Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች™
✔️ ሊያገባት ሽማግሌ ሲልክ ከለከሉት :: ለመከልከላቸው ያቀረቡት ምክንያቱም እሱ የሚኖረው አዳማ በመሆኑ የሷን ከቤተሰብ መራቅ እንደማይፈልጉ በማንሳት ነበር ::🤫
.
.
.
.
.
😏 ከወራት በኋላ ውጭ ለሚኖረው ሌላ ጓደኛችን ዳሯት :: በዚህ ጊዜ ነዉ ለአዲስ አበባ ከአዳማ ይልቅ እንግሊዝ እንደሚቀርብ የተረዳሁት😳
🔻 At @Ethio_Keldoch0 ✅
🔻 Share To Ur Friends 🟥
✔️ 🔸 🔸 🍃🫥 🌺🫥 🍃🔸 🔸 ✔️
.
.
.
.
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM