ሀበሻን Memes 🇪🇹
94.8K subscribers
64 photos
2 videos
65 links
🎪HOME OF MEME🎪

Habeshan Largest Meme platform 🇪🇹

Buy ads: https://telega.io/c/habeshamemes01
Download Telegram
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
🔻 የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise 🙄 ለማድረግ "ጨፍኚ " ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረስቶት "እኔን ላለማየት ነው የጨፈንሽው" ብሎ ከቤት አባረራት 😒
.
.
.
.

አሁን ማባረሩን ረስቶ "የት ሄዳ ነው" ብሎ እየፈለጋት ነው
🆗
​​​​

🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
​​​​✔️ሊያገባት ሽማግሌ ሲልክ  ከለከሉት :: ለመከልከላቸው ያቀረቡት ምክንያቱም እሱ የሚኖረው አዳማ በመሆኑ የሷን ከቤተሰብ መራቅ እንደማይፈልጉ በማንሳት ነበር ::🤫
.
.
.
.
.
  😏 ከወራት በኋላ ውጭ ለሚኖረው ሌላ ጓደኛችን ዳሯት :: በዚህ ጊዜ ነዉ ለአዲስ አበባ ከአዳማ ይልቅ እንግሊዝ እንደሚቀርብ የተረዳሁት😳


🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
🙍‍♀- ዛሬ አንገናኝም

🙎‍♂- እሁድ ብንገናኝ ይሻላል  እሁድ ቀኑም ረጅም ስለሆነ አብረን እንውላለን 🫥

🙍‍♀- ቀኑ አልመሸ ስለሚልህ ለመደበሪያ ነዉ እንዴ የምትፈልገኝ 😒

🙎‍♂- እሺ በቃ ዛሬ እንገናኝለን 8 ስዓት ላይ ደውይልኝ ...

🙍‍♀- አሃ እሁድ ሌላ ሰው ልትቀጥር አስበህ ነዉ

🙎‍♂- እሺ በቃ ዛሬም እሁድም እንገናኛለን

🙍‍♀- ከዛ ተጣበቀችብኝ ነጻነት አሳጣችኝ  ልትለኝ ነዉ

🙎‍♂😳

​​
🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
✔️ ባል ከሚስቱ ጋር መርካቶ ሄዶ ሁለቱ የተለያየ ሱቅ ገብተው ተጠፋፉ።

ቢቸግረው አንድዋን ቆንጆ ልጅ ያስቆምና ..."ሚስቴ ስለጠፋችብኝ በናትሽ ትንሽ ግዜ አብረሺኝ ሁኚ"...
😒

"እንዴ? ለምን?" ብትለው...



"ሁል ግዜ ከቆንጆ ሴት ጋር ከሆንኩ ፣ከየትመጣች ሳትባል ነው ብቅ የምትለው"
😂
​​​​

🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ሰበር ዜና

💠 Ton በይፋዊ የቴሌግራም ገፁ ታፕስዋፕን ሊስት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል ።


💠 ታፕስዋፕ ትክክለኛ መረጃ ነው ያደረሰው ፤ ታፕስዋፕ 100% ትክክለኛ ፕሮጀክት መሆኑ ዛሬ በይፋ ተረጋግጧል ።

😏 ላልሰራችሁ ሰዎች አሁንም 2 ሳምንታቶች አላችሁ ። ከምንም ስለሚሻል ትንሽም ቢሆን earn ለማድረግ ሞክሩ የጀመራቹም በርትታችሁ ታብ ታብ አድርጉ ።

➨ Start Here Tapswap
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚩🚩🚩ከ 2 ቀን በኃላ ያቆማል የቻላችሁትን ሰብስቡ 🔻ያልጀመራቹ  ፍጠኑ

https://t.me/BBQcoin_bot/BBQcoin?startapp=r_1219010347

🔺🔹🔹🔺BBQ🔺🔹🔹🔺
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤️ ብትጫወቷቸው ብዬ የምመክራችሁ የመሳካት ዕድላቸው ሰፊ የሆኑ የ Tap Tap ጌሞች

🚨 || PIXELVERSE 🔥 ይባላል ብዙዎች አላወቁትም ግን እጅግ በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው

በትዕግሥት ስሩ ታተርፋላችሁ


እንዳትቆጩ ሊንኩ ይኸው👇
ለመጀመር 👇


😏 https://t.me/pixelversexyzbot?start=1450607341
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
https://t.me/+RmU3DInK1Odd4m9l
      •═•••🍃🌺🍃•••═•
🌙YES COIN በቅርብ ቀን List ይሆናል

እስካሁን ላልጀመራችሁ ከስር ሊንክ አለላችሁ።

😏ላልሰራችሁ ሰዎች አሁንም 2 ሳምንታቶች አላችሁ ። ከምንም ስለሚሻል ትንሽም ቢሆን earn ለማድረግ ሞክሩ

ለመጀመር 👇

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=vVwyj4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
🔴መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?

🔵አቤ: አላቀውም

🔴መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !

🔵አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ

🔴መምህርት: ይቻላል

🔵አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?

🔴መምህርት: አላውቃትም ምነው

🔵አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !😳
​​​​

🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ኢትዮ ቀልዶች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔻 At  @Ethio_Keldoch0 
 🔻  Share To Ur Friends 🟥
    
✔️🔸🔸🍃🫥🌺🫥🍃🔸🔸✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Quality button
Are you single?😳