❤12👍1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 7
የማትሪክ ፈተና መጥቶ እኔና ሜላት ውጤት ለመቀበል ትምህርት ቤት ተገናኝን የማትሪክ ውጤት ቅድሚያ የኔ ወጣ ደስ የሚል ውጤት አምጥቼ አለፍኩ በጣም ደስ እለኝ ሜላትም ደስ አላት የሜላትም ውጤት መጣ ሜላት ግን አላለፈችም ነበር በጣም ያሳዝናል አዘንኩ አብረን እንደምንቀጥል ነበር የማስበው በቃ ግን አልሆነም ሜላት በውጤቷ ብዙም አልተበሳጨችም ይልቅስ የኔ ማለፍ አስደስቷታል እኔ ግን አዝኛለው ውዴ አለችኝ እንደከፋኝ አውቃ ወዬ አልኳት አየህ የእኔ መውደቅ አሪፍ ነው ምንክያቱም ባልፍ እንኳን አንድ ዮኒቨርሲቲ ላይደርሰን ይችል ነበር እኔ እዚህ ከሆንኩ ግን ቢያንስ አንተጋ እየመጣሁ እጠይቅሀለው የፈረደበት የአባቴ ድርጅት አለ እዛ መቀጠር እችላለው ለእናትህና ለወንድምህም እኔ ቅርብ ሆኜ እንከባከባቸዋለው አለችኝ ከሜላት ያልጠበኩትን ነገር ስሰማ በጣም ደነገጥኩ ይከፋታል ብዬ አስቤ ነበር በተቃራኒው ግን አልከፋትም እሽ ብያት ተያይዘን እኛ ቤት ሄድን ለእናቴ የኔ ማለፍ አስደሰታት ሜላት እንዳላለፈች ስታውቅ አዘነች ግን ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ እንደተለመደው ነጠላዋን አንጠልጥላ ወደ ቤተክርስቲያን ሄደች እኔና ሜላትም ያበጠው ይፈንዳ ብለን ተያይዘን ዘና ለማለት ሄድን ያን ጊዜ ግን ብር ስለነበረኝ እኔ ልክፈል አልኩ ሜላት አልፈቀደችልኝም እኔና ሜላት ስንዝናና ውለን መሸ ልንለያይ ስንል የባንክ አካወንት መክፈት እንዳለብኝና አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል መጀመር እንዳለብኝ ነገረችኝ ከተቻለ አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ እንዳይደርስህ ፀሎት አድርግ አለችኝ ለምን አልኳት ከጏደኞቼ ጋር ዘና ልንል ነው ብዬ ያለህበት ድረስ መምጣት እችላለው አዲስ አበባ ከደርሰህ ግን አልችልም አለችኝ እሽ እስኪ እናያለን ፈጣሪ ያውቃል አልኳት ሜላትን ወደ ቤቷ ሽኝቼ እኔም ወደ ቤቴ ሄድኩኝ በቃ እናቴ ደስ ብሏታል እኔም ደስ አለኝ የእናትን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል ምን በቃ ደስተኛ ነኝ ምን እንደሚፈጠር ባይታወቅም ፈጣሪ ያለው እንደሚሆን ግን አምናለው ሜላቴን ማጣት አልፈልግም በቃ ከልቤ እወዳታለው የመጀመረያየም የመጨረሻዬም እሷ ብቻ ናት በችግር ጊዜ እንኳን ፊቷን አላዞረችብኝም አብራኝ ነበረች ሁሌም ሳፈቅራት እኖራለው ቀኑ ደርሶ የት ዮኒቨርሲቲ እንደደረሰኝ አወኩኝ "ደብረማርቆስ"ዮኒቨርስቲ ነበር የደረሰኝ ለሜላት ደውዬ ነገርኳት ልቀይር ወይስ ይሁን አልኳት አይ አትቀይር አሪፍ ነው አለችኝ እሽ አልኳት በቃ እንገናኛለን ተባባልን ማድረግ የነበሩብኝን ነገሮች ሳስተካክል ዋልኩ እናቴ በአቅሟ የምትችለውን እያደረገች ነው የምዝገባ ጊዜ ሳያልፍ መመዝገብ ስለነበረብኝ ልሄድ እንደሆነ ለሜላት ነገርኳት እሷም
አብሬህ እሄዳለው አለችኝ እሽ ብያት እሷም ለቤተስብ ምክንያት ፈጥራ አብራኝ ሄደች
ተመዝግቤ ዞር ዞር ብለን ከተማዋን ስናይ ዋልን ደብረማርቆስ ውብ ናት እኔና ሜላት ደስ የሚል ጊዜ አብረን አሳለፍን ለመጀመርያ ጊዜ አንድ ክፍል ውስጥ አንድ አልጋ ላይ አደርን በህይወቴ የማልረሳው ድንቅ ቀን እኔና ሜላት ለሁለት ቀን ያክል ቆይተን ወደ አዲስ አበባ ተመለስን ነገ ማታ እቤት እመጣለው ብላኝ ተለያየን በማግስቱ ማታ ሜላት እቤት መጣች በእጆቿ ፊስታል አንጠልጥላለች ተቀብያት ገብታ ተቀመጠች ገና ከመቀመጧ ምንም እንዳትለኝ አለችኝ በፍረሀት ምንድነው አልኳት ፊስታሉን ፈትታ ለቢጃማ የሚሆን ቱታ የውጪ ቲሽርት ጅንስ ሱሪ ጫማ ቦርሳ ስልክ ሳይቀራት ገዝታ ነበር የመጣችው ምን ልበል ምንም እንዳትል ብላ አስጠንቅቃኛለች ዝም አልኩ አመስግናለው ከማለት ውጪ ሜላት ለኔ ከምንም በላይ ነች በርትተህ ተማር እኔም እየመጣሁ እጠይቅሀለው እነ ማዘር ከናፈቁህ አንተም በእረፍት ጊዜ መጥተህ ታያቸዋለህ ብቻ ትኩረትህ ትምህርትህ ላይ ይሁን አለችኝ እሽ ማሬ አልኳት እናቴም ተባረኪ ልጄ አለቻት በርታ እሽ ልጄ አለችኝ በስስት እያየች የእናት አንጀት ሆኖባታል ወንድሜም ስማ ለኛ እንዳታስብ እሽ እኔ እንዳንተ ጎበዝ እሆናለው አለኝ እሽ እልኳቸው ሁላችንም እንባ ተናንቆናል ትንሽ አምሽተን ሜላትን ሸኘኋት የተለመደውን ግንባሯን አንገቷን ከንፈሯን ስሜ ተለየኃት ዝግጅቴን አጠናቅቄ የዮኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ስለነበር ለመሄድ ወሰንኩ ሜላትም እናቴና ወንድሜ ሆነው ሸኙኝ እንደምወዳቸው ነገርኳቸው ሜላቴ አፈቅርሻለው አልኳት በቃ ቻው ብዬ ተለየኃቸው የሚያስፈልገኝን ሁሉ ይዤ ጉዞ ጀመርኩ የብቸኝነት ህይወት አንድ ተብሎ ተጀመረ እኔና ሜላት እንደዋወላለን ሜላቴ እዛው አባቷ መስሪያ ቤት መስራት ጀምራለች እኔም ትምህርቴን የመጀመርያ አመት የኢንጅነሪንግ ተማሪ ሆኜ ጀምርያለው.......
ይቀጥላል ...
@gitm_post
Share & Like

❤9👍6🔥1
#አፈር_ነው_ቀለቡ
ወጥቶ መቅረት አለ ሞታችን ቅርብ ነው
እድሜ ክፋት አዝሎ ልብን እየመራው
ለንስሐ ግዜ ጠፍቶ የነፍስ ዋጋ
ሁሉም በየፊናው ለስጋው ሲተጋ
ሞት ድንገተኛ ነው አይዝም ቀጠሮ
አፈር ነው ቀለቡ ሁሉም ዞሮ ዞሮ።
ሰው ሁሉ ይጋፋል ለስጋ ልማዱ
ሞትን እየረሳ በገንዘብ ማበዱ
የትም ላያደርሰን የጀመርነው ጉዞ
የሚንከራተተው ቂም በቀልን ይዞ
ቅርብ ወራጅ በሞላ አልጠግብ ባይ መንጋ
አብዝቶ ይጓዛል ሞት እየዘነጋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ወጥቶ መቅረት አለ ሞታችን ቅርብ ነው
እድሜ ክፋት አዝሎ ልብን እየመራው
ለንስሐ ግዜ ጠፍቶ የነፍስ ዋጋ
ሁሉም በየፊናው ለስጋው ሲተጋ
ሞት ድንገተኛ ነው አይዝም ቀጠሮ
አፈር ነው ቀለቡ ሁሉም ዞሮ ዞሮ።
ሰው ሁሉ ይጋፋል ለስጋ ልማዱ
ሞትን እየረሳ በገንዘብ ማበዱ
የትም ላያደርሰን የጀመርነው ጉዞ
የሚንከራተተው ቂም በቀልን ይዞ
ቅርብ ወራጅ በሞላ አልጠግብ ባይ መንጋ
አብዝቶ ይጓዛል ሞት እየዘነጋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
❤9👍2
የድሀ ፍቅር
ክፍል 8
የአንደኛ እመት የኢንጂነሪንግ ተማሪ ሆኜ ትምህርቴን ጀመርኩ ከቤተሰብ ተለይቻለው ሜላቴንም በቀን 3 ጊዜ በስልክ ስለማወራት እንጂ ናፍቃኛለች ለወንድሜ ትንሽዬ ስልክ ገዝታ ሜላት ሰጥታው በሷ እየደወለልኝ በርታ እሺ እኔ ለእናታችን አለውላት ይለኛል የእናቴንም ድምፅ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ትምህርቴን በሚገባ እየተከታተልኩ ነው ምክንያቱም የእናቴን የወንድሜን የሜላትን ህልም ማሳካት እንዳለብኝና በተራዬ እነሱን ማስደሰት እንዳለብኝ አምናለሁ ለዛም ነበር በርትቼ የማጠናውና የምማረው ሜላት አባቷ መስሪያ ቤት እየሰራች ነው በየ ወሩ ትንሽ ብር በባንክ ታስገባልኛለች በቃ የምታደርግልኝ ነገር ከአዕምሮዬ በላይ ነው እሷ ለኔ የተሰጠች ልዬ ስጦታ ናት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ብዙም ጓደኛ አላፈራሁም ምክንያቱም አንዳንዶቹ ልጆች የከተማ ልጅ መሆኔን ይጠራጠራሉ በዛ ላይ ለእነሱ ስልጣኔ ማለት መጠጣት መቃም ማጨስ ነው ያንን ካላደርግሁ ለእነሱ ፋራ ነኝ ስለዚህ ማንንም መቅርብ አልፈልግም አንድአንዴ ከዶርም ከወጣሁ እንኳን ቤተክርስቲያን እንጂ ሌላ ቦታ የትም አልሄድም መሄድም አልፈልግም በዚህ ሁኔታ ግማሽ አመት ሆኖ ለዕርፍት ወደ አዲስ አበባ መጣሁ ሜላት ልምጣና ልጠይቅህ ስትለኝ እምቢ ያልኳት እንድትንገላታ ስላልፈለኩኝ እንጂ ሳትናፍቀኝ ቀርታ አልነበርም ሁሉም ተሰብስበው አገኘኋቸው ሜላት መኪና ተገዝቶላታል ከከተማ ውጪ ግን አይፈቀድላትም ሳገኛቸው ደስ አለኝ አብረን ወደ እኛ ቤት ሄድን ቤት ቀይረዋል ነገሮች ሁሉ ተስተካክለዋል ደስ አለኝ እናቴም በቋሚነት የጉልት ስራ እየሰራች ነው የዕረፍት ጊዜዬን ከቤትሰቤና ከሜላት ጋ በደንብ አሳለፍኩ ቀኑ አልቆ ወደ ዮኒቨርስቲ አመራሁ በቃ ትምህርቴን በደንብ እየተማርኩ ነው በማህል ሜላት መጣች አብረን ዘና አልን ሁለት ቀን ተቀምጣ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰች እኔም ወደ ጥናቴ ተመለስኩ የአንደኛ አመት በደረጃ ደስ በሚል ውጤት ተጠናቀቀ እኔም ቤተሰቤም ተደሰትን ወደ ቤተሰብ ተመለስኩኝ ሁለት ወር ክረምትን በፍቅር አሳለፍን ሜላቴም አብራኝ ነች ከስራ መልስ መኪናዋን ታቆምና በታክሲ እኛ ቤት ትመጣለች አብረን አምሽተን እሸኛታለው በእኔና በሜላት መካከል ምንም አይነት መጋጨትም ሆነ መኮራረፍ ተፈጥሮ አያውቅም በድህነቴ እወዳታለው ከእነ ድህነቴ ትወደኛለች በቃ ፍቅራችን እዚህ ድረስ ነው የሁለት ወር ክረምት አልፎ ወደ ዮኒቨርሲቲ ተመለስኩኝ ትምህርቴን በሚገባ መከታተል ጀመርኩ በቃ ሜላት እየመጣች እየጠየቀችኝ እኔም በእረፍት ጊዜ እየሄድኩ እያየኋቸው ዓመቱ ተጠናቀቀ ክረምት ሆኖ ወደ ቤተሰብ ተመለስኩ ሜላትን ግን አላገኝኃትም ነበር እቤት ሄጄ ሜላቴጋ ደወልኩ እመጣለው እቤት ቅድም ስብስባ ስለነበረ ነው አለችኝ ልቤ ፈራ ማታ ደርሶ እስከምትመጣ ስጠብቃት አመሸሁ መጣች ተጠምጥማብኝ አለቀሰች ይሄን ያክል ናፍቄሻለው ብዬ ቀለድኩባት አይ አይደለም አለችኝ ልትነግረኝ የፈለገችው ነገር እንዳለ ከአይኗ አነበብኩ እንባዋ በጉንጮቿ ላይ መውረድ ጀመሩ ግራ ገባኝ.......
