🔔 የቻናላችንን link ለ ወዳጆቻችሁ share አርጉ : :
ቻናሉን አብረን እናሳድገው...
👇👇
╭─••─═•📱••••••••═─•📱•─╮
➙ @h_programming
➙ @h_programming
╰─••─═•📱••••••••═─•📱•─╯
ቻናሉን አብረን እናሳድገው...
👇👇
╭─••─═•📱••••••••═─•📱•─╮
➙ @h_programming
➙ @h_programming
╰─••─═•📱••••••••═─•📱•─╯
✨ እስኪ logo እንቀይር..
ከታች ካለዉ logo የወደዳቹትን ምረጡ : :
በብዙ ሰዎች የተመረጠዉ የ channel 'አችን logo ይሆናል : :
ከታች ካለዉ logo የወደዳቹትን ምረጡ : :
በብዙ ሰዎች የተመረጠዉ የ channel 'አችን logo ይሆናል : :
እሺ ሰዎች ምርጫዉ ተጠናቋል : :
😋 በብዙ ሰዎች የተመረጠዉ logo.
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Logo C
ስለመረጣቹ እናመሰግናለን 🙏
😋 በብዙ ሰዎች የተመረጠዉ logo.
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Logo C
ስለመረጣቹ እናመሰግናለን 🙏
ሰላም ዉድ የCodeTech ቤተሰቦች ዛሬ ባለፈዉ የሰጠኋችሁን challenge እንሰራለን : :
Challenge - 1
#ከታች እንደምታዩት input function 'ን በመጠቀም ከ ተጠቃሚዉ radius እንዲያስገባ እናረጋለን : : assignment operator ( = ) 'ን በመጠቀም ተጠቃሚዉ የሚያስገባዉን ቁጥር 'radius' በሚባል identifier ወይም variable የ እንወክላለን : : 👇
# የተቀበልነዉን radius #eval function 'ን በመጠቀም ወደ ቁጥር እንቀይራለን : : ከዛም radius በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
#ከ ተጠቃሚ የተቀበልነዉን radius በመጠቀም area እናሰላለን : : መልሱንም 'area' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
#ከ ተጠቃሚ የተቀበልነዉን radius በመጠቀም circumference እናሰላለን : : መልሱንም circumference በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
#በመቀጠልም #print function 'ን ተጠቅመን : አስልተን ያገኘነዉን area console 'ላይ print እናረጋለን : : 👇
#በተመሳሳይ የመጣልንን circumference #print function 'ን በመጠቀም console ላይ እንዲታይ እናረጋለን : : 👇
#Done
በቀጣይ challenge - 2 እንዴት እንደሚሰራ እናያለን : :
@h_programming
#challenge_1
Challenge - 1
#ከታች እንደምታዩት input function 'ን በመጠቀም ከ ተጠቃሚዉ radius እንዲያስገባ እናረጋለን : : assignment operator ( = ) 'ን በመጠቀም ተጠቃሚዉ የሚያስገባዉን ቁጥር 'radius' በሚባል identifier ወይም variable የ እንወክላለን : : 👇
radius = input("Enter radius: ")# የተቀበልነዉን radius #eval function 'ን በመጠቀም ወደ ቁጥር እንቀይራለን : : ከዛም radius በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
radius = eval(radius)#ከ ተጠቃሚ የተቀበልነዉን radius በመጠቀም area እናሰላለን : : መልሱንም 'area' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
area = 3.14 * radius * radius#ከ ተጠቃሚ የተቀበልነዉን radius በመጠቀም circumference እናሰላለን : : መልሱንም circumference በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
circumference = 2 * 3.14 * radius#በመቀጠልም #print function 'ን ተጠቅመን : አስልተን ያገኘነዉን area console 'ላይ print እናረጋለን : : 👇
print("Area of the circle is " + str(area))#በተመሳሳይ የመጣልንን circumference #print function 'ን በመጠቀም console ላይ እንዲታይ እናረጋለን : : 👇
print("Circumference of the circle is " + str(circumference))#Done
radius = input("Enter radius: ")
radius = eval(radius)
area = 3.14 * radius * radius
print("Area of the circle is " + str(area))
circumference = 2 * 3.14 * radius
print("Circumference of the circle is " + str(circumference))በቀጣይ challenge - 2 እንዴት እንደሚሰራ እናያለን : :
@h_programming
#challenge_1
Telegram
⟦𝑪Ø𝑫𝑬 𝑻𝑬𝑪𝑯⟧
You can contact @codetech1 right away.
