🤔 ስንት መለሳችሁ❓
public poll
5 / 5 – 19
👍👍👍👍👍👍👍 63%
@Typing1234, @Bypromote, @Love_nati, @SamStunner, Beki, @Mu1Se, @Mikostudio, @fadil1763, @Enoch90s, @henoktesfa, @Mube70, @Yeabkingofficial, @Abity_D, @Fuanzy, @iBoyd, @ESORHIS, @yabu4440, Ziyech, @koh342
4 / 5 – 7
👍👍👍 23%
@Ethiopiazz, @trippysoull, @Micah_K, @E_s_p_a_c_e, @Yegna_tv, @Mister_Yo, Edsamtar
1 / 5 – 3
👍 10%
Y ̶o ̶u, @s8cr8t, @Fox_wave0
3 / 5 – 1
▫️ 3%
@Aphenomenal
2 / 5
▫️ 0%
0 / 5
▫️ 0%
👥 30 people voted so far.

🙏 ሰላም ዉድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አስደሳች ዜና ይዜላችሁ ነዉ የመጣሁት 😋 : :
✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳
ክረምት ላይ programming መማር የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለዉ ሊንክ በመግባት #apply ማረግ ትችላላችሁ : :
የሚያስፈልጉ ነገሮች...
➢ #email account ሊኖራችሁ ይገባል : :
➢ የ High school ተማሪ መሆን አለባችሁ : :
➢ #Application essay ( በ English language )
➢ #Recommendation letter from your math or physics or IT teacher (ግዴታ አይደለም)
➢ የ 10 #ማትሪክ ዉጤት (ግዴታ አይደለም)
➢ #Transcript (ግዴታ አይደለም)
እነዚህን ነገሮች ካሟላችሁ በኋላ ከታች ባለዉ #link በመግነባት account ከከፈታችሁ በኋላ በምታገኙት ክፍት ቦታ ላይ #application essay ትፅፋላችሁ (ከ 500 ቃል መብለጥ የለበትም )
Recommendation, Transcript, እና ሌሎች optional ነገሮችን ወደ #PDF ቀይራችሁ #upload ማረግ ትችላላችሁ : :
🔔Reminder: apply ማረግ የምትችሉት በፈረንጆቹ እስከ April 1 ድረስ ነዉ: : ዛሬን ጨምሮ 10 ቀን አላችሁ ፍጠኑ!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://addiscoder.com/#apply
⚜መልካም እድል ! ! !🔱
✍ @h_programming