ይቀጥላል.......

👍10
ጌታ ሚመጣበት ቀኑ ባይታወቅ
ምልክት እኮ ነው የሰው መተላለቅ
የመምጫውን እለት ማንም ባይረዳ
ምልክቱ ቀርቧል ሰው ሳይሰናዳ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ምልክት እኮ ነው የሰው መተላለቅ
የመምጫውን እለት ማንም ባይረዳ
ምልክቱ ቀርቧል ሰው ሳይሰናዳ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
💯9👍2❤1
#የተፈታ_ትዳር
የኛ ነው ከምለው የኔ ነዉ ብለሽኝ
አልማዝ እና ወርቁን ብር እና ነሀሱን ሁሉንም ወስደሻል
ተመለሽ እና ነይ የእኔ የማልለው አንች ያፈራሽው ዕንባዬ ቀርቶሻል

👍5😢1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 9
ሜላቴ እቤት መጥታ ተጠምጥማ ሰላም አለችን ከድሮዋ ተለውጣብኛለች ፈገግታዋ የለም እንዲያውም እንባዋ ቅርር ብሏል ሜላቴ የኔ ፍቅር ምን ሆነሻል አልኳት ከመቀመጫዋ ተነስታ ተጠመጠመችብኝ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች ግራ ገባኝ ሜላቴ
ለመጀመርያ ጊዜ ከአይኗ እንባ ሲወርድ አየሁ በሳቅና በደስታዋ ነው እኔ የማውቃት በጣም ግራ ገባኝ ምን ሆነሽ ነው ይሄን ያክል ናፍቄሻለው እንዴ አልኳት እየቀለድኩ ማልቀሷን አላቆመችም ምን ሆንሽብኝ ብዬ እንባዋን ጠራረኩላት እስኪ ንገሪኝ ምንድነው የተፈጠረው? አስከፋሁሽ ያስከፋሽ ሰው አለ ምን ሆንሽ የኔ ፍቅር አልኳት እንባዋን ለማስቆም እየሞከርኩ ሜላቴም እንባዋን ለማስቆም እየታገለች በሚያሳዝን ድምፅ እወድሀለው አፈቅርሀለው ካንተ ተለይቼ መኖር አልችልም አለችኝ እንዴ የኔ ፍቅር ምን ሆነሽ ነው ምን ተፈጠረ አልኳት ሜላቴም ከልብ አዝና እንደዚህ ብላ የተፈጠረውን ነገረችኝ በጣም እያዘነች አባቷ ሊድሯት እንደሆነ ነገረችኝ ከአባቷ ጋር አብሮ የሚሰራ አንድ ሀብታም ልጁ ከአሜሪካ ተመልሶ ሀገሩ መኖር ስለሚፈልግ እኔን እንዲድሩለት ሲጠይቅ አባቴ እሽ አላቸው ግራ ገብቶኛል አይሆንም ካልሽ ልጄ አይደለሽም አላውቅሽም አታውቂኝም ብሎ አስፈራርቶኛል አለችኝ እንባዋ እየወረደ የምላት ስለጠፋብኝ ዝም አልኩ እኔ እሷን የኔ ማድርግ የምችለው በፍቅር ብቻ ነው በሌላ ነገር በምንም የኔ ማድርግ እንደማልችል አውቃለው በተለይ አባቷን በምንም ነገር ማሳመን እንደማልችል ሲገባኝ ተሰፋ የመቁረጥ ስሜት ተሰማኝ ግን እሷን ይበልጥ ማሳዘን ስላልፈለኩኝ አይዞሽ በቃ አታልቅሺ አልኳት ስሜቴን እየደበኩኝ እኔም አንድ አመት ነው የቀረኝ ለመመረቅ ስለዚህ አብረን እንሆናለን እስከዛ ግን ጠንካራ መሆን ይኖርብናል አልኳት እሽ ግን ያገባሻል የተባልኩት ልጅ አመት ያክል የሚቆይ አይመስለኝም አለችኝ አይዞሽ ተሰፋ አለን ግን አባትሽን እሽ እንዳትያቸው ቆይ እያልሽ ትንሽ እንዲቆይ አድርጊ ሜላቴ የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው ላጣሽ አልፈልግም አልኳት አቀፈችኝ አፈቅርሀለው እኔም ላጣህ አልፈልግም አለችኝ ሜላት ድንገት ስልኳ ጮኸ አባቷ ነበሩ ስልኳን አነሳችው የት ነሽ የሚል ጥያቄ አቀረቡላት ሰላምም ሳይሏት አለው እዚሁ ቢሮ አካባቢ ነኝ አለቻቸው የት እንዳለሽ አውቃለው እዛ የድሀ ልጅ ጋ ነሽ አይደል ሲሉ እኔና ሜላት አይን ለአይን ተያየን.......
