✅ Correction | ማስተካከያ ✅
ከታች ከተዘረዘሩት ውጪ correction ያስፈልገዋል ብላቹ የምታስቡት ጥያቄ ካለ group ላይ ጠይቁ።
3️⃣ Identifiers Space ሊይዙ / ሊኖራቸው አይገባም።
ውጤቱም
ከ correctionኡ ውስጥ በደንብ ግልፅ ያልሆነ ካለ group ላይ ጠይቁ።
@h_programming
@h_programmers_group
ከታች ከተዘረዘሩት ውጪ correction ያስፈልገዋል ብላቹ የምታስቡት ጥያቄ ካለ group ላይ ጠይቁ።
3️⃣ Identifiers Space ሊይዙ / ሊኖራቸው አይገባም።
ስለዚህ መልሱ 👉 D ፡ total sum = 3 ይሆናል
4️⃣ ምናልባት ይኸኛው ሊሸውዳችሁ ይችላል … ለ print function የሰጠነው argument ወይም parameter string በመሆኑ print ሚያደርግልን ምንም ሳይቀየር ነው።ስለዚህ መልሱ 👉 C ፡ 10/5 ይሆናል
5️⃣ ይህ ጥያቄ በውስጡ ‘\t’ ይዟል ፤ ይሁን እንጂ ከ ‘\t’ በፊት ባለው backslash(\) ምክንያት በ string ላይ ያለው የተለየ ስራ ይቀራል። ከEscape sequence Characterኦች በፊት backslash የምናስገባ ከሆነ Escape sequence Characterኡን ራሱ ይዘለዋል።print(‘\\’) => \
print(‘\t’) => tab
print(‘\\t’) => \tውጤቱም
code\ttech ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ መልሱ 👉 D ፡ code\ttech ይሆናል
7️⃣ 10 % 2 ማለት 10 ለ 2 ተካፍሎ የሚሰጠን ቀሪ ማለት ነው። 10 ሲካፈል ለ 2 ቀሪው 0 ነው።ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 0 ይሆናል
8️⃣ Float division operator (/) ን ተጠቅመን ቁጥር ስናካፍል የሚሰጠን ውጤት data typeኡ float ነው። ከተሰጡት አማራጮች float type የሆነው 3.0 ነው።ስለዚህ መልሱ 👉 B ፡ 3.0 ይሆናል
9️⃣ Integer/Floor division operator (//) ን ተጠቅመን ቁጥር ስናካፍል የሚሰጠን ውጤት data type ኡ integer ነው። ከተሰጡት አማራጮች integer type የሆነው 3 ነው።ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 2 ይሆናል
1️⃣5️⃣ Float ከማንኛውም ቁጥር ጋር ሲደመር፣ ሲቀነስ፣ ሲባዛ ወይም ሲካፈል የሚሰጠን ውጤት data type float ነው።ስለዚህ መልሱ C ፡ 7.0 ይሆናል
1️⃣9️⃣ x መጀመሪያ 3 ነበረ ግን ከእሱ በኋላ ድጋሚ ወደ 2 ስለተቀየረ፤ የ x ዋጋ 2 ነው።ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 2 ይሆናል
2️⃣0⃣ x 2 ነው ፤ y ማለት x ላይ 2 መጨመር ስለሆነ y 4 ይሆናል ፤ x ወደ 0 የተቀየረችው y declare ከተደረገ በኋላ ስለሆነ ፤ y ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አይኖረውም። ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 4 ይሆናልከ correctionኡ ውስጥ በደንብ ግልፅ ያልሆነ ካለ group ላይ ጠይቁ።
@h_programming
@h_programmers_group
ማንኛዉንም አይነት የ telegram bot ማሰራት ለምትፈልጉ python programming language ን ተጠቅመን እንሰራለን : :
ከዚ ቀደም በኛ የተሰሩ ቦቶች:
@hahu_robot
@auto_share_robot
ከናንተ ሚጠበቀዉ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ቦት በደንብ ለኛ ማስረዳት ነዉ : :
እኛ ለማግኘት @h_grambot 'ን ይጠቀሙ : :