Covid19 Ethiopia.apk
3 MB
ስለ Corona virus የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት መተግበሪያ(app) ነዉ: :
Developer ➠ @E_Programmer
" ኮሮና ቀልድ አይደለም ! "
📥 Download Now 📥
Developer ➠ @E_Programmer
" ኮሮና ቀልድ አይደለም ! "
📥 Download Now 📥
🇵 🇾 🇹 🇭 🇴 🇳
IDLE'ን ወይም Pydroid'ን ከጫናችኋቸዉ በኋላ ባለፈው ባሰየናችሁ መንገድ በመክፈት ከታች ያለዉን code ፅፋችሁ run አድርጉ : : run ስታረጉት ከሚመጣዉ ነገር ተነስታችሁ የፃፋችሁት code ምን እንደሚሰራ መረዳት ትችላላችሁ : :
እንደ መጀመሪያ ጊዜ ይህን code ፃፋ👇
print("hello word")
ከላይ የተፃፈዉ ኮድ የተለያዩ ክፍሎች አሉት መጠሪያቸዉም እንደሚከተሉት ቀርቧል...
#print 👉 function
( 👉 opening parenthesis
"hello word" 👉 argument
) 👉 closing parenthesis
ከላይ ባለዉ code ላይ #print የሚለዉ ቃል function ይባላል : : አገልግሎቱም የተቀበለዉን #argument በዚ case "hello word" የሚለዉን string: screen ላይ እንዲታይ ማረግ ነዉ : : "hello word" የሚለዉ string: display የሚሆንበት ቦታ #Console በመባል ይጠራል : :
ከ print() function በተጨማሪ የተለያየ ስራ የሚሰሩ ሌሎች functions አሉ : : ለምሳሌ: int(), float(), str(), eval(), input(), abs(), format(),...etc.
ከነዚህ function'ኦች በኋላ ሁል ጊዜም የ ቅንፍ ምልክት ወይም parenthesis () መምጣት አለበት: : እንደየ function'ኡ አይነት በ ቅንፉ መሀል የምንፅፈዉ ነገር #ሊኖርም | #ላይኖርም ይችላል : : ይህ በቅንፉ መሀል የምንፅፈዉ ነገር #Argument ይባላል : : Argument የሚቀበሉም የማይቀበሉም function'ኦች አሉ : : ለዛም ነዉ እንደየ function'ኡ አይነት... ያልኩት : :
Function'ኦችን የሚያመሳስላቸዉ የጋራ በህርያት...
✅ ከሁሉም functions በኋላ #parenthesis ወይም ቅንፍ መኖር አለበት : :
✅ ሁሉም functions በ lower case | በ small letter ነዉ የሚፃፉት : :
ለምሳሌ 👇
print("hello word") -------✔️
PRINT("hello word") --- ❌
Print("hello word") -------❌
PrInT("hello word")-------❌
⚠️ ይህ የሆነበት ምክንያት python case sensitive ስለሆነ ነዉ ማለትም በ python print ≠ Print ≠ PRINT.
#Assignment 1
Argument የሚቀበሉ እና የማይቀበሉ function'ኦችን ለይታችሁ ዘርዝሩ!
Google ማረግ ይቻላል : :
መልሶቻችሁን በ @h_gramBot በኩል ወይም @h_programmers_group ላይ ላኩልንና discuss እናርግበት : :
በቀጣይ የዘረዘርናቸዉን እያንዳንዱን functions በጥልቀት የምናይ ይሆናል : :

ከላይ ያሉትን codes ፅፋችሁ ስትጨርሱ የfile'ኡን extension ''.py '' ብላችሁ save ማድረግ አትርሱ።
ምሳሌ : '' filename.py '' => ይሄ የሚያሣየው ''filename'' የሚባልን የ Python file ነው።
EXTENSION: ማለት የ file'ኡን አይነት የምንገልጽበት system ነው።
ምሳሌ :
.py : python file
.java : java file
.html : HTML file
.doc : document file
.exe: windows application file
.apk : android application file
e.t.c....... እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።

ㅤㅤ🇵 🇾 🇹 🇭 🇴 🇳
══════◄••❀••►══════
በባለፈዉ ትምህርታችን ስለ print function, argument, እና Console ምንነት ባህያትና አጠቃቀማቸዉን ለማየት ሞክረናል : :
ዛሬ የምንጀምረዉ ባለፈዉ የተጠየቀዉን ጥያቄ በመመለስ ይሆናል : :
ጥያቄዉ የነበረዉ : -
"Argument የሚቀበሉ እና የማይቀበሉ function'ኦችን ለይታችሁ ዘርዝሩ " ነበር የሚለዉ...በሚያሳዝን ሁኔታ😔 ማንም ሰዉ መልስ አላከልኝም : :
ቢሆንም ዛሬ መልስ እሰጥበታለሁ : :
መልስ : - python የራሱ የሆኑ በጣም ብዙ የሆኑ function'ኦች አሉት : እነዚህን function'ኦች #in_built_functions ብለን እንጠራቸዋለን : : ነገር ግን ከ in-built functions በተጨማሪ #Download አርገን መጠቀም የምንችላቸዉ function'ኦች አሉ : : ከዛም አልፎ python የራሳችንን function ፈጥረን መጠቀም እንድንችል ይፈቅድልናል : እነዚህ እራሳችን የፈጠርናቸዉ function'ኦች #Userㅤdefinedㅤfunctions ተብለዉ ይጠራሉ (እንዴት የራሳችንን function መፈጠር እንደምኔችል ወደፊት እናያለን ) : :
ወደ ጥያቄዉ ስመለስ: in-built ከሆኑት function'ኦች መካከል argument የሚቀበሉም የማይቀበሉም functions አሉ : :
✅ የሚቀበሉ :- print(), input(), str(), int(), float(), eval(), abs(), round(),....etc. (እዚጋ የዘረዘርናቸዉን functions ምንነት እና አገልግሎት ወደፊት እናያለን)
✅ የማይቀበሉ :- exit(), quit(), string.isalnum(), string.isalpha(), string.isdigit(), string.intitle(), turtle.isdown(), turtle.done(), turtle.bye(),....etc. (እዚጋ የዘረዘርናቸዉን functions ምንነት እና አገልግሎት ወደፊት እናያለን)
የባለፈዉ ጥያቅ መልስ ይሄን ይመስላል : ስለምታነቡት እናመሰግናለን : :
⚜ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!!!🔱
Join us @h_programming
#Stay_safe
#Stay_home