ይቀጥላል .....
@gitm_post
LIKE & SHARE

👍12
👍5
#ማለቂያውን_ሰራ
ከአፉ ጥሩ አይወጣ ለሰላም ያልቆመ
በጭካኔ ስበት ስንቱን አጋድመ!!!!!
ጨራሽ ነው ጠመንጃ ጾታ ዘር አይለይም
ከውስጡ ወብ ሀሳብ አመንጭቶ አያውቅም
ድንቄም ስልጣኔ ድንቄም ውብ ፈጠራ
የሰው ልጅ ምስኪኑ ማለቂያውን ሰራ!!!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ከአፉ ጥሩ አይወጣ ለሰላም ያልቆመ
በጭካኔ ስበት ስንቱን አጋድመ!!!!!
ጨራሽ ነው ጠመንጃ ጾታ ዘር አይለይም
ከውስጡ ወብ ሀሳብ አመንጭቶ አያውቅም
ድንቄም ስልጣኔ ድንቄም ውብ ፈጠራ
የሰው ልጅ ምስኪኑ ማለቂያውን ሰራ!!!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
👍7💯3❤1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 10
እኔና ሜላቴ አብረን እየተነጋገርን ማልቀስ እንደሌለባት እየመከርኳት እያለ ድንገት የሜላት ስልክ ጮኸ አባቷ ነበሩ ስልኩን እንዳነሳችው ሰላም እንኳን ሳይሏት የት ነሽ አልዋት ሜላትም እረጋ ብላ እዚሁ ቢሮ አካባቢ ነኝ መጣሁ አለች በትህትና አትዋሽ
ውሽታም ከዛ ከድሀ ልጅ ጋ ነሽ አይደል ብለው ጮሁ እኔና ሜላት አይን ለአይን ግጥምጥም አልን ደነገጠች እሽ መጣሁ ብላ ስልኩን ዘጋችው ሜላት አይኔን ለማየት አቅም አጣች እንደአቀረቀረች ይቅርታ ውዴ አለችኝ የአባቷ አባባል ምንም ቢያበሳጨኝም እሷን ግን ማስከፋት አልፈለግሁም ተጠግቼ አቀፍኳት ካቀረቀረችበት ቀና አድርጌ ግንባሯን ሳምኳት በቃ ችግር የለውም አትጨነቂ እሽ የኔ ፍቅር አልኳት አዝናለው የአባቴን ይሄንን መጥፎ ባህሪ መቀየር አልቻልኩም አለች ችግር የለውም አትዘኚ ይበልጥ እንዳይቆጡ ሂጂ አልኳት እሽ ብላኝ ተነስታ ሄደች እኔም ከሄደች በኃላ ብዙ ነገር አሰብኩ እኔና ሜላት ስንለያይ ቻው ብላኝ ስትሄድ አንገቷን ግንባሯን ከንፈሯን ሳልስማት ሄዳ አታውቅም ዛሬ ግን ቻው ብላኝ ነው የወጣችው ግራ ገብቶኛል በጣምም ጨንቆኛል እንዳላጣት በጣም ፍርቻለው ሌላው ቢቀር ውለታዋን በፍቅር መመለስ ነበር ምኞቼ ግን ዛሬ ላይ ልቤ በፍረሀት ተውጧል አምላኬ አንተ እርዳኝ አልኩ በልቤ እቤት ውስጥ የነበርኩት እኔ ብቻ ነበርኩ እናቴም ወንድሜን የሉም ስለዚህ ሲመጡ የሚበሉት ምግብ ማዘጋጀት ፈለግሁ ተነስቼ ቤቱን አስተካክዬ ምግብ ሰራሁ ቡና አቀራረብኩ ከዛ እናቴን መጠበቅ ጀመርኩ ሜላቴ ግን ከአባቷ ጋር ምን እንደተፈጠረ ምንም አልነገርችኝም አልደወለችልኝም ጨንቆኛል ለሜላቴ ልደውልላት ስልኬን አነሳውና አስቀምጠዋለሁ ምናልባት አባቷ አብረዋት ቢሆኑስ ብዬ አስብና እተወዋለው ዝም ብዬ በሀሳብ እየተብሰለሰልኩ እናቴና ወንድሜ መጡ እናቴ ቤቱን ስታይ ደስ አላት ዮኒቨርሲቲ ከመሄዴ በፊት ቀድሜ እቤት ከገባሁ ምግብ ሰርቼ ቤት አስተካክዬ ነበር የምጠብቃት ዛሬም ያንን ስታይ በጣም ደስ አላት የእናቴ ደስታ እኔንም አስደሰተኝ የእናቴን ደስታ እያየው ድንገት ስልኬ ጮኸ ሜላቴ ነበረች ስልኩን አነሳሁት በር ላይ ነኝ ውጣ አለችኝ ደንግጬ ተንደርድሬ ወጣሁ ከመኪናዋ አልወረደችም መኪናውን ከፍታልኝ ገባሁ እቅፍ አድርጋ ሳመችኝ ትንፋሽ እስኪያጥረን ድረስ ተሳሳምን ቅድም ሳልስምህ የወጣሁት በአባቴ ተበሳጭቼ ነው ይቅርታ አለችኝ ሄዳም ምንም እንዳልተፈጠረና ዋሽታ አባቷን እንዳሳመነቻቸው ነገረችኝ ሜላቴ ቶሎ መሄድ አለባት ለዛም ነው ከመኪና ሳትወርድ የጠራችኝ በቃ አባቷን ማሳመኗ በጣም ስላስደስተኝ አቅፌ ሳምኳት በቃ መሄድ አለብኝ ብላኝ ከንፈሬን ጉንጫን ግንባሬን ስማኝ ሄደች እኔም ተመልሼ እቤቴ ገባሁ እራት በልተን ቡናችንን እየጠጣን ለእናቴ የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳት በጣም አዘነች እናቴ አንድ ነገር ማለት ትወዳለች "ሁን ያለው ይሆናል" ልጄ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው አለችኝ እሽ አልኳት ሜላት አባቷን ቆይ ትንሽ ብላቸዋለች የጋብቻውን ነገር አንስተውባት አያውቁም እኔም ዮኒቨርሲቲ የመጨረሻ አመት ተመራቂ ነኝ አባቷ ትንሽ ዝም ካሉ የሚያገባትም ትንሽ ከቆየ አሪፍ ነው ብዬ አሰብኩኝ ትምህርቴን ጀምሬ በጥሩ ሁኔታ እየተማርኩ ነው ሙሉ ትኩረቴ ትምህርቴ ላይ ነው ምክንያቱም የእናቴን ደስታ ለማየት ነው ድካሜ ከክላስ ውጥቼ ዶርማችን ውስጥ ቁጭ ብዬ እያጠናሁ እያለ ስልኬ ጮኸ ሜላት ነበረች.........