CODE TECH™ (channel)
ሰላም ዉድ የCodeTech ቤተሰቦች ዛሬ ባለፈዉ የሰጠኋችሁን challenge እንሰራለን : : Challenge - 1 #ከታች እንደምታዩት input function 'ን በመጠቀም ከ ተጠቃሚዉ radius እንዲያስገባ እናረጋለን : : assignment operator ( = ) 'ን በመጠቀም ተጠቃሚዉ የሚያስገባዉን ቁጥር 'radius' በሚባል identifier ወይም variable የ እንወክላለን : : 👇…
🔜እስከዚያው #challenge_1 'ንን በሰራነው መሠረት #challenge_2 'ን እየሞከራችሁ ቆዩን።☺️
@h_programming
@h_programming
@h_programming
☣️JOIN
🔁SHARE
🆘SUPPORT
@h_programming
@h_programming
@h_programming
☣️JOIN
🔁SHARE
🆘SUPPORT
#challenge_2
#ተጠቃሚ width እንዲያስገባ እንጠይቃለን : : የተቀበልነዉንም ቁጥር 'width' በሚባል identifier እንወክላለን : : 👇
#የተቀበልነዉን ቁጥር ወደ ቁጥር እንቀይራለን : : ከዛም በድጋሚ 'width' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
#length እንቀበላለን ከዛም 'length' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
#የተቀበልነዉን length ወደ ቁጥር እንቀይራለን : : 👇
#የተቀበልነዉን length እና width ተጠቅመን area እንፈልጋለን : : ያገኘነዉንም መልስ 'area' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
#ያገኘነዉን area print እናረጋለን 👇
#የተቀበልነዉን length እና width ተጠቅመን perimeter እንፈልጋለን : : 👇
#ያገኘነዉን perimeter print እናረጋለን : : 👇
#done
@h_programming
#ተጠቃሚ width እንዲያስገባ እንጠይቃለን : : የተቀበልነዉንም ቁጥር 'width' በሚባል identifier እንወክላለን : : 👇
width = input("Enter width: ")#የተቀበልነዉን ቁጥር ወደ ቁጥር እንቀይራለን : : ከዛም በድጋሚ 'width' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
width = eval(width)#length እንቀበላለን ከዛም 'length' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
length = input("Enter length: ")#የተቀበልነዉን length ወደ ቁጥር እንቀይራለን : : 👇
length = eval(length)#የተቀበልነዉን length እና width ተጠቅመን area እንፈልጋለን : : ያገኘነዉንም መልስ 'area' በሚባል identifier እንወክለዋለን : : 👇
area = length * width#ያገኘነዉን area print እናረጋለን 👇
print(area)#የተቀበልነዉን length እና width ተጠቅመን perimeter እንፈልጋለን : : 👇
perimeter = 2 * (length + width)#ያገኘነዉን perimeter print እናረጋለን : : 👇
print(perimeter)#done
@h_programming
Telegram
⟦𝑪Ø𝑫𝑬 𝑻𝑬𝑪𝑯⟧
You can contact @codetech1 right away.
