CODE TECH™ (channel)
226 subscribers
42 photos
1 video
8 files
21 links
“Any fool can write code that a computer can understand. Good programmers write code that humans can understand.” – Martin Fowler

Channel ➻ @h_programming
Group ➻ @h_programmers_group
Bot ➻ @h_gramBot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from H
ማንኛዉንም አይነት የ telegram bot ማሰራት ለምትፈልጉ python programming language ን ተጠቅመን እንሰራለን : :

ከዚ ቀደም በኛ የተሰሩ ቦቶች:
@hahu_robot
@auto_share_robot


ከናንተ ሚጠበቀዉ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ቦት በደንብ ለኛ ማስረዳት ነዉ : :

እኛ ለማግኘት @h_grambot 'ን ይጠቀሙ : :
ተቋርጦ የነበረዉ የ python ትምህርት በቅርቡ ይጀምራል...እስኪ እንደምትከታተሉን እና ያላችሁን ድጋፍ ‘like’ በማረግ አሳዩን
✅ እንዴት በአንድ ጊዜ አንድን literal ከአንድ በላይ ለሆኑ identifier 'ኦች assign እናረጋለን ?

ለምሳሌ:
1 ቁጥርን በ x, y, z identifiers ላይ assign ማድረግ ብፈልግ:

#code_1

x = 1
y = 1
z = 1


ይህንኑ ግን በቀላሉ ለመስራት:

#code_2

x = y = z = 1

በአንድ መስመር ብቻ 😋

🎯 ሁለቱም code'ኦች ተመሳሳይ ስራ ሚሠሩ ሲሆን ግልፅና አጭር የሆነው ግን #code_2 ነው።

☣️ ሁሌም ቢሆን code ስንፅፍ መስራቱን ብቻ ሳይሆን አጭር እና ግልፅ ለማድረግም መጣር አለብን።

🕒 እሱ ብቻ ሳይሆን run ሲደረግ የሚወስድበትን ጊዜም በተቻለን መጠን ለማሳነስ መሞከር አለብን።

🎈 ይህ program'አችንን ትንሽ size ያለው እና ፈጣን በመሆኑ በተጠቃሚዎች ተመራጭ ይሆናል።

💡 ለምሳሌ አለም ላይ ብዙ አይነት search engines አሉ... Yahoo, Duck Duck go, Google.... ነገር ግን በብዙ ሰዎች ተመራጭ የሆነዉ Google ነው። Google'ን ተመራጭ ያደረጉት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ፍጥነቱ ግን ዋነኛው ነው።

💠 ስለዚህ ሁልጊዜም ከላይ ያሳየኋችሁ አይነት ዘዴዎችን በመጠቀም program'አችንን ተመራጭ ለማድረግ መጣር አለብን።


🙏Thanks for reading!

✍️ @h_programming ✍️

Share button was made by: @auto_share_robot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#challenge_one:

❓ከታች ያሉት identifiers የያዙትን literal አቀያይሩ : :

x = 1
y = 2



@h_programming
🎯 Augmented assignment operators

number = 1
number = number + 1

Augmented assignment operators የምንላቸዉ ከላይ የሚታየዉ code አይነት ስራዎችን በ በአጭሩ ለመስራት የሚጠቅሙ አቋራጭ መንገዶች ናቸዉ : :

ከላይ የተፃፈዉን code Augmented assignment operator ተጠቅሜ ስፅፈዉ ...

number = 1
number += 1

... ይሆናል::

ሁለቱም ተመሳሳይ ስራ ቢሰሩም ሁለተኛዉ ግን የበለጠ ተነባቢ እና አጭር ነዉ : :

ሌሎች ምሳሌዎች :-

1⃣
x = 3
x = x - 1

Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :

x = 1
x -= 1
------------------------------------------

2⃣
x = 5
x = x * 5

Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :

x = 5
x *= 5
------------------------------------------

3⃣
x = 2
x = x ** 3

Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :

x = 2
x
**= 3
----------------------------------------

4⃣
x = 20
x = x // 2

Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :

x = 20
x //= 2
------------------------------------------

5⃣
x = 20
x = x / 2

Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :

x = 20
x /= 2

6⃣
x = 20
x = x % 3

Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :

x = 20
x %= 3




@h_programming

Share button was made by: @auto_share_robot
x = 3
x **= 2
print(x)
Anonymous Quiz
15%
3
51%
9
13%
6
18%
Error
4%
None
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What is the results of the following code?

a = 1
a += 4
a -= 1
a *= 5
a /= 3
a //= 2
a %= 2

print(a)

Share button was made by: @auto_share_robot
Rounding(ማጠጋጋት)

