ኮምፒውተር እና ኢንተርኔት ነክ የሆኑ ጥቆማዎች እንደዚሁም ለተያያዥ ችግሮች በአማርኛ የተዘጋጁ ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል
join ያድርጉን
ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት
@binionline
Www.facebook.com/habeshaonline
Website: https://howtoet.com/
Download Telegram
ዛሬ ተጨማሪ በቫይረሱ የተጠቁ 3 ሰዎች ተገኝተዋል
ሁለቱ ከአዳም ናዝሬት ናቸው
በዛ ላይ ምልክት አላሳዩም
#StayAtHome ወዳጆቼ
በተቻለ መጠን ከቤት ባንወጣ መልካም ነው
ቤታችሁ ዋይፋይ ለማስገባት የፈለጋችሁ እና የሞደምን ዋጋ ስትጠይቁኝ ለነበራችሁ
ቴሌ ሞደም ስላስመጣ ከዛ መግዛት ትችላላችሁ
ዋጋ 1349 ብር ነው
ለ Dave እና abeselom belete በራሳችሁ ተነሳሽነት ለ habesha online አሪፍ logo ስለሰራችሁ 🙏 ከልብ አመሰግናለው 🙏
"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በዓብይ ኅይል ወስልጣን
ኣሰሮ ለሰይጣን ኣግዓዞ ለአዳም
እምይእዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም"
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ
ከእናንተ ለደረሱኝ ጥያቄዎች
መልስ ለመስጠት የሞከርኩበት ቪድዮ ነው
ዛሬ ማታ ይለቀቃል
"ኢትዮጵያውያን በዓለም ልዩ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር በጦር ሜዳ ውሏቸው ጤነኛ መሆናቸው እስኪያጠራጥር ድረስ እንደ እብድ መድፉን መትረየሱን ታንኩንና የአውሮፕላን ቦምቦችን ከመጤፍ ሳይቆጥሩ እየፎከሩና እየሸለሉ የጠላትን ጉሮሮ አንቀው ይወድቃሉ..."

አዶልፍ ፓርለሳክ 'የሃበሻ ጀብዱ' በሚል ከጻፈው የተወሰደ

እንኳን ለ79ኛው የአርበኞች ቀን አደረሰን።

Happy Patriots Day, Ethiopia.
May 13
YouTube ዛሬ አንድ ተጨማሪ feature ለቋል
When my audiences are on YouTube
አሁን ይህንን በቀላሉ ማወቅ እና ስንት ሰአት ላይ ቪድዮ መልቀቅ እንዳለባችሁ መወሰን ትችላላችሁ
ብዙ ኢትዮጵያ ዊያን የሚሰሩት በቀን 150 ዶላር የሚያስገኘው ኦንላይን ስራ የእውነት ነው ወይስ የውሸት ? ሚስጥሩን እነሆ MONEY .XYZ online
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/xBDSrzCekIc
https://youtu.be/xBDSrzCekIc
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም ወዳጆቼ
ስለ Crowd 1 በጣም ብዙ ጥያቄዎች እየመጡልኝ ነው ... ለጊዜው ምንም የምላቹ ነገር የለኝም 🙏 መጥፎም ነው ጥሩም ነው ማለት አልችልም 🙏
ምክንያቱም በደንብ ስለማላውቀው !!
ለአሁኑ ብቸኛው ምክሬ ሊሆን የሚችለው ። እንደማንኛውም ቢዝነስ ገንዘባቹን ከማውጣታቹ በፊት ቢዝነሱን ጠንቅቃችሁ ማወቅ አለባቹ የሚለው ነው ።

ሰለም ሁኑልኝ ።
ኢድ ሙባረክ
በስልካችሁ ብቻ ቢትኮይንን በነፃ ለማግኘት የሚጠቅመውን crypto browser ከታች ባለው ሊንክ መጫን ትችላላችሁ

እንዴት መጠቀም እንችላለን ለሚለው ቪድዮውን በቀጣይ እለቃለው
https://get.cryptobrowser.site/11822957
በስልካችን እንዴት ቢትኮይን ማግኘት እንደምንችል የሚያሳየው ቪድዮ .....ይኸው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/LbxWMGCAGyI
https://youtu.be/LbxWMGCAGyI