Algorithm
ባለፈዉ እንዳየነዉ Python 'ን ተጠቅመን የተለያዩ problem 'ኦችን solve ማረግ እንችላለን : : ሁልጊዜም ቢሆን አንድን problem ለመስራት መጀመሪያ ማረግ ያለብን #algorithm መንደፍ / መፃፍ ነዉ : : Algorithm መንደፍ ማለት የተሰጠንን problem እንዴት አርገን መስራት እንደምንችል በቅደም ተከተል ማስቀመጥ ማለት ነዉ : :
ለምሳሌ በቀደም የሰጠኋችሁን challenge_1 ለመስራት የምትፅፋት algorithm ይሄን ሊመስል ይችላል 👇
1) ከተጠቃሚ radius መቀበል
2) የተቀበልነዉን radius ተጠቅመን area መፈለግ : : area ለመፈለግ ይህን formula መጠቀም radius * radius * 3.14
3) ዉጤቱን ማሳወቅ
ስለዚህ እንደዚ አርገን algorithm እንፅፋለን : : በመቀጠል የፃፍነዉን algorithm በቀላሉ ወደ code መቀየር እንችላለን : :
ከዚ በኋላ በዚ channel ላይም ሆነ ሌላ ቦታ problem ሲያጋጥማችሁ በቀጥታ code ወደመፃፍ ከመግባት ይልቅ problem 'ኡን እንዴት መስራት እንደምንችል በማሰብ የሚመጡልንን ሀሳቦች በቅደም ተከተል መፃፍ ዉጤታማ እንድንሆን ትልቅ ድጋፍ ያረግልናል : :
Algorithm በ natural ቋንቋ ማለትም በ ሰዉ ቋንቋ ወይም በ pseudocode ሊፃፍ ይችላል : :
Note: pseudocode ማለት የ natural language እና programming code ቅልቅል ማለት ነዉ : :

Algorithm መፃፍ ማለት የጥያቄዉን 50% መስራት ማለት ነዉ ::Algorithm በ natural ቋንቋ ማለትም በ ሰዉ ቋንቋ ወይም በ pseudocode ሊፃፍ ይችላል : :
Note: pseudocode ማለት የ natural language እና programming code ቅልቅል ማለት ነዉ : :
@h_programming
CODE TECH™ (channel) pinned «World of Tech በዚ ቻናል ላይ ስለ : - 💢 HTML 💢Javascript 💢 Python 💢 Hacking ቀለል ባለና ግልፅ በሆነ መንገድ መማር ትችላላቹ : : እባካቹ ተቀላቀሉ.. 👇👇 https://t.me/reprograms»
Variables & Literals
#Variable ማለት identifier ማለት ነዉ : : #Literal ማለት ደሞ አንድ variable ላይ የሚወከለዉ ነገር ማለት ነዉ : :
⚜ ለምሳሌ ከላይ ባለዉ ምሳሌ ላይ 'x' variable ስትሆን '2' ደሞ literal ነች : :
🔺 በ python ሁልጊዜም ቢሆን variable በግራ በኩል የሚቀመጥ ሲሆን literal ደሞ በቀኝ በኩል መቀመጥ አለበት : : 👇
🔺 አንዴ አንድን literal በሆነ variable ከወከልን በኋላ variable 'ኡን በመጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ማረግ እንችላለን : :
⚜ ምሳሌ : -
ከላይ ባለዉ ምሳሌ ላይ እንደምታዩት '1' ቁጥር በ 'x' ተወክላለች : : ስለዚህ '1' ቁጥርን print ማረግ ብንፈልግ x 'ን ተጠቅመን print ማረግ እንችላለን : : ልክ እንደዚ 👇
✨ ሌሎችንም ነገሮች የ literal 'ኡ የተወከለበትን variable በመጠቀም ማከናወን ይቻላል : :
⚜ለምሳሌ : -
y = x + 1
እንደምታዉቁት 'x' የወከለችዉ '1' ቁጥርን ነዉ : : ስለዚህ x + 1 የሚመጣዉ '2' ነዉ : : ስለዚህ 'y' ማለት '2' ነዉ ማለት ነዉ : :
🌐 ባጠቃላይ variable በየትኛዉም ቦታ የ literal 'ኡን ቦታ በመተካት ማገልገል ይችላል : :
🔅 ሁሉንም የ python data type ( የ ዳታ አይነቶች ) እንደ literal መጠቀም ማለትም በፈለግነዉ variable መወከል እንችላለን : :
ከነዚህ የ python data types መካከል 3 'ቱን (string, integer, እና float) 'ን አይተናል : : በቀጣይ ከነሱ በተጨማሪ ያሉ የ python የ data አይነቶችን ለማየት እንሞክራለን : :
