GoodayOn (ጉዳይ) - ☎️ 9675
4.52K subscribers
190 photos
13 videos
24 links
የጎተራ ፔፕሲ 2ተኛ በር ጋር እንደደረሱ ከፊት ወደ ንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ የሚወስድ የኮብል ስቶን መንገድ አለ። ፖሊስ መምሪያውን በግራዎ በኩል ያገኙታል። ትንሽ እንድተራመዱ በቀኝ በኩል GoodayOn 9675 ተብሎ የተፃፈበት በር አለ። መልካም ቀን!
Download Telegram
በሳምንት 2 ቀን አርብ እና ቅዳሜ ከ1፡00 -10፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 2 መኝታ ቪላ ቤት (የቤተሰብ ብዛት 2) ካሳንቺስ አካባቢ ይፈለጋል! በ0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6685
በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ቤት (የቤተሰብ ብዛት 5) አያት አካባቢ ይፈለጋል! በ0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6764
በሳምንት 4 ቀን ሰኞ ፣እሮብ ፣አርብ እና ቅዳሜ ከ1፡00 - 6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ቤት (የቤተሰብ ብዛት 3) ጃክሮስ አካባቢ ይፈለጋል! 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6763
በሳምንት 3 ቀን ጠዋት 1፡00 ሰዐት ገብታ ስራዋን ስታጠናቅቅ የምትወጣ #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤አያት አካባቢ ይፈለጋል! 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 8882
በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ (ልብስ በማሽን) ፤ ለ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት (የቤተሰብ ብዛት 4) ጀሞ አካባቢ ይፈለጋል! በ0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6793
በሳምንት 3 ቀን (አርብ ፣ ቅዳሜ ፣ እሁድ) መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ (ልብስ በማሽን) ፤ (የቤተሰብ ብዛት 4) ገርጂ አካባቢ ይፈለጋል! በ0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 8883
በሳምንት 5 ቀንከ 1፡00-6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 3 መኝታ አፓርትመንት የቤተሰብ ብዛት 3 (የስድስት ዓመት ልጅ ያለበት ፤ ሰሚት አካባቢ ይፈለጋል።
በ 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6820
በሳምንት 3 ቀን ከ 3፡00- ስራዋን እስከምትጨርስ ቅይታ መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 6 ክፍል ቪላ ቤት የቤተሰብ ብዛት 4 ፤ ቡልቡላ አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0979472677 ይደውሉልን።
መለያ 6838
በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6፡00 መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኘም ፤ የቤተሰብ ብዛት 3 (አራስ) ፤ ሰሚት 2ኛ በር አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0900327523 ይደውሉልን።
መለያ 8941
በሳምንት 3 ቀን ከ2፡00 - 7 ፡00 መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 3 መኝታ አፓርታማ ፤ የቤተሰብ ብዛት 2 ፤ መስቀል ፍላወር አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6832