gonder zuria wereda proseperty party/ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ
98 subscribers
284 photos
11 links
Download Telegram
#GOZW-PP
''ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችን እናሻግራለን"
በሚል መሪ ቃል በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጭህራ  ቀበሌ የብልጽግና ፓርቲ የአባላት መድረክ ተካሄደ።
#ቃላችንን_ፈጽመን_ከፍታው_ላይ_እንገናኝ
#GOZW-PP
በጎንደር ዙሪያ ወረዳ "ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን "በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ተመስርቶ ከመንግስት ሰራተኛ አባላት ጋር ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ግንቦት 2015 ዓ/ም(ጎንደር ዙሪያ ወረዳ)

በኮንፈረንሱ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ ብርሃኑ ፣የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፖርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኑርሁሴን ሁሴን ፤የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል ።

በኮንፈረንስ የእንኳን ደህና መጣቹህ ንግግር ያደረጉት የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ ብርሃኑ "ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን "በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ሁኔታዎች በፖለቲካ በማህበራዊና በኢኮኖሚ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በጋራ በመመካከርና ቀጣይ አቅጣጫዎች በማስቀመጥ የህዝቡ ውስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር የህብረተሰቡን ሰላም ፣ልማትና መልካም አስተዳደር ተግባራትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሻገር ዓላማ አድርጎ የሚሄድ መሆኑን ተናግረዋል።

በኮንፈረንሱ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፖርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኑርሁሴን ሁሴን "ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን "በሚል መሪ ቃል ለመንግስት ሰራተኛ አባላት የሰነዱን ይዘት፣ ዓላማና ግቦችን በዝርዝር አቅርበዋል ለቀጣይም በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና የፖለቲካ የገጠሙንን ችግሮች በጋራ በማንሳት የጋራ መግባባት መያዝ ያስፈልጋል ብለዋል።

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቤተሰብ ይሁኑ!

ፌስቡክ
https://www.facebook.com/GZuria

ቴሌግራም
https://t.me/gozpc

ትዊተር
https://twitter.com/selamSe19827667?t=VWcey5NrCj3-jqhGac3hOw&s=09

ዩቲዩብ
https://www.youtube.com

መረጃዉ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ነዉ።
1
#GOZW -PP
በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች "ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ ቃል የህዝብ ኮንፈረንስ ተካሄደ ።

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን በሚል መሪ ቃል የህዝብ ኮንፈረንስተካሄደ።
#ቃላችንን_ፈጽመን_ከፍታው_ላይ_እንገናኝ
#GOZW-PP
“ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችን እናሻግራለን” በሚል መሪ ቃል በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የማክሰኝት ከተማ ቀበሌ 01 እና 02 የከተማዉ ነዋሪዎች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ እየተካሄዱ ይገኛሉ።

ግንቦት /2015 ዓ/ም(ጎንደር ዙሪያ ወረዳ)

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የማክሰኝት ቀበሌ 01 እና 02 ነዋሪዎች "ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት እየተደረገ ይገኛል።
በዉይይቱ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታን መነሻ በማድረግ ወቅቱን እንዲገነዘቡ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል።

ተወያዩቹ የአካባቢን ሠላምና ፀጥታ በማረጋገጥ እረገድ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቁሟል።
•~•~••~•~••~•~••~•~••~•~••~•~•
‹‹የጎሃ ቃልኪዳናችን የከፍታችን ልክ ፤ ቃላችንን ፈፅመን ከፍታዉ ላይ እንገናኝ ››

•~•~••~•~••~•~••~•~••~•~••~•~•

ይህ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችና አካውንቶች ናቸው፡፡

በመሆኑም ገፃችን Like/ Follow ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎችን እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

ቀዳሚ ገጽ | የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ዩቲዩብ ገፅ:– https://www.youtube.com

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ፌስቡክ ገፅ:–
https://www.facebook.com/GZuria

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቲውተር አካውንት:–
https://twitter.com/selamSe19827667?t=VWcey5NrCj3-jqhGac3hOw&s=09

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ኢንስታግራም አካውንት:– gondar zuria wereda prosperity party.

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የቴሌግራም አካዉንት፦
https://t.me/gozpc

ለወቅታዊ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።