#ሰናይ_ቀን
@h_programming
#Variable ማለት identifier ማለት ነዉ : : #Literal ማለት ደሞ አንድ variable ላይ የሚወከለዉ ነገር ማለት ነዉ : :
x = 2⚜ ለምሳሌ ከላይ ባለዉ ምሳሌ ላይ 'x' variable ስትሆን '2' ደሞ literal ነች : :
🔺 በ python ሁልጊዜም ቢሆን variable በግራ በኩል የሚቀመጥ ሲሆን literal ደሞ በቀኝ በኩል መቀመጥ አለበት : : 👇
x = 3 ✅
3 = x ❌🔺 አንዴ አንድን literal በሆነ variable ከወከልን በኋላ variable 'ኡን በመጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ማረግ እንችላለን : :
⚜ ምሳሌ : -
x = 1ከላይ ባለዉ ምሳሌ ላይ እንደምታዩት '1' ቁጥር በ 'x' ተወክላለች : : ስለዚህ '1' ቁጥርን print ማረግ ብንፈልግ x 'ን ተጠቅመን print ማረግ እንችላለን : : ልክ እንደዚ 👇
print(x)✨ ሌሎችንም ነገሮች የ literal 'ኡ የተወከለበትን variable በመጠቀም ማከናወን ይቻላል : :
⚜ለምሳሌ : -
y = x + 1
እንደምታዉቁት 'x' የወከለችዉ '1' ቁጥርን ነዉ : : ስለዚህ x + 1 የሚመጣዉ '2' ነዉ : : ስለዚህ 'y' ማለት '2' ነዉ ማለት ነዉ : :
🌐 ባጠቃላይ variable በየትኛዉም ቦታ የ literal 'ኡን ቦታ በመተካት ማገልገል ይችላል : :
🔅 ሁሉንም የ python data type ( የ ዳታ አይነቶች ) እንደ literal መጠቀም ማለትም በፈለግነዉ variable መወከል እንችላለን : :
ከነዚህ የ python data types መካከል 3 'ቱን (string, integer, እና float) 'ን አይተናል : : በቀጣይ ከነሱ በተጨማሪ ያሉ የ python የ data አይነቶችን ለማየት እንሞክራለን : :
#ሰናይ_ቀን
@h_programming
Data types in python
በ python variable ላይ ልንወክላቸዉ የሚችሉ ወይም literal መሆን የሚችሉ የ data አይነቶች የሚከተሉት ናቸዉ : :
ከዚ በፊት 3 'ቱን(string, integer እና float) 'ን ስላየን 4 ብዬ እጀምራለሁ : :
4⃣ List
List ማለት የተለያዩ የ data አይነቶችን በዉስጡ የያዘ የ data type ስብስብ ነዉ : :
✔️ List ዉስጥ ያሉ እያንዳንዱ data type 'ኦች በ comma (,) የተለዩ ናቸዉ : :
✔️ እንዲሁም list በ square bracket ( [ ] ) የተዘጋ ነዉ : :
⚜ ምሳሌ : -
🔺 ለምሳሌ ከላይ የምትመለከቱት list የሚባለዉን data type ነዉ : : እንደምትመለከቱት በዉስጡ 3 ነገርችን ይዟል እነሱም integer(1), string("codeTech"), እና float(1.0) : : እነዚህም element 'ኦች በ comma( , ) ተለይተዋል : :
🔘 Empty list: empty list ማለት በ ዉስጡ ምንም የሌለዉ ሊስት ማለት ነዉ : : ልክ እንደዚ 👇
🔘 list 'ኦችን ወደ አንድ list መቀየር
በ python 3 ሁለት ወይም ከዛ በላይ የሆኑ list 'ኦችን ወደ አንድ list ለመቀየር የ መደመር ምልክትን ( + ) እንጠቀማለን : :
⚜ ምሳሌ : -
["code"]
["tech"]
🔺 ለምሳሌ ከላይ የምታዩአቸዉን ሁለት list 'ኦች ወደ አንድ list ለመቀየር : -
["code"] + ["tech"]
...እናረጋለን, ዉጤቱም እንደዚ 👇 ይሆናል
["code", "tech"]
🔘 አንድን list የተደጋገመ ለማረግ
ይህን ለማረግ የ ማባዛት ምልክት ( * ) 'ን እንጠቀማለን : :
["code", "tech"]
🔺ለምሳሌ ከላይ ያለዉ list ሁለቴ እንዲደጋገም ብፈልግ በ 2 አባዛዋለሁ : : ልክ እንደዚ 👇
["code", "tech"] * 2
በዉጤቱም ይህን 👇 አገኛለሁ...