ተቋርጦ የነበረዉ የ python ትምህርት በቅርቡ ይጀምራል...እስኪ እንደምትከታተሉን እና ያላችሁን ድጋፍ ‘like’ በማረግ አሳዩን
✅ እንዴት በአንድ ጊዜ አንድን literal ከአንድ በላይ ለሆኑ identifier 'ኦች assign እናረጋለን ?
ለምሳሌ:
1 ቁጥርን በ x, y, z identifiers ላይ assign ማድረግ ብፈልግ:
#code_1
ይህንኑ ግን በቀላሉ ለመስራት:
#code_2
በአንድ መስመር ብቻ 😋
🎯 ሁለቱም code'ኦች ተመሳሳይ ስራ ሚሠሩ ሲሆን ግልፅና አጭር የሆነው ግን #code_2 ነው።
☣️ ሁሌም ቢሆን code ስንፅፍ መስራቱን ብቻ ሳይሆን አጭር እና ግልፅ ለማድረግም መጣር አለብን።
🕒 እሱ ብቻ ሳይሆን run ሲደረግ የሚወስድበትን ጊዜም በተቻለን መጠን ለማሳነስ መሞከር አለብን።
🎈 ይህ program'አችንን ትንሽ size ያለው እና ፈጣን በመሆኑ በተጠቃሚዎች ተመራጭ ይሆናል።
💡 ለምሳሌ አለም ላይ ብዙ አይነት search engines አሉ... Yahoo, Duck Duck go, Google.... ነገር ግን በብዙ ሰዎች ተመራጭ የሆነዉ Google ነው። Google'ን ተመራጭ ያደረጉት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ፍጥነቱ ግን ዋነኛው ነው።
💠 ስለዚህ ሁልጊዜም ከላይ ያሳየኋችሁ አይነት ዘዴዎችን በመጠቀም program'አችንን ተመራጭ ለማድረግ መጣር አለብን።
🙏Thanks for reading!
✍️ @h_programming ✍️
Share button was made by: @auto_share_robot
ለምሳሌ:
1 ቁጥርን በ x, y, z identifiers ላይ assign ማድረግ ብፈልግ:
#code_1
x = 1
y = 1
z = 1ይህንኑ ግን በቀላሉ ለመስራት:
#code_2
x = y = z = 1በአንድ መስመር ብቻ 😋
🎯 ሁለቱም code'ኦች ተመሳሳይ ስራ ሚሠሩ ሲሆን ግልፅና አጭር የሆነው ግን #code_2 ነው።
☣️ ሁሌም ቢሆን code ስንፅፍ መስራቱን ብቻ ሳይሆን አጭር እና ግልፅ ለማድረግም መጣር አለብን።
🕒 እሱ ብቻ ሳይሆን run ሲደረግ የሚወስድበትን ጊዜም በተቻለን መጠን ለማሳነስ መሞከር አለብን።
🎈 ይህ program'አችንን ትንሽ size ያለው እና ፈጣን በመሆኑ በተጠቃሚዎች ተመራጭ ይሆናል።
💡 ለምሳሌ አለም ላይ ብዙ አይነት search engines አሉ... Yahoo, Duck Duck go, Google.... ነገር ግን በብዙ ሰዎች ተመራጭ የሆነዉ Google ነው። Google'ን ተመራጭ ያደረጉት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ፍጥነቱ ግን ዋነኛው ነው።
💠 ስለዚህ ሁልጊዜም ከላይ ያሳየኋችሁ አይነት ዘዴዎችን በመጠቀም program'አችንን ተመራጭ ለማድረግ መጣር አለብን።
🙏Thanks for reading!
✍️ @h_programming ✍️
Share button was made by: @auto_share_robot
🎯 Augmented assignment operators
number = 1
number = number + 1
Augmented assignment operators የምንላቸዉ ከላይ የሚታየዉ code አይነት ስራዎችን በ በአጭሩ ለመስራት የሚጠቅሙ አቋራጭ መንገዶች ናቸዉ : :
ከላይ የተፃፈዉን code Augmented assignment operator ተጠቅሜ ስፅፈዉ ...
number = 1
number += 1
... ይሆናል::
ሁለቱም ተመሳሳይ ስራ ቢሰሩም ሁለተኛዉ ግን የበለጠ ተነባቢ እና አጭር ነዉ : :
ሌሎች ምሳሌዎች :-
1⃣
x = 3
x = x - 1
Augmented assignment operators ተጠቅመን ስንፅፈው :
x = 1
x -= 1
------------------------------------------
2⃣
x = 5
x = x * 5