በ python float data type'ኦችን ለማጠጋጋት 'round()' የሚባል built-in function እንጠቀማለን : :

round() function ሁለት ዋና ዋና argument'ኦችን የሚቀበል ሲሆን የመጀመሪያዉ እንዲጠጋጋልን የምንፈልገዉ ቁጥር ሲሆን ሁለተኛዉ ደሞ እንዲጠጋጋልን የምንፈልገዉ በምን ይህል እንደሆነ የምንገልፅበት ነዉ : :

ለምሳሌ:-

1⃣
x = 2.6
y = round(x, 0)

print(y) #ዉጤት: 3.0

2⃣
x = 3.56
y = round(x, 1)

print(y) #ዉጤት: 3.6

3⃣
x = 8.243
y = round(x, 2)

print(y) #ዉጤት: 8.24




@h_programming

Share button was made by: @auto_share_robot
👍1
🎯 More On Operators

እስካሁን ሁለት የ python operator አይነቶች አይተናል, Arithmetic operators(+, -, *, /, //, %) እና assignment operator(=) : : አሁን ደሞ ከነሱ በተጨማሪ ሌሎች የ python operator አይነቶችን ለማየት እንሞክር...

📌 Comparison Operators

እነዚህ የ operator አይነቶች ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር የሚጠቅሙ ናቸዉ : : እነሱም ...

🔹 greater than (>)
🔹 less than (<)
🔹 equals to (==)
🔹 greater than or equals to (>=)
🔹 less than or equals to (<=) እና
🔹 not equals to (!=)
...ናቸዉ : :

አገልግሎታቸዉ math ትምህርት ላይ ከምናዉቀዉ የተለየ አይደለም : :

ምሳሌዎች:-

1⃣
print(1 == 1)

#ውጤት:
True

👆 ከላይ ባለዉ code lay አንድ ከ አንድ ጋር እኩል ስለሆነ ወጤቱ True ሆኑአል : :

2⃣
print(1 == 2)

#ውጤት:-
False

3⃣
print(2 > 1)

#ውጤት:-
True

4⃣
print(1 > 2)

#ውጤት:-
False

5⃣
print(3 >= 3)

#ውጤት:-
True

6⃣
print(3 <= 3)

#ውጤት:-
True

7⃣
print(3 < 2)

#ውጤት:
False

8⃣
print(3 != 6)

#ዉጤት :-
True

9⃣
print(5 != 5)

#ዉጤት :-
False

ከምሳሌዎቹ ስለ Comparison Operators እንደተረዳችሁ ተስፋ እናረጋለን : :



Thanks for reading!



@h_programming
@h_programmers_group

Share button was made by: @auto_share_robot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Next »» 📌 Logical Operators
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
write a python program which takes two inputs as a prompt and prints True if the first input is greater than the second, False else.



Share button was made by: @auto_share_robot
print("a" > "A")
Anonymous Quiz
46%
True
30%
False
24%
error
👍1
CODE TECH™ (channel)
Next »» 📌 Logical Operators
📌 Logical Operators

በ python 3 አይነት Logical operator 'ኦች ሲኖሩ እነሱም:-
🔹 not
🔹 or እና
🔹 and
...ናቸዉ : :

🔑 Logical operator'ኦች boolean data type'ኦችን operate ለማረግ ነዉ የምንጠቀምባቸዉ : :

🤔 ግን Boolean data type ምንድነዉ ?

እስካሁን እንዳየናቸዉ የ python data type'ኦች ማለትም እንደ integer, string, tuple, list, dictionary, set ሁሉ boolean 'ም የ python የ data አይነት ሲሆኑ እነሱም True እና False ናቸዉ : : ለምሳሌ Comparison Operators ተጠቅመን ሁለት ቁጥሮችን operate ስናረግ የምናገኘዉ boolean data type ያላቸዉን ዉጤቶችን ነዉ ማለትም True ወይም False 'ን...

1⃣ The Logical Operator "and"

'and' ከ ሶስቱ Logical Operator'ኦች አንዱ ነዉ : : 'and' ተጠቅመን ሁለት boolean 'ኦችን ወደ አንድ boolean መቀየር እንችላለን : : ሁለቱ boolean 'ኦች ወደ አንድ ሲቀየሩ True ሊሰጡ የሚችሉት ሁለቱም True ከሆኑ ብቻ ነዉ : :

ምሳሌዎች:-

print(True and False)

#👆ውጤት 👇:
False

---------------------------------------------
print(False and True)

#👆ዉጤት👇:
False

---------------------------------------------
print(False and False)

#👆ውጤት 👇:
False

---------------------------------------------
print(True and True)

#👆ውጤት 👇:
True




ይቀጥላል.....

✍ @h_programming ✍

Share button was made by: @auto_share_robot