Forwarded from welde Tg.Ma.Ez
የቀጣይ መርሐ ግብር
ክለብ ውስጥ ያላችውና ሀ17 ጧት 1ሰአት
ሀ15 እና ሀ13 ጧት 3 ሰአት
በተጨማሪ ማክሰኞ
ጎዶልያስ ከ መድሀኔ አለም ቡድን ጋር ለምናደርገው ወሳኝ የነጥብ ጨዋታ እራሳችውን በሚገባ እንድታዘጋጅ በጥብቅ እያሳሰብኩ የውድድሩ ቦታና ሰአት ወደፊት ይገለጣል
ክለብ ውስጥ ያላችውና ሀ17 ጧት 1ሰአት
ሀ15 እና ሀ13 ጧት 3 ሰአት
በተጨማሪ ማክሰኞ
ጎዶልያስ ከ መድሀኔ አለም ቡድን ጋር ለምናደርገው ወሳኝ የነጥብ ጨዋታ እራሳችውን በሚገባ እንድታዘጋጅ በጥብቅ እያሳሰብኩ የውድድሩ ቦታና ሰአት ወደፊት ይገለጣል
🌻🌻🌻መላው የጎዶሊያስ እግር ኳስ ክለብ አሠልጣኞች፣ተጫዋቾች፣የተጫዋች ወላጆች፣የክለባችን የሚዲያ አባላት፣የቀድሞ ተጫዋቾች በአሁኑ ሠዐት በተለያዩ ክለባት የምትገኙ በተጨማሪም የክለቡ ደጋፊዎች🌻🌻 እንኳን ለ2016 ዘመን መለወጫ በዐል በሠላም በጤና አደረሳችሁ 🌻🌻🌻እያልኩ ክለባችን መሥከረም 5/2016 ቅዳሜ በ2015 ያሠለጠናቸውን ታዳጊ ተጫዋቾችን የእውቅና ሠርተፎኬት ፣ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያሥመዘገቡት የእውቅናና የሽልማት ስነስርአት በተጨማሪም የቀድሞ የክለባችን ተጫዋቾችንና ደጋፊዎቻችንን የእውቅና ሥነሥርዓት ስለምናካሂድ በዕለቱ ተገኝታችሁ የክለባችንን ኘሮግራምና የ15ኛ አመት የምሥረታ በዐላችንን እንድትታደሙ ተጋብዛችሁዋል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም በዐል
Forwarded from Ŕamîń
We are pleased to collaborate with Hapo Construction.
👉 https://vm.tiktok.com/ZM6S5K9gx/
👉 https://vm.tiktok.com/ZM6S5K9gx/
Forwarded from ጎዶልያስ እግር ኳስ ቡድን
የክለባችንን official ቻናል ተቀላቀሉ
Forwarded from ጎዶልያስ እግር ኳስ ቡድን
Forwarded from ጎዶልያስ እግር ኳስ ቡድን
Godolyas football club
https://t.me/godoliyasclub
የክለባችንን official ቻናል ተቀላቀሉ
Forwarded from welde Tg.Ma.Ez
ሰበር ዜና
በዛሬው እለት የጎዶልያስ እግር ኳስ ቡድን የክለቡን የልምምድ ሜዳ ዙሪያውን በማጽዳት በበጋ ወቅት ያለውን የጸሀይ ቃጠሎ ለመከላከል የተለያዩ የጥላ ዛፎችን ለመትከል በማቀድ የጉርጓድ ቁፋሮ አድርጓል።
በተጨማሪም በቀጣይ የመሰልጠኛ ሜዳውን ለመስራት ልዩ እቅድ ነድፎ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።
በዛሬው እለት የጎዶልያስ እግር ኳስ ቡድን የክለቡን የልምምድ ሜዳ ዙሪያውን በማጽዳት በበጋ ወቅት ያለውን የጸሀይ ቃጠሎ ለመከላከል የተለያዩ የጥላ ዛፎችን ለመትከል በማቀድ የጉርጓድ ቁፋሮ አድርጓል።
በተጨማሪም በቀጣይ የመሰልጠኛ ሜዳውን ለመስራት ልዩ እቅድ ነድፎ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።
Forwarded from ናታንኤም ዋና ሠው
ሠላም የተከበራችሁ ተወዳዳሪዎች ከስፖርት ኮሚሽን የተሠጠን የሜዳ ድልድል ቀኑን በተገቢው ከመጠቀም አንፃር ውድድሩ በአፋጠኝ መጀየመር ግድ ስለሆነ ሁሉም ቡድን ያለምንም ምክንያት ክፍያውን እስከ ሀሙስ አጠናቆ
ቅዳሜ የተጫዋቾችንሙሉ ሠነድ ከነተጫዋቾቹ ይዞ ቀጣይ በሚገለፀው ቦታ ይዞ እንዲመጣ እየጠየቀንከነዚህ ቀናቶች ውጭምንም ምክንያት ብታመጡ የማንቀበል መሆኑን እገልፃለን።
ቅዳሜ የተጫዋቾችንሙሉ ሠነድ ከነተጫዋቾቹ ይዞ ቀጣይ በሚገለፀው ቦታ ይዞ እንዲመጣ እየጠየቀንከነዚህ ቀናቶች ውጭምንም ምክንያት ብታመጡ የማንቀበል መሆኑን እገልፃለን።
Forwarded from Betesfa Kamil
የሰመር ካምፕ የመክፈቻውን ጨዋታ ጎዶሊያስ በድል ጀምሮታል።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጎዶሊያስ ና የአይ ሲ ኤስ ጨዋታ በጎዶሊያስ 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወቷል የማሸነፊያ ግቦቹን በረከት ማህተቤ በፍፁም ቅጣት ምት እና ኤፍሬም ክፍል ከመአዘን በአስደናቂ ምት ጠምዝዞ አስቆጥሯል።
እንኳን ደስ አላቹ የጎዶሊያስ ቤተሰቦች።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጎዶሊያስ ና የአይ ሲ ኤስ ጨዋታ በጎዶሊያስ 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወቷል የማሸነፊያ ግቦቹን በረከት ማህተቤ በፍፁም ቅጣት ምት እና ኤፍሬም ክፍል ከመአዘን በአስደናቂ ምት ጠምዝዞ አስቆጥሯል።
እንኳን ደስ አላቹ የጎዶሊያስ ቤተሰቦች።
Forwarded from ከነዓን አልባሳት
የተስፋ ቡድኖች ላይ የተስፋ አሻራዎቻችንን እያሳረፍን እንቀጥላለን!
በመዲናችን እንዲሁም በሃገር ደረጃ እጅግ ታዋቂ ብርቱ እና ጀግኖችን በማፍራት የሚታወቀው ትልቅ የሃገራችን ተስፋ ጎዶሊያስ የእግር ኳስ ክለብ ቤተሰባዊነትን እና ጥራትን ከሚያስቀድመው ተቋማችን ጋር ዘርፈ ብዙ በሆኑ ስራዎች አንድ ላይ ለመስራት ስምምነት ፈጽሟል! ተቋማችንም የተሰማውን ደስታ ለመግለጽ ይወዳል!
እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን!
ፍጥነትን ከጥራት ጋር ባማከለ አሰራር ፤ እርስዎ በሚፍለጉት ዲዛይን እንዲህ ባማረ መልኩ ሰርተን እናስረክባለን!
ከነዓን አልባሳት
ይዘዙን ፡ 0939414345
አድራሻ ፡ አራት ኪሎ ቤል ኤር አዲስ ቪው ሆቴል አጠገብ እንገኛለን
ቴሌግራም ፡ https://t.me/keneanwear