"ፍልሰታ"
ለህዝበ ክርስቲያን ዛሬ ትልቅ ቀን ነው።
በጉጉት የምትጠበቀው እና
የምትጾመው ጾመ ፍልሰታ ዛሬ አሀዱ ተብላ ተጀምራለች።
እናም ጾሙ ለሁላችንም ጥያቄያችን የሚመለስበት
ችግራችን የሚፈታበት
ሀጥያታችን የሚሰረይበት
መንፈሳዊ ህይወታችን የሚጎለብትበት ያድርግልን።🙏
እንኳን አደረሳቹ🙏
ንዒ ኦ ኀቤየ ድንግል ምስለ አዳም ወአቤል ሴት ወኄኖስ ቅዱሳን አበዊሆሙ ለቀደምት እደው ስሙያን።
🙏🙏🙏
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
ለህዝበ ክርስቲያን ዛሬ ትልቅ ቀን ነው።
በጉጉት የምትጠበቀው እና
የምትጾመው ጾመ ፍልሰታ ዛሬ አሀዱ ተብላ ተጀምራለች።
እናም ጾሙ ለሁላችንም ጥያቄያችን የሚመለስበት
ችግራችን የሚፈታበት
ሀጥያታችን የሚሰረይበት
መንፈሳዊ ህይወታችን የሚጎለብትበት ያድርግልን።🙏
እንኳን አደረሳቹ🙏
ንዒ ኦ ኀቤየ ድንግል ምስለ አዳም ወአቤል ሴት ወኄኖስ ቅዱሳን አበዊሆሙ ለቀደምት እደው ስሙያን።
🙏🙏🙏
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
🙏4❤2
"ማርያም"
የአብርሀም ድንኳን፣
የያዕቆብ መሰላል፣
እመቤቴ አንቺ ነሽ፣
የእንባችን አባሽ።
ያዘነ ይጽናናል የከፋው ይስቃል
ባንቺ አማላጅነት ስቃዩ ያበቃል ።
እመ ብዙሀን.....
እመ ብዙሀን ነሽ የሁላችን እናት
ስምሽን እየጠራ ስንቱ ወጥቷል ከእሳት።
ኪዳነ ምህረት፣
ሰአሊተ ምህረት፣
አቁራሪተ መአት፣
እያሉ ሊቃውንት፣
ከማር በሚጣፍጥ፣
በእነዚ ስሞችሽ፣
ያመሰግኑሻል በቀንና ሌሊት።
ስንቱ ተዘርዝሮ
ስንቱ ተወርቶ ያልቃል?
ፍቅር ተአምራትሽ
ለአለም ይጠበዋል።
ማርያም ሆይ........
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ንዒ ንዒ እንዳለሽ፣
እኔም እልሻለው........
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ
ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።🙏
የመጀመርያ ግጥሜ ነው 🤭 አስተያየት ስጡበት
የአብርሀም ድንኳን፣
የያዕቆብ መሰላል፣
እመቤቴ አንቺ ነሽ፣
የእንባችን አባሽ።
ያዘነ ይጽናናል የከፋው ይስቃል
ባንቺ አማላጅነት ስቃዩ ያበቃል ።
እመ ብዙሀን.....
እመ ብዙሀን ነሽ የሁላችን እናት
ስምሽን እየጠራ ስንቱ ወጥቷል ከእሳት።
ኪዳነ ምህረት፣
ሰአሊተ ምህረት፣
አቁራሪተ መአት፣
እያሉ ሊቃውንት፣
ከማር በሚጣፍጥ፣
በእነዚ ስሞችሽ፣
ያመሰግኑሻል በቀንና ሌሊት።
ስንቱ ተዘርዝሮ
ስንቱ ተወርቶ ያልቃል?
ፍቅር ተአምራትሽ
ለአለም ይጠበዋል።
ማርያም ሆይ........
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ንዒ ንዒ እንዳለሽ፣
እኔም እልሻለው........
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ
ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።🙏
የመጀመርያ ግጥሜ ነው 🤭 አስተያየት ስጡበት
🥰5👏3
የእንጦጦዋ እናቴ ኪዳነ ምሕረት🙏
የጭንቀቴ ደራሽ አንቺው ነሽ የኔ እናት
በዕለተ ቀንሽ ምልጃሽ በዝቶልኛል
እናቴ ስላንቺ የምለው መች ያልቃል😍
ሲከፋኝ መጥተሻል በደስታዬም አለሽ
እንዴት ብትወጂኝ ነው እንደዚህ የታገሽ😢
ዛሬም መጥቻለው ከአፀደ መቅደሱ
አንቺ አማልደሽልኝ ይቅር እንዲል እሱ🥹
.
