እስቲ አንዲት ነገር ልምከራቹ
ዛሬን ዋሉ ፈገግ ብላቹ😄
ለምን......🤔ካላቹ
የሰውን ልብ ትገዛላቹ
ሌላ ግዜ ሚኮሳተርባቹ
ፈገግ ይላል 😄 (ፈገግ)ብላቹ ሲያያቹ
እና ዋሉ ፈገግ ብላቹ😄😄😄😄
The power of Smile 😄
መልካም እለተ ሰንበት😄
😊
https://t.me/gitml
ዛሬን ዋሉ ፈገግ ብላቹ😄
ለምን......🤔ካላቹ
የሰውን ልብ ትገዛላቹ
ሌላ ግዜ ሚኮሳተርባቹ
ፈገግ ይላል 😄 (ፈገግ)ብላቹ ሲያያቹ
እና ዋሉ ፈገግ ብላቹ😄😄😄😄
The power of Smile 😄
መልካም እለተ ሰንበት😄
😊
https://t.me/gitml
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
😁2👍1🥰1👏1
እንዴት አደራቹ
እንኳን የዛሬዋን
ለማየት በቃቹ 🙌
እናም ፈጣርያቹን
አመስግኑ ሁላቹ🙏
ዛሬ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ነው እናም ሁላችንም ከቤት
ስንወጣ ይህን ቀን ያሳየንን
ፈጣርያችንን እናመስግን
እባካቹ 🙏።
የዛሬን ቀን ሊያዩ ወደው ያላዩ
ብዙ አሉ እና ይቺን ቀን ስላሳየኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
መልካም እለተ ሰኑይ😌
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
እንኳን የዛሬዋን
ለማየት በቃቹ 🙌
እናም ፈጣርያቹን
አመስግኑ ሁላቹ🙏
ዛሬ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ነው እናም ሁላችንም ከቤት
ስንወጣ ይህን ቀን ያሳየንን
ፈጣርያችንን እናመስግን
እባካቹ 🙏።
የዛሬን ቀን ሊያዩ ወደው ያላዩ
ብዙ አሉ እና ይቺን ቀን ስላሳየኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
መልካም እለተ ሰኑይ😌
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
🙏5
ዛሬም የንጋት ጸሀይ አይተናል🌞።
በእድሜአችን ላይ አንድ ቀን ተጨምሮልናል።
ውብ ቀን ⚡ውብ ዛሬ⚡
ውብ አሁን😌
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 🙏🙏
መልካም እለተ ሠሉስ😌
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
በእድሜአችን ላይ አንድ ቀን ተጨምሮልናል።
ውብ ቀን ⚡ውብ ዛሬ⚡
ውብ አሁን😌
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 🙏🙏
መልካም እለተ ሠሉስ😌
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
🙏4
እስቲ አንድ
ታሪክ ላውጋች።
በአንዲት ትንሽዬ ገጠር ውስጥ መኖር ከጀመሩ
ወር እንኳን ያልሞላቸው እናት ልጅ ነበሩ።
ገጠር ከገቡ በኋላም እናት ጠላ ቤት አስተናጋጅ ሆና
መስራት ትጀምራለች።
ልጅም ትምህርት ይማራል።
የኑሮ ደረጃቸውም ዝቅተኛ እና ከዕለት ጉርስ ውጭ
ምንም የሌላቸው ናቸው።
ወደ ገጠር የመጡበት ምክንያት ባልዋ ያሰቃያት ስለነበር እና ይህንን ለሰው ስለተናገረች ሊገላት ሲል ነው ወደ ገጠር የገባችው።
ከተወሰኑ አመታት በኋላ
ልጅ ያድግና ጎረምሳ ይሆናል።
ከዕለታት በአንድ ቀን ይሄ ልጅ ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ከዚ የድህነት ህይወት እሱንም እናቱንም ለማውጣት ሲል ስደት ለመሄድ ይወስናል ።
ከዚህ በኋላ ወደ ቤት ገብቶ ለእናቱ ይነግራታል።
እናትም ይህን ሀሳብ ፈጽሞ እንዲተው ትነግረዋለች።
ነገር ግን ከሁለት ሳምንት በኋላ ልጅ ልብሱን ይዞ ሲወጣ እናት ወደ ቤት ስትገባ ይገናኛሉ።
እናትም ልጇን እግሩ ስር
ወድቃ እንዳይሄድ ለመነችው ነገር ግን ልጅ
እናቱን ተራምዷት ሄደ።
ከስድስት ወር በኋላ
ልጁ ድንበር ላይ ተይዞ
እንደ እድል ወደ ኢትዮጵያ ተላከ።
ልጅም ወደ እናቱ ሲመለስ
እናቱን ያጣታል።
ከዛም የአካባቢውን ነዋሪዎች ሲጠይቅ
አንተ እናትህን አልሰማ ብለህ ስደት በመሄድህ እናትህ ሀዘን በርትቶባት
ታማ ሞተች አሉት ።
ልጅ ልቡ በጣም ተነካ ።
እናቱን ባለመስማቱ ቁጭት አቃጠለው።
የእናቱን ህይወት መመለስ ባይችልም እንለወጣለን
ብለው በማሰብ የባህር ሲሳይ እየሆኑ ያሉ ወገኖቹን ለማዳን ቆርጦ ተነሳ። ያቋረጠውን ትምህርት ተምሮ
ዩንቨርስቲ ገብቶ ተመረቀ።
ከዚህ በኋላ ህገ ወጥ ስደትን ለማስቆም በሚሰራ
ተቋም ውስጥ ተቀጥሮ
መስራት ጀመረ።
💔............