-------------------------------------------
1, Do U want to shape and guide Ur life by getting lessons of hope, comfort, courage, etc?
...........................................
2, Do U want to build up your psychological make up and shape Ur thought patterns?

3, Do U need words of advice, encouragement, confidence and strength?

4, Moreover, Do U want to make Ur life delicious?
____
As long as ur answer is "Yes", please join this chanal 👉"QOUTES AND PROVERBS" now!
How interesting it is!
............................................
"If I have some time to talk to my friends, I never miss time to read sayings which are everlasting advices in my life."
Link - @Cqoute_proverb
- @Gqoute_proverb
----------------------------------------------

💻PROGRAMMING STYLES
የምንፅፈው #code ተቀባይነት እንዲኖረዉ የሚያስችለዉ ዋነኛዉ ነገር #በትክክል_መስራቱ ቢሆንም ነገር ግን ሌሎች programmer’ኦች ያለ code’ኡ ፀሀፊ ድጋፍ በትክክል አንብበው የሚረዱት, የሚጠቀሙት እና የሚያሻሽሉት መሆን መቻል አለበት፡፡ ይህም ሊሆን የሚችለዉ #good_programming_style ስንከተል ነዉ : :
ስለዚህ Programming Style ማለት የprogram’ኣችን #ገፅታ(አፃፃፍ) ምን እንደሚመሰል ይገልፅልናል : :
✅ በ ጥሩ የ programming አፃፃፍ ( በ Good programming style) የተፃፈን code ማንኛዉም ሰዉ በቀላሉ አንብቦ መረዳት ይችላል : :
✅ ነገር ግን በ መጥፎ የ programming አፃፃፍ ( በ Bad programming style) የተፃፈን code ሌላ ሰዉ ለማንበብ ለመረዳትና ለማስተካከል ቢሞክር ከባድ ነዉ የሚሆነዉ : :
የ ጥሩ programming አፃፃፍ ( Good programming style ) መገለጫዎች
🔆 በprogram’ኣችን ውስጥ ቁዋሚ የሆነ programming style መጠቀም : :
⚜ለምሣሌ⚜፡
#Code1 - print(“Programming Styles deal with what program looks like.”)
#Code2 - print('Programming Styles deal with what program looks like.')
ከላይ እንደሚታየዉ #Code1- ላይ 👉 Programming Styles deal with what program looks like. 👈 የሚለዉ text በ ሁለት double quote መካከል የሚገኝ ሲሆን | #Code2 ላይ ደሞ በ ሁለት single quote መካከል ይገኛል : :
ሆኖም ግን #code1 እና #code2 የ ሚሰሩት ስራ ተመሳሳይ ነዉ : : ሁለቱም 👉 Programming Styles deal with what program looks like. 👈 የሚለዉን string screen ላይ እንዲታይ ያደርጋሉ : :
ምክንያቱም በ python #double_quote(" ") እና #single_quote(' ') ተመሳሳይ አገልግሎት ያላቸዉ በመሆኑ ነዉ : : ነገር ግን ለዉጥ የለዉም ብለን ሲፈልገን በ double quote ሲፈልገን በ single quote መፃፍ ተገቢ አይደለም በ single quote ከጀመርን በዛዉ መቀጠል | በ double quote ከ ጀመርንም በ ዛዉ መቀጠል አለብን : :
🔆 code'አችን ላይ operator የምንጠቀም ከሆነ በ2ቱም የoperator side ላይ አንድ አንድ space መተው : :
⚜ለምሳሌ⚜:-
4 + 10 * 2 / 5 ✔️(good p.s)
4+10*2/5 ❌(bad p.s)
#Note: operator የምንላቸዉ (+, -, /, //, *, **.…ወደፊት በስፋት እናያቸዋለን)
🔆 በprogram’ኣችን መጀመሪያ ላይ ጠቅላላ የprogram’ኡን #ዓላማ, #key feautures እና የሚጠቀማቸው ልዩ ልዩ መንገዶች በ #comment መልክ መግለፅ (ስለ comment በቀጣይ እንመጣበታለን)
✍ @h_programming
#share #share

