ወርቃማ ንግግሮች
16.5K subscribers
1.01K photos
211 videos
54 files
3.29K links
ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና።

አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot

https://youtube.com/channel/UCgP-E0miz3BhJ0YAGJ2zCHg
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ○ የሟችና አልቃሽ አስገራሚ ገፅታ ○~

አንድ ቀን አላህን በጣም የሚያመልክ ሰው ወደ ሞት እየተቃረበ መጣ በዙሪያው ያሉ ቤተሰቦቹ ማልቀስ ጀመሩ...ከዛም ይህ ሊሞት የተቃረበ ሰው ለቤተሰቦቹ "ቁጭ አድርጉኝ " አላቸው ደግፈው አስቀመጡት ..ከዛም ወደ አባቱ ዞረና ለምን ታለቅሳለህ ብሎ ጠየቀው አባቱም አንተን ማጣቴ ከአንተ በኋላ ብቸኛ መሆኔ ነው የሚያስለቅሰኝ ብሎ መለሰ ..ወደ እናቱም ዞረና እናቴ ለምንድነው የምታለቅሺው አላት እናትየውም "የልጅ ማጣት መሪር ሀዘን ነው የሚያስለቅሰኝ " አለችው ..ወደ ሚስቱ ዞረና ባለቤቴ ምንድነው የሚያስለቅስሽ አላት እሷም " የአንተን መልካም ነገር ስለማጣ ፤ወደሌላ ስለምከጅል ሸክም ስለምሆን ነው አለችው ወደ ልጆቹም ዞረና ምንድነው የሚያስለቅሳችሁ አላቸው እነሱም " ካሁን በኋላ ወደ የቲምነት ወደ ውርደትና ደጋፊ ወደማጣት ስለምንጓዝ አሉት....ይህን ሁሉ ከሰማ በኋላ በጣም አለቀሰ ቤተሰቦቹም ለምን ታለቅሳለህ አሉት እሱም ሁላችሁም ለኔ ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ጥቅም ነው የምታለቅሱት ከናንተ ውስጥ ...ለጉዞዬ መርዘም ለስንቄ ማነስ የሚያለቅስልኝ የለም??....ከናንተ ውስጥ ከዚህ በኋላ መኝታዬ ለብቻዬ አፈር ለመሆኑ የሚያለቅስልኝ የለም ?? ከናንተ ውስጥ ከዚህ በኋላ ስለሚጠብቀኝ አስደንጋጭ ጥያቄዎች የሚያለቅስልኝ ሰው የለም ?? ከናንተ ውስጥ የአለማት ጌታ ፊት መቆሜን አስታውሶ የሚያለቅስልኝ የለም ??......አለና በፊቱ ወደቀ ቢያንቀሳቅሱትም ህይወቱ አልፋለች 💔💔😭
መልዕክተኛው ሰዐወ ተቀምጠው ንግግር ያደርጋሉ። ዙርያቸውን ከበው የተቀመጡ የመልዕክተኛው ሰዐወ ባልደረቦች በተመስጦ እና በስስት የመልዕክተኛውን ንግግር እያዳመጡ ነው። ፍፁም እርጋታ ፍፁም ስክነት ስፍራው ላይ ሰፍኗል።

ድንገት ከየት መጣ ያልተባለ አንድ አይሁድ ዘሎ ወደ መሀል በመግባት ነቢን ሰዐወ በሀይል አናቃቸው።
‹‹ሙሀመድ ሆይ! ገንዘቤን መልስልኝ፤ ድሮም ገንዘብ ተበድሮ መጥፋት የዘራችሁ ነው ›› ብሎ ጮኸባቸው።

ይህ ሰው በርግጥ ብድር ለነቢ ሰዐወ አብድሮ ነበር፤ ግና መክፈያ ግዜው አልደረሰም። ሰሀባው የነቢን መታነቅ ሲመለከት በጥድፍያ ሰይፉን መዘዘ፦‹‹ነቢ እባክዎን ይህን አንገት ልቀንጥሰው ይፍቀዱልኝ›› አለም።