✍️yohana
ሐምሌ 29/10/2017
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
ታሪክ ላውጋች።
በአንዲት ትንሽዬ ገጠር ውስጥ መኖር ከጀመሩ
ወር እንኳን ያልሞላቸው እናት ልጅ ነበሩ።
ገጠር ከገቡ በኋላም እናት ጠላ ቤት አስተናጋጅ ሆና
መስራት ትጀምራለች።
ልጅም ትምህርት ይማራል።
የኑሮ ደረጃቸውም ዝቅተኛ እና ከዕለት ጉርስ ውጭ
ምንም የሌላቸው ናቸው።
ወደ ገጠር የመጡበት ምክንያት ባልዋ ያሰቃያት ስለነበር እና ይህንን ለሰው ስለተናገረች ሊገላት ሲል ነው ወደ ገጠር የገባችው።
ከተወሰኑ አመታት በኋላ
ልጅ ያድግና ጎረምሳ ይሆናል።
ከዕለታት በአንድ ቀን ይሄ ልጅ ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ከዚ የድህነት ህይወት እሱንም እናቱንም ለማውጣት ሲል ስደት ለመሄድ ይወስናል ።
ከዚህ በኋላ ወደ ቤት ገብቶ ለእናቱ ይነግራታል።
እናትም ይህን ሀሳብ ፈጽሞ እንዲተው ትነግረዋለች።
ነገር ግን ከሁለት ሳምንት በኋላ ልጅ ልብሱን ይዞ ሲወጣ እናት ወደ ቤት ስትገባ ይገናኛሉ።
እናትም ልጇን እግሩ ስር
ወድቃ እንዳይሄድ ለመነችው ነገር ግን ልጅ
እናቱን ተራምዷት ሄደ።
ከስድስት ወር በኋላ
ልጁ ድንበር ላይ ተይዞ
እንደ እድል ወደ ኢትዮጵያ ተላከ።
ልጅም ወደ እናቱ ሲመለስ
እናቱን ያጣታል።
ከዛም የአካባቢውን ነዋሪዎች ሲጠይቅ
አንተ እናትህን አልሰማ ብለህ ስደት በመሄድህ እናትህ ሀዘን በርትቶባት
ታማ ሞተች አሉት ።
ልጅ ልቡ በጣም ተነካ ።
እናቱን ባለመስማቱ ቁጭት አቃጠለው።
የእናቱን ህይወት መመለስ ባይችልም እንለወጣለን
ብለው በማሰብ የባህር ሲሳይ እየሆኑ ያሉ ወገኖቹን ለማዳን ቆርጦ ተነሳ። ያቋረጠውን ትምህርት ተምሮ
ዩንቨርስቲ ገብቶ ተመረቀ።
ከዚህ በኋላ ህገ ወጥ ስደትን ለማስቆም በሚሰራ
ተቋም ውስጥ ተቀጥሮ
መስራት ጀመረ።
💔............
