CODE TECH™ (channel)
227 subscribers
42 photos
1 video
8 files
21 links
“Any fool can write code that a computer can understand. Good programmers write code that humans can understand.” – Martin Fowler

Channel ➻ @h_programming
Group ➻ @h_programmers_group
Bot ➻ @h_gramBot
Download Telegram
7⃣ "Run" ለማረግ save መደረግ ስላለበት "Ok" የሚለዉን እንነካለን..
8⃣ የምንፈልገዉን ስም ከሰጠነዉ በኋላ save ማድረግ : :
9⃣ በመጨረሻም ለፃፍነዉ code output ማየት እንችላለን

(ለምሳሌ እኔ የፃፍኩት ራዲየሱ 50 pixel የሆነ ክብ የሚሰራ code ስለነበረ በምስሉላይ እንደምታዩት የክብ ምስል መቷል)
Computer የሌላችሁ ደሞ ከታች የምለቅላችሁን app በመጠቀም በስልካቹ python code መፃፍና run ማረግ ትችላላቹ : :
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇
ru.iiec.pydroid3.apk
43.6 MB
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Pydroid3
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Description: pythons IDE for android users

❖ Version: 3.11_arm(60)
❖ Updated on: Oct 26, 2019
❖ Size: 43.59 MB
❖ File Type: Android app
ከላይ የለቀኩት app Pydroid ይባላል የሚጠቅመዉም python'ን በስልካችን ለመፃፍ ነዉ : :

#አጠቃቀሙን 👇
ስልካችን ላይ #install አርገን ከከፈትነዉ በኋላ #program file እስከሚጭን ትንሽ እንጠብቀዋለን : :
ከዚያም በምስሉ ላይ እንደምታዩት አይነት ነጭ የመፃፊያ ቦታ ይመጣል..
በቦታዉ ላይ የፈለጋችሁትን code ከፃፋችሁ በኋላ #run ለማረግ/ ዉጤቱን ለማየት በ ቀይ ያከበብኩበትን በተን ተነኩታላችሁ...
በመጨረሻም ለፃፍነዉ code output ማየት እንችላለን

(ለምሳሌ እኔ የፃፍኩት ራዲየሱ 50 pixel የሆነ ክብ የሚሰራ code ስለነበረ በምስሉላይ እንደምታዩት የክብ ምስል መቷል)

የሰራነዉንም ስራ save ማረግ እንችላለን : :

Note: save ስታረጉ የፈለጋችሁትን ስም ከሰጣችሁት በኋላ መጨረሻዉ .py መሆን አለበት : : ይህም የ python file መሆኒን ያመለክትልናል : :
ከዚበኋላ በሚኖረን ቆይታ ከላይ በሰጠነችሁ tool'ኦች ተጠቅማች እንዴት program እንደምትፅፋ እናያለን : :

#ነገር_ግን የምናስተምራችሁ ትምህርት ግልፅ እንዲሆንላችሁ እና በራሳችሁ አዳዲስ ነገር መፍጠር እንድትችሉ ...pc ያላችሁ IDLE'ን የሌላችሁ ደሞ Pydroid'ን አዉርዳችሁ የምንሰጣችሁን code በመፃፍ መለማመድ አለባችሁ : :

አሁን ብዙም ላቶዱት ትችላላቼሁ ወይም programming አፕ ለመስራት ብቻ የሚጠቅም መስሎ ሊታያችሁ ይችላል: ነገር ግን ብዙ እያወቃችሁት ስትሄዱ ከምንም በላይ እንደምቶዱት አልጠራጠርም : : የማሰብና ችግሮችን የመፍታት አቅማችሁን ይጨምርላችኋል : :

እስኪ IDLE'ን ወይሞ Pydroid'ን ያወረደዉ?
Hulachhum appun mawred alebachhu yalesu memar yemaytaseb new
#Quiz 2
━━━━━━━━━━━━━━━━━
እስከዛሬ ስለ Python የለቀቅናቸው ትምህርቶች በደንብ እንደገባችሁና ከኛ ጋር እንደሆናችሁ ለማለጋገጥ ከታች ጥያቄዎች አስቀምጠናል : :

😊እንዳትኮራረጁ ሸፍናችሁ ስሩ‼️
━━━━━━━━━━━━━━━━━
1⃣ Python'ን የፈጠረዉ ሰዉ ማን ይባላል❓
Anonymous Poll
8%
ሀ/ Bjarne Stroustrup
8%
ለ/ Rasmus Lerdorf
83%
ሐ/ Guido van Rossum
1%
መ/ Mark Zuckerberg
2⃣ ከሚከተሉት ዉስጥ text editor የሆነዉ የትኛዉ ነዉ❓
Anonymous Poll
16%
ሀ/ Net beans
11%
ለ/ Ecliplse
32%
ሐ/ IDLE
42%
መ/ Sublime
3⃣ ከሚከተሉት ዉስጥ integrated development environment(IDE) የሆነዉ የቱ ነዉ❓
Anonymous Poll
9%
ሀ/ Aton
54%
ለ/ Net beans
15%
ሐ/ Sublime text
22%
መ/ Notepad ++
4⃣ Code ለመፃፍ እና run ለማረግ ወይም ዉጤቱን ለማየት የሚጠቅመን የቱ ነዉ❓
Anonymous Poll
94%
ሀ/ IDE
6%
ለ/ Text editor
5⃣ IDLE የሚለዉ ምህፃረ ቃል ሲተነተን...
Anonymous Poll
85%
ሀ/ Integrated development environment
15%
ለ/ Interactive development environment
What is the difference between IDE and IDLE❓

📥 send ur answer to @h_gramBot
💡 Correction 💡

1⃣ ሐ

2⃣ መ

3⃣ ለ

4⃣ ሀ

5⃣ ለ

For any question 👉 @h_gramBot