ነቢ ሰዐወ ሰከኑ፣ ታገሱ፣ ንዴታቸውን ዋጡ፣ እንዲህም አሉ፦‹‹በስርዐት ብሩን እንዲጠይቀኝ ለርሱ ንገረው፤ ለኔ ደግሞ ብድሬን እንድመልስ ምከረኝ እንጂ አንገት መቁረጥን ምን አመጣው!››

የሁዲው ተናገረ፦‹‹በዝያ በዕውነት በላከህ ጌታ እምላለሁ፤ ብድሬን ልጠይቅህ አልመጣሁም። መክፈያ ግዜውም አልደረሰም። ብዙ ሰለልኩህ፣ ብዙ ፈተንኩህ ግና ያ በኦሪት ይወራለት የነበረው ነቢይ አንተ ሁነህ አገኘሁህ። ትዕግስተኛ ስለመሆንህ ኦሪት ነገረኝ። ዛሬ ልፈትንህ ሽቼ በአክባሪዎችህ ፊት አነቅኩህ ትዕግስትህን ተመለከትኩ።

እነሆ! የአላህ መልዕክተኛ መሆንህን እመሰክራለሁ። የነበረብህንም እዳ ለነዳያን ትመፀውተው ዘንድም ይቅር ብያለሁ ››

ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
0ረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች !
~

1- ቤተሰቦቻችሁን እርዱ። መሆንም ያለበት ነው። ግን ድጋፋችሁ የሚጠቀሙበት እንጂ የሚጎዱበት እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ለአጉል ሱሶች የሚጠፋ አይሁን።
2- ራሳችሁን አትርሱ። ተቀማጭ ይኑራችሁ። ዛሬ ሰው ተጨካክኗል። እድሜ ልካችሁን ስትልኩ ኖራችሁ በህመም የወደቃችሁ እለት የሚያነሳችሁ እንኳ ላይኖር ይችላል።
3- ብድር ስትሰጡ በሚገባ ተዋዋሉ። መካካድ በዝቷል። አማና የምታስቀምጡበትንም ለዩ።
4- በማይረቡ ሰበቦች የሚወጡ ወጭዎችን ቀንሱ።
5- ጥሩ ክፍያ አላገኘንም እያላችሁ ለወራት ያለ ስራ አትቀመጡ።
6- "አገባሻለሁ" ለሚሉ ጩልሌዎች የዘመናት ጥሪታችሁን አሟጣችሁ አትስጡ። ለትዳር ሲባል ገንዘብ መውጣቱ ችግር የለውም። ገንዘባችሁን እንጂ እናንተን በማይፈልጉ ሰዎች አትሸወዱ ማለቴ ነው።

=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Forwarded from Qidmiya Letwhid
በቀላሉ እጅግ ጠቃሚ ቻናሎች ተቀላቀሉ
👇👇
ነሺዳ + መንዙማ = ዘፈን

በየአመቱ ረመዷን ጠብቀው ይህን ኢስላማዊ  የሚል ቅብ ቀብተው የሚለቁ አሉ  ረመዳንን በመንዙማና በነሺዳ  ሞቅ ሞቅ ለማድረግ ያስባሉ 

የሚያስቀውና የሚያሳዝነው እነኚህ መንዙማ እና
ነሺዳ ከታዋቂ ዘፋኞች ሳይቀር  ግጥም
እየሰረቁ ነው የሚሰሩት ግን አንሳሳት ሁላችንም ቆም ብለን ልናስብበት ይገባል መንዙማ በማዳመጥ
ወደ አላህ የምንቃረብ አይምሰለን
ፆመኛ ሆነን የሽርክ መንዙማ እየሰማን እንዴት
          ወደ አላህ እንቃረባለን
ረመዷን ላይ መንዙማ ከረመዷን ውጪ ዘፈን??