["code", "tech", "code", "tech"]
🌐 ባጠቃላይ እንዲደጋገም በፈለግነዉ ቁጥር ልክ እያባዛን የተደጋገመ list መስራት እንችላለን : :
ስለ list ይቀጥላል....
@h_programming
በ python variable ላይ ልንወክላቸዉ የሚችሉ ወይም literal መሆን የሚችሉ የ data አይነቶች የሚከተሉት ናቸዉ : :
ከዚ በፊት 3 'ቱን(string, integer እና float) 'ን ስላየን 4 ብዬ እጀምራለሁ : :
4⃣ List
List ማለት የተለያዩ የ data አይነቶችን በዉስጡ የያዘ የ data type ስብስብ ነዉ : :
✔️ List ዉስጥ ያሉ እያንዳንዱ data type 'ኦች በ comma (,) የተለዩ ናቸዉ : :
✔️ እንዲሁም list በ square bracket ( [ ] ) የተዘጋ ነዉ : :
⚜ ምሳሌ : -
[1, "codeTech", 1.0]🔺 ለምሳሌ ከላይ የምትመለከቱት list የሚባለዉን data type ነዉ : : እንደምትመለከቱት በዉስጡ 3 ነገርችን ይዟል እነሱም integer(1), string("codeTech"), እና float(1.0) : : እነዚህም element 'ኦች በ comma( , ) ተለይተዋል : :
🔘 Empty list: empty list ማለት በ ዉስጡ ምንም የሌለዉ ሊስት ማለት ነዉ : : ልክ እንደዚ 👇
[]🔘 list 'ኦችን ወደ አንድ list መቀየር
በ python 3 ሁለት ወይም ከዛ በላይ የሆኑ list 'ኦችን ወደ አንድ list ለመቀየር የ መደመር ምልክትን ( + ) እንጠቀማለን : :
⚜ ምሳሌ : -
["code"]
["tech"]
🔺 ለምሳሌ ከላይ የምታዩአቸዉን ሁለት list 'ኦች ወደ አንድ list ለመቀየር : -
["code"] + ["tech"]
...እናረጋለን, ዉጤቱም እንደዚ 👇 ይሆናል
["code", "tech"]
🔘 አንድን list የተደጋገመ ለማረግ
ይህን ለማረግ የ ማባዛት ምልክት ( * ) 'ን እንጠቀማለን : :
["code", "tech"]
🔺ለምሳሌ ከላይ ያለዉ list ሁለቴ እንዲደጋገም ብፈልግ በ 2 አባዛዋለሁ : : ልክ እንደዚ 👇
["code", "tech"] * 2
በዉጤቱም ይህን 👇 አገኛለሁ...
["code", "tech", "code", "tech"]
🌐 ባጠቃላይ እንዲደጋገም በፈለግነዉ ቁጥር ልክ እያባዛን የተደጋገመ list መስራት እንችላለን : :
ስለ list ይቀጥላል....