Comment
••••••••••••••••••••••••••
በፕሮግራሚንግ ውስጥ አንድ ዋና እና ጠቃሚ የሆነ ነገር ቢኖር ኮዳችንን ኮመንት ማድረግ ነው::
ኮመንት ማድረግ ማለት ኮዳችንን ለሚያነቡ ሰዎች ስለ ኮዳችን ቀላል ማብራርያን ወይም መረጃን የምንሰጥበት መንገድ ነው:: ይህ ኮመንት የተንዛዛ መሆንም የለበትም በቀላሉ ማስተላለፍ የፈለግነውን መልእክት በአጭሩ መግለፅ አለብን::
ኮዳችንን ኮመንት ማድረግ ጠቀሜታው ኮዳችንን ለሚያነቡ ሌሎች ሰዎች ብቻ ሳይሆን እኛም ተመልሰን ከጊዝያት ቡሀላ ኮዳችንን እንዳንረሳው እና በቀላሉ እንድናስታውስ ያግዘናል::
ማስታወሻ:-
ፕሮግራማችንን run በምናረግበት ጊዜ ኮመንት ያደረግነው ነገር excute አይደረግም ማለትም ለተጠቃሚዎች አይታይም::
ከታች በምስሉ እንደምትረዱት ኮመንት እንደተፃፈ የምታውቁት ኮዱን ከከፈታችሁ ብቻ ነው::
📌 የ ኮመንት አይነቶች
1⃣ line comment (ባለ አንድ መስመር ኮመንት)
ከአንድ መስመር ያልበለጠ ኮመንት line comment በመባል ይጠራል : :
line comment ለመፃፍ በ መሰላል ምልክት(#) እንጀምራለን ይቺ የመሰላል ምልክት pound sign (#) ትባላለች : :
⚜ ምሳሌ :
#this is line comment
2⃣ Pharagraph comment ( ባለ ብዙ መስመር ኮመንት )
ከአንድ መስመር በላይ የሚሆን ኮመንት pharagraph comment በመባል ይታወቃል : : pharagraph ኮመንት ለመፃፍ በ ሶስት #single_quote እንጀምርና comment ከፃፍን በኋላ በ ሶስት #single_quote እንዘጋዋለን : :
⚜ምሳሌ:
'''
this is paragraph comment
this is paragraph comment
'''
©CodeIT