✍️yohana
ሐምሌ 29/10/2017
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
👏6
"ፍልሰታ"
ለህዝበ ክርስቲያን ዛሬ ትልቅ ቀን ነው።
በጉጉት የምትጠበቀው እና
የምትጾመው ጾመ ፍልሰታ ዛሬ አሀዱ ተብላ ተጀምራለች።
እናም ጾሙ ለሁላችንም ጥያቄያችን የሚመለስበት
ችግራችን የሚፈታበት
ሀጥያታችን የሚሰረይበት
መንፈሳዊ ህይወታችን የሚጎለብትበት ያድርግልን።🙏
እንኳን አደረሳቹ🙏
ንዒ ኦ ኀቤየ ድንግል ምስለ አዳም ወአቤል ሴት ወኄኖስ ቅዱሳን አበዊሆሙ ለቀደምት እደው ስሙያን።
🙏🙏🙏
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
ለህዝበ ክርስቲያን ዛሬ ትልቅ ቀን ነው።
በጉጉት የምትጠበቀው እና
የምትጾመው ጾመ ፍልሰታ ዛሬ አሀዱ ተብላ ተጀምራለች።
እናም ጾሙ ለሁላችንም ጥያቄያችን የሚመለስበት
ችግራችን የሚፈታበት
ሀጥያታችን የሚሰረይበት
መንፈሳዊ ህይወታችን የሚጎለብትበት ያድርግልን።🙏
እንኳን አደረሳቹ🙏
ንዒ ኦ ኀቤየ ድንግል ምስለ አዳም ወአቤል ሴት ወኄኖስ ቅዱሳን አበዊሆሙ ለቀደምት እደው ስሙያን።
🙏🙏🙏
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
https://t.me/gitml
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
🙏4❤2
"ማርያም"
የአብርሀም ድንኳን፣
የያዕቆብ መሰላል፣
እመቤቴ አንቺ ነሽ፣
የእንባችን አባሽ።
ያዘነ ይጽናናል የከፋው ይስቃል
ባንቺ አማላጅነት ስቃዩ ያበቃል ።
እመ ብዙሀን.....
እመ ብዙሀን ነሽ የሁላችን እናት
ስምሽን እየጠራ ስንቱ ወጥቷል ከእሳት።
ኪዳነ ምህረት፣
ሰአሊተ ምህረት፣
አቁራሪተ መአት፣
እያሉ ሊቃውንት፣
ከማር በሚጣፍጥ፣
በእነዚ ስሞችሽ፣
ያመሰግኑሻል በቀንና ሌሊት።
ስንቱ ተዘርዝሮ
ስንቱ ተወርቶ ያልቃል?
ፍቅር ተአምራትሽ
ለአለም ይጠበዋል።
ማርያም ሆይ........
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ንዒ ንዒ እንዳለሽ፣
እኔም እልሻለው........
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ
ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።🙏
የመጀመርያ ግጥሜ ነው 🤭 አስተያየት ስጡበት
የአብርሀም ድንኳን፣
የያዕቆብ መሰላል፣
እመቤቴ አንቺ ነሽ፣
የእንባችን አባሽ።
ያዘነ ይጽናናል የከፋው ይስቃል
ባንቺ አማላጅነት ስቃዩ ያበቃል ።
እመ ብዙሀን.....
እመ ብዙሀን ነሽ የሁላችን እናት
ስምሽን እየጠራ ስንቱ ወጥቷል ከእሳት።
ኪዳነ ምህረት፣
ሰአሊተ ምህረት፣
አቁራሪተ መአት፣
እያሉ ሊቃውንት፣
ከማር በሚጣፍጥ፣
በእነዚ ስሞችሽ፣
ያመሰግኑሻል በቀንና ሌሊት።
ስንቱ ተዘርዝሮ
ስንቱ ተወርቶ ያልቃል?
ፍቅር ተአምራትሽ
ለአለም ይጠበዋል።
ማርያም ሆይ........
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ንዒ ንዒ እንዳለሽ፣
እኔም እልሻለው........
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ
ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።🙏
የመጀመርያ ግጥሜ ነው 🤭 አስተያየት ስጡበት
🥰5👏3
የእንጦጦዋ እናቴ ኪዳነ ምሕረት🙏
የጭንቀቴ ደራሽ አንቺው ነሽ የኔ እናት
በዕለተ ቀንሽ ምልጃሽ በዝቶልኛል
እናቴ ስላንቺ የምለው መች ያልቃል😍
ሲከፋኝ መጥተሻል በደስታዬም አለሽ
እንዴት ብትወጂኝ ነው እንደዚህ የታገሽ😢
ዛሬም መጥቻለው ከአፀደ መቅደሱ
አንቺ አማልደሽልኝ ይቅር እንዲል እሱ🥹
.
.
.
ምስጢረኛዬ ነሽ ምስጢረኛዬ ☺️
ኪዳነ ምሕረት መፅናኛኛዬ❤️
By yohans😎✍
እንኳን ለዚች ቀን አበቃቹ🙏🙏🙏
የጭንቀቴ ደራሽ አንቺው ነሽ የኔ እናት
በዕለተ ቀንሽ ምልጃሽ በዝቶልኛል
እናቴ ስላንቺ የምለው መች ያልቃል😍
ሲከፋኝ መጥተሻል በደስታዬም አለሽ
እንዴት ብትወጂኝ ነው እንደዚህ የታገሽ😢
ዛሬም መጥቻለው ከአፀደ መቅደሱ
አንቺ አማልደሽልኝ ይቅር እንዲል እሱ🥹
.
.
.
ምስጢረኛዬ ነሽ ምስጢረኛዬ ☺️
ኪዳነ ምሕረት መፅናኛኛዬ❤️
By yohans😎✍
እንኳን ለዚች ቀን አበቃቹ🙏🙏🙏
❤7🥰2💯2
"ሳላገኝ ላጣሁሽ"
ያቺ ሰአት
አፈቅርሻለሁ ያልኩበት
የህይወቴ ትልቅ ጥፋት
እንዴት........
