CODE TECH™ (channel)
227 subscribers
42 photos
1 video
8 files
21 links
“Any fool can write code that a computer can understand. Good programmers write code that humans can understand.” – Martin Fowler

Channel ➻ @h_programming
Group ➻ @h_programmers_group
Bot ➻ @h_gramBot
Download Telegram
👋 ሰላም የተከበራቹ የ 💻 CODE TECH ቤተሰቦች : :

ዛሬ Python'ን ለመማር ስለሚያስፈልጉ ነገሮች እንነጋገራለን : : ሁላችሁም ቢሆን Python programming language የመማር ፍላጎት ዋነኛዉ ነገር ቢሆንም፤ አንዳንድ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ማሟላት ይኖርባችኋል: :

የሚያስፈልጉ ነገሮች.....
➢ ከቻላቹ computer ቢኖራችሁ በጣም አሪፍ ነዉ....
➢ ከሌላችሁ ግን ችግር የለዉም በ smart phone'አችሁ መጠቀም ትችላላችሁ : :

Python'ን ጨምሮ ሌሎችንም programming languages በcomputer ላይ ወይም በ smart phone ላይ ለመፃፍ ሁለት አይነት tools እንጠቀማለን....

✔️ Text editor
✅ Integrated development environment (IDE)


1⃣ Text editor
Text editor የምንላቸው code ለመፃፍ ብቻ የሚያገለግሉ ናቸዉ : : በ text editor የፃፍነዉን Code run ማድረግ እና የሚመጣዉን ነገር ማየት አንችልም: :

Example; sublime text, Notepad, Notepad ++, Aton,...etc.

2⃣ Integrated Development Enviroment (IDE)
የምንላቸው ደግሞ code'ኡን እየፃፍን run ማድረግ የምንችልበት ነው።

Example; net beans, Ecliplse, Pycharm, IDLE,...etc.
ከላይ ከዘረዘርናቸዉ IDE'ዎች python'ን ለመፃፍ በጣም አሪፉ IDLE ነዉ: : Pycharm'ም በጣም አሪፍ ነዉ : : ነገር ግን Pycharm በ size ትልቅ ስለሆነ upload ለማረግ ያስቸግራል: :

IDLE ይለቀቅ?
👆 Add Comment የሚለዉን በመንካት አስተያየታችሁን አስቀምጡልን: : ሌሎች የሰጡትን comment ማየትም ትችላላችሁ: :
Icon of IDLE
python_3.8.2.exe
25.3 MB
━━━━━━━━━━━━━━━━━
IDLE
━━━━━━━━━━━━━━━━━
❖Version: 3.8.2
❖ Release Date: Feb. 24, 2020
❖ Size: 25.3 MB
❖ File Type: Desktop/pc app
IDLE 👆 ማለት ይሄ ነዉ አዉርዱትና PC ላይ install አርጉት: :
1⃣ computer ላይ install ካረግነዉ በኋላ start menu ላይ "IDLE" ብለን በመፃፍ እንፈልገዋለን ከዛም እንመርጠዋለን : :
2⃣ File የሚለዉን እንነካለን
3⃣ New file የሚለዉን እንነካለን
4⃣ አዲስ ፋይል ይከፈታል...
5⃣ የከፈትነዉ አዲስ ፋይል ላይ የፈለግነዉን python program እንፅፋለን: ከዛም ለፃፍነዉ code/program ዉጤቱን ለማየት "run" የሚለዉን እንነካለን...
6⃣ "Run module" የሚለዉን እንነካለን...
7⃣ "Run" ለማረግ save መደረግ ስላለበት "Ok" የሚለዉን እንነካለን..
8⃣ የምንፈልገዉን ስም ከሰጠነዉ በኋላ save ማድረግ : :
9⃣ በመጨረሻም ለፃፍነዉ code output ማየት እንችላለን

(ለምሳሌ እኔ የፃፍኩት ራዲየሱ 50 pixel የሆነ ክብ የሚሰራ code ስለነበረ በምስሉላይ እንደምታዩት የክብ ምስል መቷል)
Computer የሌላችሁ ደሞ ከታች የምለቅላችሁን app በመጠቀም በስልካቹ python code መፃፍና run ማረግ ትችላላቹ : :
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇
ru.iiec.pydroid3.apk
43.6 MB
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Pydroid3
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Description: pythons IDE for android users

❖ Version: 3.11_arm(60)
❖ Updated on: Oct 26, 2019
❖ Size: 43.59 MB
❖ File Type: Android app
ከላይ የለቀኩት app Pydroid ይባላል የሚጠቅመዉም python'ን በስልካችን ለመፃፍ ነዉ : :

#አጠቃቀሙን 👇
ስልካችን ላይ #install አርገን ከከፈትነዉ በኋላ #program file እስከሚጭን ትንሽ እንጠብቀዋለን : :
ከዚያም በምስሉ ላይ እንደምታዩት አይነት ነጭ የመፃፊያ ቦታ ይመጣል..