ይቀጥላል.....

👍14
#የህልሜ_ደራሲ
አንችዬ....
ስስምሽ ስላደርኩ ትላንትና በህልሜ
ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ
ታዲያ ምን ያደርጋል...
የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
አንችዬ....
ስስምሽ ስላደርኩ ትላንትና በህልሜ
ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ
ታዲያ ምን ያደርጋል...
የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
💔16
የድሀ ፍቅር
ክፍል 11
የመጨረሻ አመት ተመራቂ ስለሆንኩ በጣም ተወጥሬ እያጠናሁ ነው አንደኛው ሲሚስተር አልቆ ሁለተኛው ሲሚስተር ላይ ነን አጋጣሚ ላይብረሪ ከምሄድ ማንም ዶርም ውስጥ ስለሌለ እዚሁ ላጥና ብዬ እያጠናሁ ነበር ድንገት ስልኬ ጮኸ ሜላት ነበረች ስልኩን አነሳሁት የኔ ፍቅር እንዴት ነሽልኝ አልኳት ድምጿ ደስ አይልም ነበር አለውልህ እንዴት ነህልኝ ውዴ አለችኝ ሜላቴ የሆነ ነገር ካልሆነች በስተቀር እንደዚህ ፍዝዝ ብላ አታወራኝም ደግሞ ምን ተፈጠረ ወይ አምላኬ አልኩ በልቤ ምነው የኔ ፍቅር ምን ሆንሽብኝ ድምፅሽ ትክክል አይደለም አልኳት ውዴ ግራ ገብቶኛል ብላ ማልቀስ ጀመረች ምንድነው ምን ተፈጠረ ንገሪኝ አልኳት አባቴ መልስሽ ከዛሬ እንዳያልፍ ወይ እሽ ወይም እንቢ ብለሽ አታስጠብቂኝ መልሱን ማታ እንድትነግሪኝ ብሎኛል አለችኝ እያለቀሰች ደነገጥኩ በጣም ምን ትበላቸው የኔ ፍቅር ተረጋጊ መፍትሄ አናጣም አልኳት "እሽ በይ እንዳትለኝ ብቻ" አለችኝ በጩኸት አላደርገውም የኔ ፍቅር አልኳት አፈቅርሻለው ላጣሽ አልፈልግም አልኳት እሷም አፈቅርሀለው እሽ መቼም አልለይህም ሁሌም አብሬህ ነኝ ለማንኛውም በቃ በኋላ አወራሀለው ብላኝ ስልኩ ተዘጋ ተረበሽኩ ግን ምን ላድርግ ምንም ማጥናት እንኳን አልቻልኩም ዝም ብዬ ቁጭ አልኩ ከሜላቴ ጋር ሆኜ ያሳለፍኳቸው እያንዳንዷ ጊዜና ሰአት ድቅን ብለው በትዝታ ወሰዱኝ ሜላት ስልኩን ዘግታ ባንክ ሄዳ ያላትን ብር እንዲሁም ሌላ ብር ጨምራ ወደ እኔ አካወንት ውስጥ ታስገባዋለች እኔ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም ሜላት ይሄንን ያደረገችው አባቷ ጨክነው ከቤት ብትባረር እንኳን ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ይሆናል ብላ አስባ ነበረ ወደ ቤቷ ከመሄዷ በፊት ደወለችልኝ አባቷን በፍፁም ማሳመን ስለማትችል በቃ አልፈልገውም ማግባት አልፈልግም ብላ መልስ ለመስጠት እንደተዘጋጀችና ወደ ቤት መግባቷን ነግራኝ ስልኩ ተዘጋ እኔም ፀሎቴን ቀጠልኩ ምንም እንዳይፈጠር አምላኬ ሆይ አደራህን አልኩት በቃ ግራ ስለገባኝ ለእናቴ ደወልኩላት ሰላም ካልኳት በኋላ ድምፄ ስለተቀየረባት ምን ሆንክ ብላ ጠየቀችኝ መቼም የእናት አንጀት ሆኖባት ምነው ልጄ እራበህ ጠማህ ምንድነው ድምፅህ አለችኝ እኔም ሁሉንም ነገር ነገርኳት ጨንቆኛል አልኳት አይዞህ አምላክ ያውቃል ልጄ አለችኝ እሽ እማ ምን አደርጋለው በፀጋ መቀበል ነው ብዬ አሰብኩ ልጄ አላማህን እንዳትረሳ ይቺ ልጅ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም እሽ በትምህርትህ በርትተህ እኔንም እሷንም ማስደሰት ይኖርብሀል አለችኝ እናቴ እውነቷን ነው እሽ እማ በቃ ሰላም እደሩ ብዬ ስልኩን ዘጋሁት እናቴ ያለችኝን ነገር እያሰብኩ ደብተሬን ማገላበጥ ጀመርኩ ግን ጥናት ማጥናት አልቻልኩም ወዲያው ሜላት ደወለች ምን! ምን! ተፈጠረ አልኳት በፍጥነት ተረጋጋ ምንም አልተፈጠረም አባቴ ድንገት ስራ ተብሎ ነገ ከከተማ ስለሚወጣ በጊዜ ተኝቷል ከሳምንት በኋላ ፈጣሪ ያውቃል አለችኝ ተመስገን ጌታዬ አልኩ ደስ አለኝ ትንሽ ተሳስቀን ደህና እደሪ ደህና እደር ተባብለን ስልኩ ተዘጋ ከዚህ በኃላ ማጥናት አለብኝ ብዬ ማጥናት ጀመርኩኝ በማግስቱ ጠዋት ስልኬን ትቼ ወደ ትምህርት ገብቼ ስለነበር ስልኬ ሲደወል ማወቅ አልችልም በደንብ በጥሩ መንፈስ ተማርኩኝ ላይብረሪም ገብቼ ሳጠና ቆየሁ ከዛ ሜላቴ ትዝ ስትለኝ ልደውልላት ብዬ ወደ ዶርማችን ሄድኩ ስልኬን ሳነሳው ያየሁት Missed call ከሁለት መቶ በላይ ነበር እናቴና ሜላት ነበሩ ደነገጥኩ ስልኬን አንስቼ በመጀመርያ እናቴ ጋ ደወልኩ ግን አታነሳም ለሜላትም...