ያኔ በደጉ ሰአት አፈቅርሀለው እንዳላልሺኝ
Vits ያለው ስታገኝ
Who is this guy
እንዴት አልሽኝ🫢
ለምን.........
ካንተ ውጪ ህይወት የለም ባልሽብት አፍ
ለምን አልሺኝ የሰው እንከፍ 🤷
ብቻ ይሁንልሽ ጥሩ መንገድ
አልቃወም የሱን ፈቃድ 🙏
አንቺ ግን ለሙከራ መኪና
እኔን ተውሺኝ በደፈና😏
አንቺማ........
በvits ቃልሽን የሰበርሽ
Viate ቢሆንማ
መስታወት መጥረግያ
stracho አይቀር መሆንሽ😂
ለvits ያሳዝናል😭
By Yohana 😎 ✍️
ሁላቹንም እያልኩ አደለም ሴቶች🙏
https://t.me/gitml ✨
ያቺ ሰአት
አፈቅርሻለሁ ያልኩበት
የህይወቴ ትልቅ ጥፋት
እንዴት........
ያኔ በደጉ ሰአት አፈቅርሀለው እንዳላልሺኝ
Vits ያለው ስታገኝ
Who is this guy
እንዴት አልሽኝ🫢
ለምን.........
ካንተ ውጪ ህይወት የለም ባልሽብት አፍ
ለምን አልሺኝ የሰው እንከፍ 🤷
ብቻ ይሁንልሽ ጥሩ መንገድ
አልቃወም የሱን ፈቃድ 🙏
አንቺ ግን ለሙከራ መኪና
እኔን ተውሺኝ በደፈና😏
አንቺማ........
በvits ቃልሽን የሰበርሽ
Viate ቢሆንማ
መስታወት መጥረግያ
stracho አይቀር መሆንሽ😂
ለvits ያሳዝናል😭
By Yohana 😎 ✍️
ሁላቹንም እያልኩ አደለም ሴቶች🙏
https://t.me/gitml ✨
Telegram
ብጣሽ ወረቀቶች
Yohana
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
ግጥም ለምንወድ ሁላችን
For any comment @eawiiii
❤6😁1💔1
እናት ልክ የላትም😊
ስለ እናት ሲወራ ብዙ ሰምቻለው
ስለ ደግነቷም ብዙ አድምጫለው
እናት ማለት አለም
እናት ማለት ህይወት
እናት ማለት ፍቅር።
ብዙ ብዙ ነገር እልፍ ሰምቻለው
ግን ከዛም በላይ ናት እኔ ይሄን እላለው🤗።
እውነት ነው እናት አለም ናት
ለኔ ግን ከዛም በላይ ናት።
እውነት ነው እናት ህይወት ናት
ግን ብቻውን አይገልፃት ።
እውነት ነው እናት ፍቅር ናት
ሊያውም ቃላት ማይገልጻት።
እናት ማለት የቃሉ ትርጉም
ለልጇ የምትኖር ሁሌም።
ታድያ ይቺ ድንቅ እናት
እንዴት አለም አያንሳት።
ታድያ ይቺ ምስኪን እናት
ፍቅር እንዴት ይግለጻት።
ታድያ ይቺ መልካሟን እናት
መውደድ በምን አቅሙ ይግለጻት።🥰
By Yohans 😎
የብዕር ወዳጅ ✍️
https://t.me/gitml
ስለ እናት ሲወራ ብዙ ሰምቻለው
ስለ ደግነቷም ብዙ አድምጫለው
እናት ማለት አለም
እናት ማለት ህይወት
እናት ማለት ፍቅር።
ብዙ ብዙ ነገር እልፍ ሰምቻለው
ግን ከዛም በላይ ናት እኔ ይሄን እላለው🤗።
እውነት ነው እናት አለም ናት
ለኔ ግን ከዛም በላይ ናት።
እውነት ነው እናት ህይወት ናት
ግን ብቻውን አይገልፃት ።
እውነት ነው እናት ፍቅር ናት
ሊያውም ቃላት ማይገልጻት።
እናት ማለት የቃሉ ትርጉም
ለልጇ የምትኖር ሁሌም።
ታድያ ይቺ ድንቅ እናት
እንዴት አለም አያንሳት።
ታድያ ይቺ ምስኪን እናት
ፍቅር እንዴት ይግለጻት።
ታድያ ይቺ መልካሟን እናት
መውደድ በምን አቅሙ ይግለጻት።🥰
By Yohans 😎
የብዕር ወዳጅ ✍️
https://t.me/gitml
🥰5❤2