ብጣሽ ወረቀቶች
208 subscribers
18 photos
2 videos
9 files
10 links
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
Download Telegram
"ፒፒ ገብርኤል"

ልጅነት በጣም የተለየ አለም ነዉ።
ምንም ነገር የማይታወቅበት ዝም ብሎ መኖር።
ጠዋት ተጣልተን ከሰአት መታረቅ።
አንዳንዴ ባላደግን ምንልበት ጊዜ አለ።
ባደግን እና ባወቅን ቁጥር
ንጹህ የልጅነት ህሊናችን እየደበዘዘች ቀስ ብላ የሆነ ሰአት ላይ ትቀየራለች።
ግራጫ ትሆናለች።
አፋችን መኮላተፍ ሲያቆም ጭንቅላታችን መኮላተፍ ይጀምራል።

"እስቲ ባባ ዘምርልኝ"
"ምን የሚለዉን?"
"የምትወደዉን"
"እንትን የሚለዉን....ፒፒ ገብርኤል አባቴ
ከደጅህ አልጠፋም እስከ እለተ ሞቴ"

🔥3
'የበቅሎ ስንክሳር'

ከእለታት አንድ ቀን እንዲህ ተነገረ
ፈረስ ከአህያ ሲማግጥ አደረ
ታድያ በዚህ መሀል ጽንስ ተፈጠረ
ተወላጁም ህጻን በቅሎዬ ነበረ
በማያቀዉ ነገር 'ዲቃላ' ተብሎ ልጅ በቅሎ አፈረ
'ራሱን ነጥሎ 'ራሱን ገልሎ ከሴት ሳይገናኝ ሞቶ ተቀበረ።

YOHANS
🔥53😁2
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
1
😱2
🔥2
2
3
እመጓ (0).pdf
56.7 MB
📚ርዕስ:- እመጓ
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-....
📆ዓ. ም:-..
ዝጎራ. Pdf @Amharicbookstore.pdf
31.9 MB
📚ርዕስ:- ዝጎራ
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-
📆ዓ. ም:-
መርበብት.pdf
125.9 MB
📚ርዕስ:- መርበብት
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-
📆ዓ. ም:-
ሰበዝ አለማየሁ ዋሴ.pdf
21.7 MB
📚ርዕስ:- ሰበዝ
📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
📜ይዘት:- አጭር-ልቦለድ
📖የገፅ ብዛት:-
📆ዓ. ም:-
🔥2