ኢስላማዊ ስለተባለ ብቻ አናሰልመውም 
ረመዳን የቁርአን ወር ነው ።
ረመዳን የኢባዳ ወር ነው ።
ረመዳን የዚክር ወር ነው ።
አላህ ከምንም ግዜ በላይ
የምናስታውበት የምንለምንበት
የምናመሰግንበት ወር ነው


ረሱል ሰለላሁአለዪሂ ወሰለም
የወደደ እኮ  እነሱን ነው ሚከተለው።
ሱናቸውን ነው በአቅሙ ልክ እግር በእግር የሚከተለው እንጂ በሳቸው ስም እየነገድ ኪሱን እየሞላ ኡማውን ኢስላማዊ የሚል ስም ሰይሞ በዘፈን አያጠምም

አላህ ይምራን አላህ ከአውቆ አጥፊዎች አያድርገን

ሼር በማድረግ አሰራጩት
a.k
ቻናሉ ተቀላቀሉ👇👇
t.me/tdar_ina_islam
t.me/tdar_ina_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስናፈጥር የምንለው ዱአ ለመሸምደድ እንዲመች ቀለል ባለ መልኩ የተዘጋጀ ነው ቪዲዮውን

ሼር አድርጉት ይህ ነገር የማያውቁ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ

ሼር
ቻናሉ ተቀላቀሉ👇👇
t.me/tdar_ina_islam
t.me/tdar_ina_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ዩሱፍ
መጃሊሱ ሽህሪ ረመዷን.apk
383.6 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ

│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯   
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
በተፈጥሮ እንግዳ ቸኮላ ነው በር በር ነው የሚያየው ከመቀመጣቸው ይልቅ ለመሄድ ለመሰናበት ይቸኩላሉ።

ረመዷናችንም እንግዲህ እንዲሁ ነው። እንግዳችን እንደቸኮለ ነው። ነፍሶቻችሁን አንድሱ ፣ ቁርዓን አንብቡ ፣ ጉድለቶቻችሁን ሙሉ ፣ ስግደታችሁን አስረዝሙ ፣ የሱና ሰላትን ስገዱ ፣ ዱዓአችሁንም በማብዛት ፣ ነፍሶቻችሁን በማፃንት የረመዳንን ህይወት ለልባችሁ አድርጉ።

ዛሬ ረመዷን ⑦ ነው።
بسم الله الرحمن الرحيم

{ وَٱلۡعَصۡرِ }
{ إِنَّ ٱلۡإِنسَـٰنَ لَفِی خُسۡرٍ }
{ إِلَّا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ وَتَوَاصَوۡا۟ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡا۟ بِٱلصَّبۡرِ }
[Surah Al-asr ]


ሰለፎች ተገናኝተው ሲለያዩ ከላይ ያለው ማለትም
Surah Al-asr  አንደኛው  ላንደኛው በየተራ ይቀሩት ነበር ።

ግን ዛሬ ላይ ይህን የሰለፍች መንገድየተረሳ
የተዘነጋ ይመስላል
ከኛ ውስጥ አንዳችን ለጓደኛችን ይህን ሱራ
አስቁመን ብንቀራለት  ስቆብን ሁላ ሊያልፍ ይችላል
አልያም ድምፅ ያምራል ብሎ ያሾፍብናል

ለዚህ ሁሉ ምክንያት ግን👇
1/ ዲናዊ የሆኑ እውቀቶችን ካለመገንዘብ
2/ ለቁርአን ያለን ክብር የወረደ ስለመሆኑ
3/ የቀልባችን መድረቅ
4/ጓደኝነታችን ለአላህ ብሎ የተዋደዱ ከሚባሉት
ውስጥ የማይመደብ እና ለጥቅም የተገናኘን ስለመሆኑ እንዲሁ ለዱኒያዊ አላማ የተገናኝን
       በመሆኑ ነው
ሼር ሼር
ቻናል t.me/tdar_ina_islam ተቀላቀሉ
ይህ ግሩፕ የሸኻችንን ሸኽ ያሲን ሙሳን
ለማሳከም የተከፈተ ነው 
በዚህ በተከበር ወር ከኸይር ስራ ልንሰላች
አይገባም  ይህ እንደ ተራ ነገር ቆጥረነው
scroll አድርገን ልናልፈው ፈፅሞ ተገቢ አይደለም

ተቀላቀሉ 👇👇👇
t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Qidmiya Letwhid
እውነት /ሀሰት
🖋ትክክለኛው መልስ
ስታገኙ  እጅግ ጠቃሚ  ስጦታዎች  ይሰጣችኋል
👇👇👇👇