ይቀጥላል .......

❤4👍1
#በይቅርታ_ጋሻ
ከበደሉህ በላይ በዳይ ልብ ከኖረህ
አንተስ ከበዳዮች በምን ትለያለህ?
የተሻለ በዳይ ካልተባልክ በስተቀር
ቂምን በቂም አጥቦ አይገኝም ፍቅር
የክርስቶስ ጀግና መሆንን የሚሻ
ጠላቱን ይማርከው በይቅርታ ጋሻ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ከበደሉህ በላይ በዳይ ልብ ከኖረህ
አንተስ ከበዳዮች በምን ትለያለህ?
የተሻለ በዳይ ካልተባልክ በስተቀር
ቂምን በቂም አጥቦ አይገኝም ፍቅር
የክርስቶስ ጀግና መሆንን የሚሻ
ጠላቱን ይማርከው በይቅርታ ጋሻ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
❤6👍3💯2
ብስልና ጥሬ ሆኖብኝ ነገሩ
ጥሬው እስኪበስል ብስሉ ማረሩ
ግራ ተጋብቼ ጠፍቶኝ ቁም ነገሩ
ሳልበላው ታማሁኝ ላይቀር ጾም ማደሩ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ጥሬው እስኪበስል ብስሉ ማረሩ
ግራ ተጋብቼ ጠፍቶኝ ቁም ነገሩ
ሳልበላው ታማሁኝ ላይቀር ጾም ማደሩ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
❤14
የድሀ ፍቅር
ክፍል 12
በጣም ደነገጥኩ ደግሜ ስደውል ስልካቸውን አያነሱም ግራ ገባኝ በሜላት ስልክ ትንሽ ታገሰኝ እደውላለሁ የሚል ሜሴጅ ደረሰኝ ትንሽ ተረጋጋሁ ከትንሽ ቆይታ በሀኋላ ሜላት ደወለች በፍጥነት አነሳሁት ምንድነው ምን ተፈጠረ ሜላቴ አልኳት ተረጋጋ ምንም አልተፈጠረም አለችኝ እና ለምን ይሄን ያክል ጊዜ ደጋግማችሁ ደወላችሁ አልኳት የኔ ውድ እንዳትደነግጥ በጥሞና አዳምጠኝ አለችኝ እሽ አልኳት ግን ምንድነው አልኳት ልቤ ፍራት ፍራት እያለው ካልተረጋጋህ ልነግርህ አልችልም አለችኝ እሽ !እሽ ! ንገሪኝ አልኳት ለመረጋጋት እየሞከርኩ እየውልህ የኔ ፍቅር ዛሬ ትንሽ ችግር ተፈጥሯል አንተ ትምህርት ልትጨርስ አንድ ወር ነው የቀረህ አይደል? እኛ ደግሞ ይቺን አንድ ወር በዘዴ ማለፍ ይኖርብናል አለችኝ ምንድነው ግራ ገባኝ እኮ ንገሪኝ አልኳት ውስጤ ግን ይበልጥ ፍርሀት ውስጥ ገብቷል ምን መሰለህ የኔ ውድ ማታ እንደነገርኩህ አባቴ ሌላ ቦታ ለስራ ሊሄድ ነበር ነገር ግን ጠዋት ትንሽ ችግር ተፈጥሮ እኔ ከቤት ወጥቻለው አለችኝ ደነገጥኩ ለምን እንዴት ብዬ ጥያቄየን አፋጠንኩት ተረጋጋ አባቴ ውሳኔየን ሲጠይቀኝ የማላውቀውን የማልወደውን ሰው ማግባት እንደማልችልና እንደማልፈልግ ስነግረው ከቤት አባረረኝ አሁን እናንተ ቤት ነኝ አለችኝ ብደነግጥም ድንጋጤዬን ዋጥ አድርጌው ወይኔ በጌታ እሽ በቃ እሱው ጋ ሁኚ ግን ተጠንቀቁ አልኳት ችግር የለውም እኔ ግን የደወልኩት ዋነኛው ምክንያት ይሄ አይደለም አባቴ ምናልባት የት ዮኒቨርሲቲ እንደደረሰህና ያለህበትን ካወቀ ችግር እንዳያደርስብ እንድትጠነቀቅ ልነግርህ ነው ምክንያቱም በጣም ሲዝት ነበር አለችኝ አይ ችግር የለውም እዚህ ምንም አይፈጠርም አታስቢ አልኳት አባቷ እኔን ምንም ማድርግ አይችሉም የፈራሁት ለወንድሜና ለእናቴ ነው ምንም እንዲሆኑብኝ አልፈልግም ሜላቴንም ማጣት አልፈልግም እሷ ሀብታም እኔ ድሀ ሆኜ ያለን ፍቅር እሷም እንደእኔ ድሀ ስትሆን ይዘልቅ ይሆን አላውቅም ብቻ ግን አሁን ላይ አፈቅራታለሁ ሁሉም ምንም አይሁኑብኝ የሚገርመው እኔ ሳላውቅ ሜላቴ ብር በእኔ አካወንት ማስገባቷን ስትነግረኝ ደነገጥኩ ብዙ ብር ነው ስፈልግ ስፈልግ ትልክልኛለህ ይቀመጥ ለጊዜው ትንሽ ብር እጄ ላይ አለ አለችኝ እሽ አልኳት ሜላት እኛ ቤት መኖር ከጀመረች ሳምንት ሆኗቷል እኔም ፈተና ስለደረሰብኝ በጥናት ተወጥሪያለው በቃ ብቻ ስለ ወደፊቱም አስባለው አንዳንዴ የነገን አምላክ ያውቃል ብዬ እተወዋለው ሜላት እኔ ጋ መምጣት ፈልጋ ነበር እኔ ግን የፈተና ሰአት ስለደረስ አትምጪ አልኳት ምክንያቱም እሷን ትቼ ማጥናት አልችልም ግዴታ አብሪያት