.
.
ምስጢረኛዬ ነሽ ምስጢረኛዬ ☺️
ኪዳነ ምሕረት መፅናኛኛዬ❤️
By yohans😎✍
እንኳን ለዚች ቀን አበቃቹ🙏🙏🙏
የጭንቀቴ ደራሽ አንቺው ነሽ የኔ እናት
በዕለተ ቀንሽ ምልጃሽ በዝቶልኛል
እናቴ ስላንቺ የምለው መች ያልቃል😍
ሲከፋኝ መጥተሻል በደስታዬም አለሽ
እንዴት ብትወጂኝ ነው እንደዚህ የታገሽ😢
ዛሬም መጥቻለው ከአፀደ መቅደሱ
አንቺ አማልደሽልኝ ይቅር እንዲል እሱ🥹
.
.
.
ምስጢረኛዬ ነሽ ምስጢረኛዬ ☺️
ኪዳነ ምሕረት መፅናኛኛዬ❤️
By yohans😎✍
እንኳን ለዚች ቀን አበቃቹ🙏🙏🙏
❤7🥰2💯2
"ሳላገኝ ላጣሁሽ"
ያቺ ሰአት
አፈቅርሻለሁ ያልኩበት
የህይወቴ ትልቅ ጥፋት
እንዴት........
ያኔ በደጉ ሰአት አፈቅርሀለው እንዳላልሺኝ
Vits ያለው ስታገኝ
Who is this guy
እንዴት አልሽኝ🫢
ለምን.........
ካንተ ውጪ ህይወት የለም ባልሽብት አፍ
ለምን አልሺኝ የሰው እንከፍ 🤷
ብቻ ይሁንልሽ ጥሩ መንገድ
አልቃወም የሱን ፈቃድ 🙏
አንቺ ግን ለሙከራ መኪና
እኔን ተውሺኝ በደፈና😏
አንቺማ........
በvits ቃልሽን የሰበርሽ
Viate ቢሆንማ
መስታወት መጥረግያ
stracho አይቀር መሆንሽ😂
ለvits ያሳዝናል😭
By Yohana 😎 ✍️
ሁላቹንም እያልኩ አደለም ሴቶች🙏
https://t.me/gitml ✨
ያቺ ሰአት
አፈቅርሻለሁ ያልኩበት
የህይወቴ ትልቅ ጥፋት
እንዴት........
ያኔ በደጉ ሰአት አፈቅርሀለው እንዳላልሺኝ
Vits ያለው ስታገኝ
Who is this guy
እንዴት አልሽኝ🫢
ለምን.........
ካንተ ውጪ ህይወት የለም ባልሽብት አፍ
ለምን አልሺኝ የሰው እንከፍ 🤷
ብቻ ይሁንልሽ ጥሩ መንገድ
አልቃወም የሱን ፈቃድ 🙏
አንቺ ግን ለሙከራ መኪና
እኔን ተውሺኝ በደፈና😏
አንቺማ........