x *= 5

3⃣
x = 2
x = x ** 3

x **= 3
----------------------------------------
4⃣
x = 20
x = x // 2

x //= 2

5⃣
x = 20
x = x / 2

x /= 2
6⃣
x = 20
x = x % 3

x %= 3

What is the results of the following code?
a = 1
a += 4
a -= 1
a *= 5
a /= 3
a //= 2
a %= 2
print(a)
Share button was made by: @auto_share_robot
a = 1
a += 4
a -= 1
a *= 5
a /= 3
a //= 2
a %= 2
print(a)
Share button was made by: @auto_share_robot
Rounding(ማጠጋጋት)
በ python float data type'ኦችን ለማጠጋጋት 'round()' የሚባል built-in function እንጠቀማለን : :
round() function ሁለት ዋና ዋና argument'ኦችን የሚቀበል ሲሆን የመጀመሪያዉ እንዲጠጋጋልን የምንፈልገዉ ቁጥር ሲሆን ሁለተኛዉ ደሞ እንዲጠጋጋልን የምንፈልገዉ በምን ይህል እንደሆነ የምንገልፅበት ነዉ : :
ለምሳሌ:-
1⃣
x = 2.6
y = round(x, 0)
print(y) #ዉጤት: 3.0
2⃣
x = 3.56
y = round(x, 1)
print(y) #ዉጤት: 3.6
3⃣
x = 8.243
y = round(x, 2)
print(y) #ዉጤት: 8.24

👍1
🎯 More On Operators
እስካሁን ሁለት የ python operator አይነቶች አይተናል, Arithmetic operators(+, -, *, /, //, %) እና assignment operator(=) : : አሁን ደሞ ከነሱ በተጨማሪ ሌሎች የ python operator አይነቶችን ለማየት እንሞክር...
📌 Comparison Operators
እነዚህ የ operator አይነቶች ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር የሚጠቅሙ ናቸዉ : : እነሱም ...
🔹 greater than (>)
🔹 less than (<)
🔹 equals to (==)
🔹 greater than or equals to (>=)
🔹 less than or equals to (<=) እና
🔹 not equals to (!=)
...ናቸዉ : :
አገልግሎታቸዉ math ትምህርት ላይ ከምናዉቀዉ የተለየ አይደለም : :
ምሳሌዎች:-
1⃣
print(1 == 1)
#ውጤት:
True
👆 ከላይ ባለዉ code lay አንድ ከ አንድ ጋር እኩል ስለሆነ ወጤቱ True ሆኑአል : :
2⃣
print(1 == 2)
#ውጤት:-
False
3⃣
print(2 > 1)
#ውጤት:-
True
4⃣
print(1 > 2)
#ውጤት:-
False
5⃣
print(3 >= 3)
#ውጤት:-
True
6⃣
print(3 <= 3)
#ውጤት:-
True
7⃣
print(3 < 2)
#ውጤት:
False
8⃣
print(3 != 6)
#ዉጤት :-
True
9⃣
print(5 != 5)
#ዉጤት :-
False
ከምሳሌዎቹ ስለ Comparison Operators እንደተረዳችሁ ተስፋ እናረጋለን : :
Thanks for reading!

write a python program which takes two inputs as a prompt and prints True if the first input is greater than the second, False else.
Share button was made by: @auto_share_robot
Share button was made by: @auto_share_robot
CODE TECH™ (channel)
write a python program which takes two inputs as a prompt and prints True if the first input is greater than the second, False else. Share button was made by: @auto_share_robot
num1 = int(input("enter the first number"))
num2 = int(input("enter the second number"))
print(num1>num2)