ሀበሻን Memes 🇪🇹
124K subscribers
84 photos
2 videos
86 links
🎪HOME OF MEME🎪

Habeshan Largest Meme platform 🇪🇹

Buy ads: https://telega.io/c/habeshamemes01
Download Telegram
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
​​​​✔️ሊያገባት ሽማግሌ ሲልክ  ከለከሉት :: ለመከልከላቸው ያቀረቡት ምክንያቱም እሱ የሚኖረው አዳማ በመሆኑ የሷን ከቤተሰብ መራቅ እንደማይፈልጉ በማንሳት ነበር ::🤫
.
.
.
.
.
  😏 ከወራት በኋላ ውጭ ለሚኖረው ሌላ ጓደኛችን ዳሯት :: በዚህ ጊዜ ነዉ ለአዲስ አበባ ከአዳማ ይልቅ እንግሊዝ እንደሚቀርብ የተረዳሁት😳


🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቤት እዉቀት 😂

🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
⚠️ ATTENTION

🚨 በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን ጉዳት ደርስባቿል ሁላችንም ባለን አቅም ወደ  8091 የተቻለውን የገንዘብ መጠን በመላክ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን እንደግፍ ።

ሁላችንም የቻልነውን መጠን እናግዝ

https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
ℹ️ ለመረጃ ያህል

የፓስፖርት ክፍያ (መደበኛ) 2022 ላይ ከ600ብር ወደ 2000ብር ማለትም 233% ጭማሪ ተደርጎ የነበረ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ደግሞ ከ2000ብር ወደ 5000ብር ማለትም 150% ጭማሪ ተደርጓል።

https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ወርቅ አገኘች።

ሀገራችን በኦሎምፒኩ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ በማራቶን በጀግናው አትሌትላችን ታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች።

ምንም እንኳን በፓሪስ እየተመዘገበ ያለው ውጤት አንገት የሚያስደፋ ቢሆንም ዛሬ በወንዶች ማራቶን የተገኘው ውጤት የሚያኮራ ነው።

አትሌት ታምራት እጅግ በሚደንቅ ብቃት ነው ወርቁን ወደ ኢትዮጵያ እጅ ያስገባው።

አትሌት ታምራት ተጠባባቂ የነበረ ሲሆን የአትሌት ሲሳይ ለማን መጎዳት ተከትሎ ነው በውድድሩ ሊሳተፍ የቻለው።

https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
ፍትህ ለህፃን ሄቨን || Justice For heven😞

ዛሬ በሶሻል ሚዲያው በስፋት እየተዘዋወረ የሚገኘውን የ 7 አመቷ ታዳጊ የፌቨንን መረጃ Tiktok እንደ ጉድ ሲሽከረከር ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት ፤ እናም በእውነት ልብ ሰባሪ ነው ብዙዎችንም በጣም ያሳዘነ አስነዋሪ ተግባር ነው በዚህች ታዳጊ ላይ የደረሰው ።

አይደለም ለ7 አመት ልጅ አንዲት ወጣት ሴት ላይ ቢከሰት ልብን የሚሰብር አይነት መረጃን ነው ያየነው ፤ እናም Habesha meme እንደ ቻናል በሰባት አመቷ ታዳጊ ፌቨን ላይ የደረሰውን ግፍ እና በደል ይቃወማልም ያወግዛልም።

ይህንን ድርጊት እንደራሳችሁ ልጅ ወይም እህት ወስዳችሁ ብታዩት ምነው ባልተፈጠርኩ ነው የሚያስብለው።

ነብስሽ በሰላም ትረፍ
🙏

https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•