CODE TECH™ (channel)
227 subscribers
42 photos
1 video
8 files
21 links
“Any fool can write code that a computer can understand. Good programmers write code that humans can understand.” – Martin Fowler

Channel ➻ @h_programming
Group ➻ @h_programmers_group
Bot ➻ @h_gramBot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CODE TECH™ (channel) pinned «የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ የCHANNEL'ኣችን SUBSCRIBER'ኦች እና የGROUP'ኣችን Member'ኦች እንኳን ፈጣሪ ለ፳፻፲፫ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፤ አዲሱ ዓመት: 🌼🌻Program አድርጋችሁ Error ማታገኙበት ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።😁 🌼መልካም ዓመት! 🌼መልካም በዓል!»
🎉🎊🎉🎈✨🖥️💻✨🎈🎉🎊🎉

👨‍💻 🇭 🇦 🇵 🇵 🇾 🇵 🇷 🇴 🇬 🇷 🇦 🇲 🇲 🇪 🇷 🇸 🇩 🇦 🇾; 👨‍💻

</🅣🅗🅔 🅓🅐🅨 🅞🅕 🅣🅗🅔 ᑭᖇᝪᏀᖇᗩᗰᗰᗴᖇ>

Sept-12-2020
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ ሞክሯት! እስከዛሬ በተማርነዉ መሰረት መሰራት የሚችል ይመስለኛል...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
num = input()
reversed = int(num[-1::-1])
print(reversed)

---------------------------------------------
ማብሪሪያ ካስፈለገ ግሩኘ ላይ ጠይቁ!

@h_programmers_group
🎮 New game from our code tech team

title: Tic-Tac-Toe Game

language: python(Tkinter module)

description: a simple tic tac toe (❌⭕️) game that you can play with your friends.

by: @hethon

only 131 lines of code 👨‍💻
በ quize ፬ ላይ correction ይሰጥ/አይሰጥ:
👍1
correction ይሰጥበት ምትሉትን ጥያቄ በ @h_garmbot በኩል ላኩልን።
calculator bot.py
2.4 KB
simple calculator 🤖 bot with python and python-telegram-bot

by: @hethon
CODE TECH™ (channel)
#Quiz_4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
✅ Correction | ማስተካከያ ✅

ከታች ከተዘረዘሩት ውጪ correction ያስፈልገዋል ብላቹ የምታስቡት ጥያቄ ካለ group ላይ ጠይቁ።

3️⃣ Identifiers Space ሊይዙ / ሊኖራቸው አይገባም።
ስለዚህ መልሱ 👉 D ፡ total sum = 3 ይሆናል

4️⃣ ምናልባት ይኸኛው ሊሸውዳችሁ ይችላል … ለ print function የሰጠነው argument ወይም parameter string በመሆኑ print ሚያደርግልን ምንም ሳይቀየር ነው።
ስለዚህ መልሱ 👉 C ፡ 10/5 ይሆናል

5️⃣ ይህ ጥያቄ በውስጡ ‘\t’ ይዟል ፤ ይሁን እንጂ ከ ‘\t’ በፊት ባለው backslash(\) ምክንያት በ string ላይ ያለው የተለየ ስራ ይቀራል። ከEscape sequence Characterኦች በፊት backslash የምናስገባ ከሆነ Escape sequence Characterኡን ራሱ ይዘለዋል።

print(‘\\’) => \
print(‘\t’) => tab
print(‘\\t’) => \t

ውጤቱም code\ttech ይሆናል ማለት ነው።
ስለዚህ መልሱ 👉 D ፡ code\ttech ይሆናል

7️⃣ 10 % 2 ማለት 10 ለ 2 ተካፍሎ የሚሰጠን ቀሪ ማለት ነው። 10 ሲካፈል ለ 2 ቀሪው 0 ነው።
ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 0 ይሆናል

8️⃣ Float division operator (/) ን ተጠቅመን ቁጥር ስናካፍል የሚሰጠን ውጤት data typeኡ float ነው። ከተሰጡት አማራጮች float type የሆነው 3.0 ነው።
ስለዚህ መልሱ 👉 B ፡ 3.0 ይሆናል

9️⃣ Integer/Floor division operator (//) ን ተጠቅመን ቁጥር ስናካፍል የሚሰጠን ውጤት data type ኡ integer ነው። ከተሰጡት አማራጮች integer type የሆነው 3 ነው።
ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 2 ይሆናል

1️⃣5️⃣ Float ከማንኛውም ቁጥር ጋር ሲደመር፣ ሲቀነስ፣ ሲባዛ ወይም ሲካፈል የሚሰጠን ውጤት data type float ነው።
ስለዚህ መልሱ C ፡ 7.0 ይሆናል

1️⃣9️⃣ x መጀመሪያ 3 ነበረ ግን ከእሱ በኋላ ድጋሚ ወደ 2 ስለተቀየረ፤ የ x ዋጋ 2 ነው።
ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 2 ይሆናል

2️⃣0⃣ x 2 ነው ፤ y ማለት x ላይ 2 መጨመር ስለሆነ y 4 ይሆናል ፤ x ወደ 0 የተቀየረችው y declare ከተደረገ በኋላ ስለሆነ ፤ y ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አይኖረውም።
ስለዚህ መልሱ 👉 A ፡ 4 ይሆናል


ከ correctionኡ ውስጥ በደንብ ግልፅ ያልሆነ ካለ group ላይ ጠይቁ።


@h_programming
@h_programmers_group