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ቢትኮይን ዋሌታችንን እንዴት backup ማድረግ እንደሚቻል ለማሳየት የሞከርኩበት ቪድዮ ነው

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/T2P188BVAMs
https://youtu.be/T2P188BVAMs
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ቸልተኛነታችን ዋጋ ያስከፍለናል!!
✍️አቤል

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ!! እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንንም ጭንቀት ውስጥ ነን። በቅርብ ጊዜ የሚወጡ መረጃዎች አስደንጋጭ የሆኑና ቫይረሱ ከመቼውም ጊዜ በላይ በፍጥነት እየተሰራጨ መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው።ቫይረሱ ቀን በቀን ሳምንት በሳምንት እያሻቀበ ይገኛል። ከገባበት መጋቢት 4 - ግንቦት 11 ባሉት 65 ቀናት ወደ 400 ብቻ ታማሚዎች በበሽታው ሲያዙ ከግንቦት 11 እስከ ዛሬዋ ቀን ባሉት 15 ቀናት ብቻ ከ1200 በላይ ታማሚዎች በበሽታው ተይዘዋል። በአጠቃላይ 1636 ደርሰዋል ከነዚህም ውስጥ 1205 ዎቹ የአዲስ አበባ ኗሪዎች ናቸው።ከነዚህም አብዛኞቹ ከውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸውና ከበሽተኛ ጋር ንክኪ የሌላቸው ናቸው። እንዲሁም በአስሩም ክፍለ ከተማ ቫይረሱ በከፍተኛ ፍጥነት እንደተሰራጨ መረጃዎች ያሳያሉ።

እናም የኔ ትልቁ ስጋት ቫይረሱ ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ ክልሎች እንዳይሰራጭ ነው። መንግስት በዚህ ጉዳይ ከፍተኛ ቸልተኝነት እያሳየ ይመስለኛል። መንግስት ከአዲስ አበባ ወደ ተለያዩ አጎራባች ክልሎች የሚወስደውን #መንገድ #ካልዘጋ ቫይረሱ ወደ ተለያዩ ክልሎች በከፍተኛ ፍጥነት መሰራጨቱ አይቀርም። ካጎራባች ክልሎች በየቀኑ የሚመላለሱ ተጓዦች ብዙ ናቸውና። ይህ ቫይረስ አንዴ ወደ ገበሬው(አምራቹ ክፍል) ከገባ የምንበላውን የምናጣ መሆኑን የሚያጠራጥር አይደለም። በዛ ላይ በሌሎች ክልሎች የሚደረገው ምርምራ በጣም አነሰተኛ ነው።በየቀኑ በአማራ እና በኦሮሚያ የሚደረገው ምርመራ ከ400 በታች ነው።ስለዚህ በክልሎች ሰፊ ምርመራ ባልተካሄደበት ሁኔታ የበሽታውን ስርጭት መቆጣጠር አዳጋች ይሆናል። ያለው አማራጭ ከአዲስ አበባ ወደ ሌሎች ክልሎች የሚወስደውንም መንገድ መዝጋት ብቻ ነው።ባይሆን በሽታው ከተቆጣጠረንው በኋላ መክፈት እንችላለን። አለበለዚያ አንዴ ከእጃችን ካመለጠ እንደ ሌሎቹ ሀገራት ቤት ዘግተን እንኳን ልንቆጣጠረው አንችልም።
ከ2 ወር በፊት ቫይረሱ እንደዚህ አሳሳቢ ባልሆነበት ጊዜ እንኳን ለ15 ቀናት ያህል መንገዱ ተዘግቶ ነበር። አሁን ታዲያ እንዳይዘጋ ያረገው ምንድ ነው?? የግድ 20 ሺህ መድረስ አለበት። እንደ ብራዚል እና አሜሪካ በኋላ የመንግስት ቸልተኝነት እያልን ከምንወቃቀስ አሁን ሳይሰራጭ መወሰድ ያለበት እርምጃ ቢወሰድ መልካም ነው ባይ ነኝ።

የእናንተንም ሀሳብ በዚህ አድርሱኝ
👉 @NuEnanbib_bot

መልእክቱ ጠቃሚ ከመሰላችሁ Share በማድረግ በጨዋነት ተወያዩበት።

@NuEnanbib
@NuEnanbib