ብጣሽ ወረቀቶች
208 subscribers
18 photos
2 videos
9 files
10 links
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
Download Telegram
2
3
እመጓ (0).pdf
56.7 MB
📚ርዕስ:- እመጓ
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-....
📆ዓ. ም:-..
ዝጎራ. Pdf @Amharicbookstore.pdf
31.9 MB
📚ርዕስ:- ዝጎራ
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-
📆ዓ. ም:-
መርበብት.pdf
125.9 MB
📚ርዕስ:- መርበብት
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-
📆ዓ. ም:-
ሰበዝ አለማየሁ ዋሴ.pdf
21.7 MB
📚ርዕስ:- ሰበዝ
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- አጭር-ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-
📆ዓ. ም:-
🔥2
🔥1
4
📢 የሰላም ድምፆች | Voices for Peace
የግጥም ስብስብ (Anthology) — የሕትመት ጥሪ


ዓለም አቀፉ የፀሐፊያን ማኅበር PEN International አባል የሆነው PEN Eritrea፣ ‘የሰላም ድምፆች’ በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ገጣሚያን የሚሆን ድንቅ የጋራ መድብል የሕትመት ዕድል አዘጋጅቷል።

📌 መሥፈርቶች

✍️ ከዚህ ቀደም ያልታተሙ እስከ 3 ግጥሞች (በአጠቃላይ ከ5 ገጽ ያልበለጠ)
🕊️ ጭብጥ፦ ሰላም፣ ግጭት፣ ተስፋ፣ ስደት፣ መትረፍ (Survival) ወይም ተያያዥ ማኅበራዊ ጉዳዮች
🌍 በየትኛውም ቋንቋ የተጻፉ ግጥሞችን ማቅረብ ይቻላል

🎁 የተመረጡ ግጥሞች፦

📖 በጋራ መድበል ተሰብስበው ይታተማሉ
✍️ ከገጣሚያኑ ጋር በመመካከርና ባለቤትነታቸው ተጠብቆ ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ ይተረጎማሉ
👉🏾 የተመረጡ ገጣሚያን የ $200 ዶላር (ሁለት መቶ ዶላር) ክፍያ ያገኛሉ።

📅 ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. (June 29, 2026)

🔗 ዝርዝር መረጃና ማመልከቻ ሊንክ፦
አማርኛ፦ https://peneritrea.com/blog/%e1%8b%a8%e1%88%b0%e1%88%8b%e1%88%9d-%e1%8b%b5%e1%88%9d%e1%8d%86%e1%89%bd-voices-for-peace-%e1%8b%a8%e1%8c%8d%e1%8c%a5%e1%88%9d-%e1%88%b5%e1%89%a5%e1%88%b5%e1%89%a5
English: https://peneritrea.com/blog/%e1%8b%a8%e1%88%b0%e1%88%8b%e1%88%9d
አቤት አቤቱታ የሰዉ ሁካታ
የራስ አገር ችግር በሌላ ሊፈታ
ማወክ መተዋወክ ጋዎኑን ለመልበስ እየጣሉ ኩታ👨‍🎓
3
ሁሉም ሲተኛ ለግሉ ሲል ቀቤኛ በሰዉ ሰዉኛ የለም ሰዉ'ኛ(እኛ)
2
ዝንጀሮ ከጦጣ በቋንቋዉ ይግባባል
ዝሆን ከቀጭኔ
በአንድ ሜዳ ይዉላል
ውሻ እንኳ በአቅሙ ጌታዉን ያዉቃል
እንዴት ግን ሰዉ ለሰዉ እንዲህ ይሆናል
ጃል!
???
3
እወ አልኩኝ ሰምቼ ድምጽ
እጠራለሁ ከሆነ አንቀጽ
ጥሪዉ ከማን
ጥሪዉ ከየት
ጥሪዉ ለምን
እንደሆነ ባላቅም
የተባልኩ ይመስለኛል
አብረን እንበል ዝም?!

@eawiiii አቢ
🥰3
ስማ ያለኝን ሁሉ ስሰማ ቆይቼ
እይ ያሉኝን ሳይ ነገዬን ቀጭቼ
እኛን ስማን እኛን እየን አሉኝ
በብዙ ቀድመዉኝ በብዙ ዘግይቼ

@eawiiii አቢ
🔥31
no caption
ማርያምን
🥰7