@h_programming
CODE TECH™ (channel)
Data types in python በ python variable ላይ ልንወክላቸዉ የሚችሉ ወይም literal መሆን የሚችሉ የ data አይነቶች የሚከተሉት ናቸዉ : : ከዚ በፊት 3 'ቱን(string, integer እና float) 'ን ስላየን 4 ብዬ እጀምራለሁ : : 4⃣ List List ማለት የተለያዩ የ data አይነቶችን በዉስጡ የያዘ የ data type ስብስብ ነዉ : : ✔️ List ዉስጥ ያሉ…
....የቀጠለ
☑️ አንድ list ዉስጥ የሚገኙ element 'ኦች የየራሳቸዉ መለያ ቁጥር አላቸዉ : : ይህንንም መለያ ቁጥር "index" እንለዋለን : :
☑️ የመጀመሪያዉ list ዉስጥ የሚገኝ element index 'ኡ '0' ሲሆን 2 'ተኛዉ ላይ የሚገኘዉ element ደሞ index 'ኡ '1' ነዉ : : 3, 4 ... እያለ ይቀጥላል : :
"ጠጅ በብርሌ : ነገር በምሳሌ" እንዲሉ አበዉ እስኪ በምሳሌ ለማየት እንሞክር ...
⚜ ምሳሌ : -
[0, 1, 2, "codeTech"]
🔺 ለምሳሌ ከላይ በምታዩት list ዉስጥ index 0 ላይ የሚገኘዉ element 0 ነዉ : index 1 ላይ የሚገኘዉ ደሞ 1 ነዉ : index 2 ላይ የሚገኘዉ ደሞ 2 ነዉ : የመጨረሻዉና index 3 ላይ የሚገኘዉ ደሞ "codeTech" ነዉ : :
☑️ index 'ን በመጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ማረግ እንችላለን ለምሳሌ: -
✔️ አንዴ የፈጠርነዉን list አባላቶቹን መቀየር
✔️ ከ አንድ list ዉስጥ element 'ኦችን ቆርጦ ለማዉጣት : :
...e.t.c
ለዛሬ ከላይ የጠቀስናቸዉን ለማየት እንሞክር : :
1⃣ አንዴ የተፈጠረን list አባላቶች መቀየር
በምሳሌ እንየዉ...👇
x = [1, 3, 3, 4, 5]
🔺 ከላይ የምታዩት list 'x' በሚባል variable ተወክሏል : : ለምሳሌ በ list 'ኡ ዉስጥ index 1 ላይ የሚገኘዉን element ማለትም 3 'ትን በ 2 መቀየር ብንፈልግ እንዚ 👇 እናረጋለን
እንደምታዩት መጀመሪያ list 'ኡ የተወከለበትን variable እንፅፋለን( እኔ የሰራሁት list የተወከለዉ በ 'x' ስለሆነ x ብዬ ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል square bracket እንከፈታለን ( [ )
:> ከዛ በመቀጠል መቀየር የፈለግነዉን የ list element የሚገኝበትን index እንፅፋለን (እኔ መቀየር የፈለኩት element index 1 ላይ የሚገኘዉን ማለትም 3'ን ስለሆነ 1 ብዬ ፅፌአለሁ )
:> በመቀጠል የከፈትነዉን square bracket እንዘጋዋለን ( ] )
በዚ መሰረት index 1 ላይ ያለዉን element ቀየርኩት : : የተቀየረዉም list ይሄን ይመስላል 👇
[1, 2, 3, 4, 5]
2⃣ ከ አንድ list ዉስጥ element 'ኦችን ቆርጦ ለማዉጣት...
ይህንንም በ ምሳሌ እንየዉ 👇
x = [1, 2, 3, 4, 5]
ለምሳሌ ከዚህ list ዉስጥ ከ 2 እስከ 5 ( 5'ን ሳያካትት) ቆርጠን ለማዉጣት ብንፈልግ እንደዚ እናረጋለን 👇
x[1: 4]
:> እንደምታዩት መጀመሪያ list 'ኡ የተወከለበትን variable እንፅፋለን( እኔ የሰራሁት list የተወከለዉ በ 'x' ስለሆነ x ብዬ ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል square bracket እንከፈታለን ( [ )
:> ከየት ጀምሮ ነዉ መቁረጥ የምንፈልገዉ ? index 'ኡን እንፅፋለን: : (እኔ መቁረጥ የፈለኩት ከ 2 ጀምሮ ስለሆነ 2 የምትገኝበትን index ማለትም 1'ን ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል ሁለት ነጥብ እናረጋለን( : )
:> እስከየት ነዉ መቁረጥ የፈለግነዉ ? index እንፅፋለን (እኔ መቁረጥ የፈለኩት እስከ 5 ስለሆነ 5 የምትገኝበትን index ማለትም 4'ን ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል የከፈትነዉን square bracket እንዘጋለን ( ] )
ጥያቄ ካላቹ ግሩፕ ላይ ጠይቁን!
@h_programming
(I typed this fast in my 5.5 inch mobile, if any mistakes I am sorry)
☑️ አንድ list ዉስጥ የሚገኙ element 'ኦች የየራሳቸዉ መለያ ቁጥር አላቸዉ : : ይህንንም መለያ ቁጥር "index" እንለዋለን : :
☑️ የመጀመሪያዉ list ዉስጥ የሚገኝ element index 'ኡ '0' ሲሆን 2 'ተኛዉ ላይ የሚገኘዉ element ደሞ index 'ኡ '1' ነዉ : : 3, 4 ... እያለ ይቀጥላል : :
"ጠጅ በብርሌ : ነገር በምሳሌ" እንዲሉ አበዉ እስኪ በምሳሌ ለማየት እንሞክር ...
⚜ ምሳሌ : -
[0, 1, 2, "codeTech"]
🔺 ለምሳሌ ከላይ በምታዩት list ዉስጥ index 0 ላይ የሚገኘዉ element 0 ነዉ : index 1 ላይ የሚገኘዉ ደሞ 1 ነዉ : index 2 ላይ የሚገኘዉ ደሞ 2 ነዉ : የመጨረሻዉና index 3 ላይ የሚገኘዉ ደሞ "codeTech" ነዉ : :
☑️ index 'ን በመጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ማረግ እንችላለን ለምሳሌ: -
✔️ አንዴ የፈጠርነዉን list አባላቶቹን መቀየር
✔️ ከ አንድ list ዉስጥ element 'ኦችን ቆርጦ ለማዉጣት : :
...e.t.c
ለዛሬ ከላይ የጠቀስናቸዉን ለማየት እንሞክር : :
1⃣ አንዴ የተፈጠረን list አባላቶች መቀየር
በምሳሌ እንየዉ...👇
x = [1, 3, 3, 4, 5]
🔺 ከላይ የምታዩት list 'x' በሚባል variable ተወክሏል : : ለምሳሌ በ list 'ኡ ዉስጥ index 1 ላይ የሚገኘዉን element ማለትም 3 'ትን በ 2 መቀየር ብንፈልግ እንዚ 👇 እናረጋለን
x[1] = 2እንደምታዩት መጀመሪያ list 'ኡ የተወከለበትን variable እንፅፋለን( እኔ የሰራሁት list የተወከለዉ በ 'x' ስለሆነ x ብዬ ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል square bracket እንከፈታለን ( [ )
:> ከዛ በመቀጠል መቀየር የፈለግነዉን የ list element የሚገኝበትን index እንፅፋለን (እኔ መቀየር የፈለኩት element index 1 ላይ የሚገኘዉን ማለትም 3'ን ስለሆነ 1 ብዬ ፅፌአለሁ )
:> በመቀጠል የከፈትነዉን square bracket እንዘጋዋለን ( ] )
በዚ መሰረት index 1 ላይ ያለዉን element ቀየርኩት : : የተቀየረዉም list ይሄን ይመስላል 👇
[1, 2, 3, 4, 5]
2⃣ ከ አንድ list ዉስጥ element 'ኦችን ቆርጦ ለማዉጣት...