1// የሀቅ መመዘኛ የሸሪአ ትምህርትን ነው  በእኛ ላይ ደግሞ መማር  ግዴታ ነው ?
📢 ታላቅ የሙሀደራ ድግስ
♦️ተጋባዥ እንግዶቻችን

📍ኡስታዝ አቡ አዩብ 
ርዕስ፦ ጥሩ ሂወት (الحياة السعيدة)

📍ኡስታዝ አብዱ አረዛቅ
ርዕስ፦ የኢእቲካፍ እና የዘካቱል ፊጥር ህግጋት

📍ወንድማችን አቡ ሱፍያን
ርዕስ፦ የረመዳን የመጨረሻ አስር ዉድ ቀናቶችን እንዴት እናሳልፍ

ዛሬ ጁመዓ ከተራዊህ ሶላት ቡኋላ
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል!


📲ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ለታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ያሲን ሙሳን እናሳክማቸው በተከፈተው የቴሌግራም አድራሻ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
https://t.me/+FCoJ8Aqxga1mZmI0
Forwarded from husnel_khuluk
ባለትዳር ኖት ?

ይጠቅማችኋል join Request የሚለውን በመንካት ያግኙን👇👇
ዛሬ የመጨረሻውን ጁምዓ ሸኘነው…


እሱ በአመቱ ሊመጣ እኛ ግን ላናገኘውም ሊያገኘንም ይችላል። እኛን ከዛሬውና ከትናንቱ ስራችን ጋር ጥሎን ይሄው ሄዶል። በዱኒያ አለም ላይ መመለስ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ነገር ይሄዳል መቆም የሚባል ነገር የለም ቆሞ የሚጠብቅ ምንም ነገር የለምና። ረመዷን ይመጣል ረመዷን ይሄዳል እኛም ያገኘንን ረመዳን ፆመናል ወይስ ተርበናል…? ግና አንድ ቀን ላናገኘው እንሰናበተዋለን…!!! የኢባዳ ገበያችንን ለቀጣዩ አለም የገበየ ሰው በመሄዱ አይቆጭም ረመዷን ዛሬንም ነገንም የምናሳምርበት የኢባ ወር ነው።


የተጠቀመ ተጠቀመ ያልተጠቀመ ዛሬም ነገም በቀብርም በሂሳቡም ቀን ባለመጠቀሙ ይቆጫል። ቁጭት የዛኔ ዋጋ የለውም የተሰጠንን ዛሬ አባክነናልና። ዱኒያ ዛሬ እንጂ ነገ አይደለችም ነገ በአላህ ሱብሃነሁ ወታኣላ እጅ ነው። ረመዷን ጠቅልሎ ሊወጣ ከበር ላይ ነው አዎን በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ከመምጣቱ በፊት የጓጓንለት ረመዳን ሳንጠቀምበት ይሄው ሊሰናበተን ነው። የተቀሩትን የረመዳን ቀናት በኢባዳ በቂርአት በሰደቃ እናሳልፈው።

~ Ibnu Mohammed ነኝ በዱዓችሁ በርቱ
~

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من فطَّر صائمًا كان له مثلُ أجرِه، غيرَ أنه لا ينقصَ من أجرِ الصائمِ شيئًا﴾

“አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6415
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች
ዛሬ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል

ዛሬ ጁሙኣ ረመዷን 27
ምሽት ከተራዊህ ቡሃላ ልዩ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ተዘጋጅቶላችኋል።

ተጋባዥ እንግዶቻችን
1⃣ ኡስታዝ አብዱሰላም ሸይኽ ሀሰን አሊ ሀፊዞሁሏህ
2⃣ ኡስታዝ ሁሴን አሊ አቡ አመቲረህማን ሀፊዞሁሏህ
3⃣ ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ሀፊዞሁሏህ
አቡ ሑዘይፋ መድረኩን ይመራዋል
የሁሉም ርእስ በሰኣቱ ይነገራል ኢንሻአሏህ

ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይሳተፋሉ ብለን ተስፋ አለን

ፕሮግራሙ የሁላችንም ስለሆነ ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድረረሱ እናንተም ተሳተፉ

የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ
⤵️⤵️
t.me/tubaliligurebae
t.me/tubaliligurebae