በvits ቃልሽን የሰበርሽ
Viate ቢሆንማ
መስታወት መጥረግያ
stracho አይቀር መሆንሽ😂
ለvits ያሳዝናል😭
By Yohana 😎 ✍️
ሁላቹንም እያልኩ አደለም ሴቶች🙏
https://t.me/gitml ✨
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
❤6😁1💔1
እናት ልክ የላትም😊
ስለ እናት ሲወራ ብዙ ሰምቻለው
ስለ ደግነቷም ብዙ አድምጫለው
እናት ማለት አለም
እናት ማለት ህይወት
እናት ማለት ፍቅር።
ብዙ ብዙ ነገር እልፍ ሰምቻለው
ግን ከዛም በላይ ናት እኔ ይሄን እላለው🤗።
እውነት ነው እናት አለም ናት
ለኔ ግን ከዛም በላይ ናት።
እውነት ነው እናት ህይወት ናት
ግን ብቻውን አይገልፃት ።
እውነት ነው እናት ፍቅር ናት
ሊያውም ቃላት ማይገልጻት።
እናት ማለት የቃሉ ትርጉም
ለልጇ የምትኖር ሁሌም።
ታድያ ይቺ ድንቅ እናት
እንዴት አለም አያንሳት።
ታድያ ይቺ ምስኪን እናት
ፍቅር እንዴት ይግለጻት።
ታድያ ይቺ መልካሟን እናት
መውደድ በምን አቅሙ ይግለጻት።🥰
By Yohans 😎
የብዕር ወዳጅ ✍️
https://t.me/gitml
ስለ እናት ሲወራ ብዙ ሰምቻለው
ስለ ደግነቷም ብዙ አድምጫለው
እናት ማለት አለም
እናት ማለት ህይወት
እናት ማለት ፍቅር።
ብዙ ብዙ ነገር እልፍ ሰምቻለው
ግን ከዛም በላይ ናት እኔ ይሄን እላለው🤗።
እውነት ነው እናት አለም ናት
ለኔ ግን ከዛም በላይ ናት።
እውነት ነው እናት ህይወት ናት
ግን ብቻውን አይገልፃት ።
እውነት ነው እናት ፍቅር ናት
ሊያውም ቃላት ማይገልጻት።
እናት ማለት የቃሉ ትርጉም
ለልጇ የምትኖር ሁሌም።
ታድያ ይቺ ድንቅ እናት
እንዴት አለም አያንሳት።
ታድያ ይቺ ምስኪን እናት
ፍቅር እንዴት ይግለጻት።
ታድያ ይቺ መልካሟን እናት
መውደድ በምን አቅሙ ይግለጻት።🥰
By Yohans 😎
የብዕር ወዳጅ ✍️
https://t.me/gitml
🥰5❤2
"ፒፒ ገብርኤል"
ልጅነት በጣም የተለየ አለም ነዉ።
ምንም ነገር የማይታወቅበት ዝም ብሎ መኖር።
ጠዋት ተጣልተን ከሰአት መታረቅ።
አንዳንዴ ባላደግን ምንልበት ጊዜ አለ።
ባደግን እና ባወቅን ቁጥር
ንጹህ የልጅነት ህሊናችን እየደበዘዘች ቀስ ብላ የሆነ ሰአት ላይ ትቀየራለች።
ግራጫ ትሆናለች።
አፋችን መኮላተፍ ሲያቆም ጭንቅላታችን መኮላተፍ ይጀምራል።
"እስቲ ባባ ዘምርልኝ"
"ምን የሚለዉን?"
"የምትወደዉን"
"እንትን የሚለዉን....ፒፒ ገብርኤል አባቴ
ከደጅህ አልጠፋም እስከ እለተ ሞቴ"
✨
ልጅነት በጣም የተለየ አለም ነዉ።
ምንም ነገር የማይታወቅበት ዝም ብሎ መኖር።
ጠዋት ተጣልተን ከሰአት መታረቅ።
አንዳንዴ ባላደግን ምንልበት ጊዜ አለ።
ባደግን እና ባወቅን ቁጥር
ንጹህ የልጅነት ህሊናችን እየደበዘዘች ቀስ ብላ የሆነ ሰአት ላይ ትቀየራለች።
ግራጫ ትሆናለች።
አፋችን መኮላተፍ ሲያቆም ጭንቅላታችን መኮላተፍ ይጀምራል።
"እስቲ ባባ ዘምርልኝ"
"ምን የሚለዉን?"
"የምትወደዉን"
"እንትን የሚለዉን....ፒፒ ገብርኤል አባቴ
ከደጅህ አልጠፋም እስከ እለተ ሞቴ"
✨
🔥3
'የበቅሎ ስንክሳር'
ከእለታት አንድ ቀን እንዲህ ተነገረ
ፈረስ ከአህያ ሲማግጥ አደረ
ታድያ በዚህ መሀል ጽንስ ተፈጠረ
ተወላጁም ህጻን በቅሎዬ ነበረ
በማያቀዉ ነገር 'ዲቃላ' ተብሎ ልጅ በቅሎ አፈረ
'ራሱን ነጥሎ 'ራሱን ገልሎ ከሴት ሳይገናኝ ሞቶ ተቀበረ።
YOHANS
ከእለታት አንድ ቀን እንዲህ ተነገረ
ፈረስ ከአህያ ሲማግጥ አደረ
ታድያ በዚህ መሀል ጽንስ ተፈጠረ
ተወላጁም ህጻን በቅሎዬ ነበረ
በማያቀዉ ነገር 'ዲቃላ' ተብሎ ልጅ በቅሎ አፈረ
'ራሱን ነጥሎ 'ራሱን ገልሎ ከሴት ሳይገናኝ ሞቶ ተቀበረ።
YOHANS
🔥5❤3😁2