ይህንንም በ ምሳሌ እንየዉ 👇
x = [1, 2, 3, 4, 5]
ለምሳሌ ከዚህ list ዉስጥ ከ 2 እስከ 5 ( 5'ን ሳያካትት) ቆርጠን ለማዉጣት ብንፈልግ እንደዚ እናረጋለን 👇
x[1: 4]
:> እንደምታዩት መጀመሪያ list 'ኡ የተወከለበትን variable እንፅፋለን( እኔ የሰራሁት list የተወከለዉ በ 'x' ስለሆነ x ብዬ ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል square bracket እንከፈታለን ( [ )
:> ከየት ጀምሮ ነዉ መቁረጥ የምንፈልገዉ ? index 'ኡን እንፅፋለን: : (እኔ መቁረጥ የፈለኩት ከ 2 ጀምሮ ስለሆነ 2 የምትገኝበትን index ማለትም 1'ን ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል ሁለት ነጥብ እናረጋለን( : )
:> እስከየት ነዉ መቁረጥ የፈለግነዉ ? index እንፅፋለን (እኔ መቁረጥ የፈለኩት እስከ 5 ስለሆነ 5 የምትገኝበትን index ማለትም 4'ን ፅፌአለሁ)
:> በመቀጠል የከፈትነዉን square bracket እንዘጋለን ( ] )
ጥያቄ ካላቹ ግሩፕ ላይ ጠይቁን!
@h_programming
(I typed this fast in my 5.5 inch mobile, if any mistakes I am sorry)
እስካሁን በተማርነዉ መሰረት ጥያቄ ልጠይቃቹ
❓ከትች የለዉን list ከ 1 እስከ 4 (4'ን ጨምሮ) ቆርጣቹ አዉጡ!
[1, 2, 3, 4, 5, 6]
❓ከትች የምታዩት list የ ሆነ ቦታ ቅደም ተከተሉን አልጠበቀም : : አስተካክሉት!
["A", "B", "B", "D", "E"]
መልሳችሁን በ 👉 @h_grambot
❓ከትች የለዉን list ከ 1 እስከ 4 (4'ን ጨምሮ) ቆርጣቹ አዉጡ!
[1, 2, 3, 4, 5, 6]
❓ከትች የምታዩት list የ ሆነ ቦታ ቅደም ተከተሉን አልጠበቀም : : አስተካክሉት!
["A", "B", "B", "D", "E"]
መልሳችሁን በ 👉 @h_grambot
የመጀመሪያዉ...
ወይም ባጭሩ : -
ሁለተኛዉ : -
list 'ኡ ቅደም ተከተሉን እንዳይጠብቅ የሆነዉ "B" በመደገሙ ነዉ ስለዚህም ለማስተካከል "B" 'ን በ "C" እንቀይራለን : :
በዚ መሰረት ተስተካክሏል ለማረጋገጥ #print አርገን ማየት እንችላለን...
x = [1, 2, 3, 4, 5, 6]
print(x[0:4])ወይም ባጭሩ : -
print([1, 2, 3, 4, 5, 6][0:4])ሁለተኛዉ : -
list 'ኡ ቅደም ተከተሉን እንዳይጠብቅ የሆነዉ "B" በመደገሙ ነዉ ስለዚህም ለማስተካከል "B" 'ን በ "C" እንቀይራለን : :
x = ["A", "B", "B", "D", "E"]
x[2] = "C"በዚ መሰረት ተስተካክሏል ለማረጋገጥ #print አርገን ማየት እንችላለን...
print(x)ዛሬ ስ list አንዳንድ ተጨማሪ ነገሮችን እናያለን ከዛ በፊት ግን ስለጠፋሁ በጣም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ 🙏 : : ማንም left ያረገ ባለመኖሩም ደስ ብሎኛል : : እኛ እንድንበረታታ እና ቶሎ ቶሎ ትምርት እንድንለቅ በየጊዜዉ የምንሰጣቸዉ ጥያቄውች ስሩ መልሳቸዉንም ላኩ : ግሩፑ ላይም ያልገባችሁን ጥያቄ በመጠየቅ ተሳተፋ ! የምንሰጣቸዉን example run ስታረጉ error ካጋጠማችሁ ምን አልባትም type ሳረግ ተሳስቼ ይሆናልና ግሩፕ ላይ ወይም @h_grambot ላይ ጠይቁ ማስተካከያ ታገኛላችሁ !
#ለምትከታተሉን_እና_member_በመጨመር_ለምታግዙን_እናነሰግናለን 🙏
#ለምትከታተሉን_እና_member_በመጨመር_ለምታግዙን_እናነሰግናለን 🙏