🙌 ሰላም ሰዎች !
ዛሬ ስለ Errors in programming (በ programming ዉስጥ ሊያጋጥሙን ስለሚችሉ ስህተትች) እናወራለን : : ትኩረት !!!
Errors in Programming
Program በምንፅፍነት ጊዜ የተለያዩ አይነት Errors ( ስህተቶችን ) ልንሰራ እንችላለን : : እነዚህን ስህተቶች ካልተስተካከሉ በስተቀር የ program'ኦችንን ዉጤት ማየት አንችልም : : ስለሆነም ስህተቱ የተፈጠረበትን ቦታ ፈልጎ ማስተካከል የግድ ነዉ : :
Type of programming errors
3 አይነት የ error አይነቶች አሉ : : እነሱም : -
1) Syntax Error
የመጀመሪያዉ syntax error በመባል ይጠራል : :
🔺 በአፃፃፍ ስህተት ምክንያት ወይም የ programming አፃፃፍ ህግን ባለመከተል የሚፈጠር የ error አይነት ነዉ : : ሁሉም programming language'ኦች የየራሳቸዉ የአፃፃፎ ስርአት አላቸዉ ይህን የአፃፃፍ ስርአት ያልተከተልን እንደሆነ syntax error ይፈጠራል ማለት ነዉ : :
ለምሳሌ : -
print("code tech"
🔺 ይህን 👆 python code run ለማረግ ብንምክር አሺ አይልም ምክንያቱም በትክክል አልተፃፈም : : ይህም syntax error 'ን ያስከትላል : :
ከላይ ያለዉ code ተስተካክሎ ሲፃፍ : -
print("code tech")
🔺 ይህ የ error አይነት ቀለል ያለ እና በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነዉ : :
🔺 Syntax error በሚፈጥረበት ጊዜ interpreter'አችን error 'ኡ የተፈጠረበትን ቦታ እና የተፈጠረዉን የ error አይነት እንዲሁም ለምን እንደተፈጠረ የሚገልፅ መልእክት ያሳየናል : :
በቀጣይ ስለ : -
2) Run Time Error
3) Logical Error
እናያለን : :
መልካም ቀን !
@h_programming
@h_programmers_group

👍2
የቀጠለ...
2) Run Time Error
ይህ የ error አይነት የፃፍነዉን program run ካረግን ነኋላ ተጠቃሚዉ ወይም user 'ኡ በሚያስገባዉ ነገር ምክንያት ሊፈጠር የሚችል የ error አይነት ነዉ : :
⚜ ምሳሌ : -
num = float(input("enter the number: "))
print(num)
ለምሳሌ ከላይ የምታዩት code ከተጠቃሚ decimal ቁጥርን ተቀብሎ, አጠጋግቶ የሚመልስ ነዉ : : ለምሳሌ ተጠቃሚዉ 3.8 ቢያስገባ 4 'ን ይመልሳል ማለት ነዉ : : ነገር ግን ይህ code በትክክል ሊሰራ የሚችለዉ user 'ኡ ቁጥር ብቻ ሲያስገባ ነዉ ቁጥር ያሎነ ነገር ለምሳሌ A 'ን ቢያስገባ error ይፈጠራል ይህም የ error አይነት run time error ይባላል : :
🔺 ልክ እንደ syntax error ሁሉ ይህም የ error አይነት በሚፈጠርበት ጊዜ interpreter 'አችን ስህተቱ የተፈጠረበትን ቦታ, የተፈጠረበትን ምክንያት እና የ error 'ኡን አይነት የያዘ መልእክት ያሳየናል : :
🔺 run time error 'ን የምናስተካክለዉ try-except block 'ን በመጠቀም ነዉ : ማለትም ለምሳሌ ተጠቃሚዉ ቁጥር ያሎነ ነገር ሲያስገባ "እባክዎን ቁጥር ብቻ ያስገቡ! " የሚል መልዕክት ወይም የተሳሳተ ነገር እንዳስገቡ የሚገልፅ መልዕክት እንዲያሳይ በማድረግ ለማስተካከል መሞከር አስፈላጊ ነዉ : :
Next 🔜 Logical error
@h_programming
❔ጥይቄ 👉 @h_programmers_group or @h_grambot