መዝናናት ይኖርብኛል እሷም ስለተረዳችኝ ምንም አላለችኝም እሽ ብላ ቀረች ሜላት ስራ አቁማለች ምንም አትሰራም እኛ ድሮ ከምንኖርበት ቤት ለቀው ሌላ ቦታ ተከራይተው ነው የሚኖሩም ምክንያቱም ወንድሟ ቤታችንን ያውቀው ስለነበር እንዳያገኛት በማሰብ ነበር የሜላት እናት ለሜላት እባቷ ሳያውቅ ብርም አንዳንድ ነገር ያደርጉላታልእባቷ ግን ደውለው አያውቁም የት እንደምትኖርም ለማጣራት አልፈለጉም ብር ስትጨርስ ተመልሳ ትመጣለች ብለው አስበዋል እሷ ግን ወደ ቤት አልተመለሰችም ነበር ማታ ሳጠና አምሽቼ ጠዋት ተነስቼ ሻወር ወስጄ ወደ ላይብረሪ ሄድኩኝ ትንሽ አጠናሁና ተመልሼ ወደ ዶርም ገባሁ ሜላቴ ደወለች በጣም እያለቀሰች ነው እባቷ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው ሆስፒታል ገብተዋል ተብሎ ተነግሯት ወደ ሆስፖታል እየሄደች መሆኑን ነገረችኝ ደነገጥኩ ምንም አባቷ ሊለያዬን ቢፈልጉም ምንም እንዲሆኑ ግን አልፈልግም ነበር በቃ አይዞሽ ተረጋግተሽ ሂጂ አልኳት በቃ ደረስኩ ብላኝ ስልኩ ተዘጋ እኔም ቆሜ ቀረሁ .....
ይቀጥላል............

❤8👍5🥰1
#ዓለም_ወዬው_ላንቺ!!!
የትኛው ምግባሬ በየቱስ ስራዬ
መልስ ይዤ እቀርባለሁ ሲመጣ ጌታዬ
እብሪተኛው ልቤ ትቢት የወጠረው
ከጌታ ፊት ሸሽቶ ከአምላክ የሸፈተው
ተግሳጽን የናቀች ቅልብልብ ምላሴ
ስቃይ ሃጢአት ጠርታ ተረፈች ለነፍሴ
ዓለም ወዬው ላንቺ ለሚመጣው ቁጣ
ማን ይሆን ዋስትናሽ ክርስቶስ ሲመጣ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
የትኛው ምግባሬ በየቱስ ስራዬ
መልስ ይዤ እቀርባለሁ ሲመጣ ጌታዬ
እብሪተኛው ልቤ ትቢት የወጠረው
ከጌታ ፊት ሸሽቶ ከአምላክ የሸፈተው
ተግሳጽን የናቀች ቅልብልብ ምላሴ
ስቃይ ሃጢአት ጠርታ ተረፈች ለነፍሴ
ዓለም ወዬው ላንቺ ለሚመጣው ቁጣ
ማን ይሆን ዋስትናሽ ክርስቶስ ሲመጣ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
👍9❤6💯3
የድሀ ፍቅር
ክፍል 13
ሜላቴ ደወለችልኝ በጣም እያለቀሰች ነበር በጣም ስለደነገጥሁ ምን እንደተፈጠረ ጠየቅኋት እሷም አባቷ የመኪና አደጋ ደርሶበት ሆስፒታል ተጠርታ እየሄደች እንደሆነ ነገረችኝ በቃ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አባትሽ ምንም አይሆኑም ተረጋጊ አልኳት እሽ በቃ ሆስፒታል ደርሻለው በኃላ እናወራለን ብላኝ ስልኩን ዘጋችው ደነገጥኩ አምላኬ ምን ይፈጠር ይሆን አባቷ ምንም እንዲሆኑ አልፈልግም ሜላቴ ትጎዳብኛለች በቃ ጌታዬ አደራህን ብዬ ወደ ዶርሜ ገባሁ ዶርሜ ውስጥ ቁጭ ብዬ ስልኬን መጠባበቅ ጀመርኩ እስካሁን አልደውለችም ግራ ገባኝ ምን እንደተፈጠረ ማወቅ አልቻልኩም ማንም ጋ መደወል አልቻልኩ እናቴ ጋ ለመደወል አስቤ እሷን ማስጨነቅ ስለመሰለኝ ተውኩት ደብተሬን ማገላበጥ ጀመርኩ ማጥናት ባልችልም ከደብተሬ ጋ ግን ተፋጠጥን ሜላቴ አልደወለችም በጣም ሲብስብኝ ምን ተፈጠረ የኔ ፍቅር ብዬ ሜሴጅ ላኩላት ደህና ነው ትንሽ ቆይቼ እደውልልሀለው እሽ አለችኝ ትንሽ ተረጋጋሁ ወደ ጥናቴ ተመለስኩ ሰአቱ እየመሽ ስለነበር ከዶርም አልወጣሁም ወዲያው እናቴ ደወለችልኝ ሰላም አለችኝ ምን እንደ ተፈጠረ ጠየቅኋት ምንም አልተፈጠረም ሜላት ደውላ ደውዬ እንድነግርህ ነግራኝ ነው አባቷ ደህና ናቸው ምንም አልሆኑም ዛሬ ሆስፒታል ስለሚያድሩ እሷም እዛው ነው የምታድረው ለመደወል ስላልተመቸኝ ነው ብላሀለች አለችኝ እሽ አልኳት የአባቷ ደህና መሆን አስደስተኝ ጠዋት ተነስቼ ወደ ክላስ ከመግባቴ በፊት ለሜላት ሜሴጅ ፃፍኩላት አባትሽ ተሻላቸው? አንቺስ እንዴት ነሽ የኔ ፍቅር? አልኳት አላየችውም መሰል መልስም አልተላከልኝም ወደ ክላስ ገባሁ ከትምህርት መልስ ላይብረሪ ገብቼ አጥንቼ ስወጣ ሜላት ደወለችልኝ ይቅርታ የኔ ውድ ለመደወል ስላልተመቸኝ ነው ምናልባት ሳወራ ስምተው ስልኬን ፈትሽው ቁጥርህን እንዳይወስዱ በማሰብ ነው ይቅርታ አለችኝ እረ ችግር የለውም አባትሽ ግን እንዴት ናቸው አልኳት ተሽሎታል ወደ ቤት ልንወስደው ነው እኔም ወደ ቤት እመለሳለሁ እስከሚሻለው ድረስ አለችኝ የሜላት ወደ ቤት መመለስ ቢያስደስተኝም ላግባት ያለው ልጅ መምጫው ስለደረስ ግን አሳስቦኛል ብቻ ምንም ማለት ስላልፈለግሁ እሽ በቃ ሂጂ አባትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ብያት ስልኩ ተዘጋ ፈተና ለመፈተን ሳምንት ስለቀረን በጣም በጥናት ተወጥሪያለው ወደ ጥናቴ ተመልሼ ሳጠና አመሸሁ ሜላት አንድ ታላቅ እህት አለቻት አላገባችም ማግባት አትፈልግም የመጀመርያ ፍቅረኛዋ በመኪና አደጋ ስለሞተባት ብዙ ተሰቃይታለች ሌላ ወንድ አልፈልግም እሱም ቀርቷል እንኳን ሌላው የሚል አመለካከት አላት ሜላት እቤቷ ተመልሳለች አባቷም ደህና ናቸው ከቤት ልጁን አባረረ ላለመባል እንጂ ተመልሳ ወደ ቤት እንድትገባ አይፈልጉም ነበር ሜላት ስልክ ደወለችልኝ እቤት እንደሆነችና ነገ ማታ እንግዳ እቤት ይመጣል ስለተባልኩ ብር ያስፈልገኛል ላክልኝ አለችሽ እሽ ብዬ የራሷን ብር አውጥቼ የምትፈልገውን ያክል ላክሁላት እንግዳው ማን እንደሆነ አላወቅሁም ግን ሲያወሩ የሰማሁት የአባቴ የስራ ባልደረቦች እንደሆኑ ነው አለችኝ ችግር የለውም ብቻ እራስሽን ጠብቂ አልኳትና ስልኬን ዘግቼ ወደ ጥናት ተመለስኩኝ እኔ ከተመረቅሁ በኋላ ቶሎ ስራ ይዤ ሜላቴን ማስደሰት እናቴን ማስደስት ነው የምፈልገው ለዛም ነው የምችለውን ያክል የማደርገው ሜላቴ ቀኑን ሙሉ አልደወለችም እንግዳ አለ ስላለች ልረብሻት ስላልፈለግሁ ዝም ብዬ አመሽሁ ሜላቴ ደወለችልኝ የሚገርም ነገር ልንገርህ አለችኝ በደስታ እየተፍለቀለቀች ምን ተገኝቶ ነው ንገሪኝ እስኪ የኔፍቅር አልኳት ሜላቴ ፍፁም ደስተኛ ነበረች.....
ይቀጥላል ......

👍7❤5
ታዋቂው ተግተልታይ መንገድ እየዘጋ
አዋቂው ተኝቶ ህይወት ተዘነጋ።
ቀስቀስ ቀስቅስ አርጉት ነቅቶ ያስተምረን
የአለማወቅ ጎርፉ ጨርሶ ሳይወስደን።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
አዋቂው ተኝቶ ህይወት ተዘነጋ።
ቀስቀስ ቀስቅስ አርጉት ነቅቶ ያስተምረን
የአለማወቅ ጎርፉ ጨርሶ ሳይወስደን።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
💯3🙈1
የድሀ ፍቅር
ክፍል 14
ሜላት ደወለችልኝ በጣም ደስተኛ ነበረች ደስተኛ ስለሆነች በጣም ደስ አለኝ ግን ምን እንዳስደሰታት አላውቅም የኔ ፍቅር ምን ተገኘ ዛሬ ደስተኛ ሆነሽልኛል አልኳት የኔ ውድ ዛሬ አዲስ አበባ ብትሆን አለህበት ድረስ እመጣ ነበር አለችኝ በደንብ አሳቀችኝ የኔ ፍቅር እውነት ደስታሽ እኔንም አስደሰተኝ የኔ ፍቅር አለችኝ ሜላት በሚያምር ድምጿ ወዬ የኔ ውድ አልኳት በምን ደስ እንዳለኝ ታውቃለህ ንገሪኛ ካልነገርሽኝ በምን አውቃለው አልኳት ሊያገባኝ የሚፈልገው ልጅ መጣ አለችኝ ቆሌዬ ግፍፍ አለ ተርበተበትኩ ሜላቴን ይሄንን ያክል ያስደስታል ብዬ አስቤ አላውቅም ግን ደስታዋ አስደነገጠኝ ምን ማለት ነው የእሱ መምጣት ነው እንደዚህ ያስደሰተሽ? አልኳት ከትትትትትትት😄 ብላ ሳቀችብኝ ይበልጥ ተናደድኩ እሽ ጠዋት እደውልልሻለው አልኳት ቆይ ቆይ እንዳትዘጋው አለችኝ የሜላት በልጁ መምጣት እንደዚህ መደሰት በጣም አበሳጭቶኛል ለዛም ነበር ደህና እደሪ ብዬ ስልኩን ልዘጋባት የነበረው መናደዴ ስለገባት ልንገርህ ምን መሰለህ ልጁ ስለመጣ አይደለም የተደሰትኩት እሱ እኔን ሳይሆን ታላቅ እህቴን ማግባት እንደሚፈልግ ስለተናገረ ነው አለችኝ ቆሌዬ ግፍፍ አለ ምን አልኳት አዎ እህቴን እንዳያት እሷን ነው ያጫችሁልኝ ብሎ ሲጠይቅ አባቴም አዎ አለ ከዛ እኔ ከጨዋታው ውጪ ሆንኩልህ ማለት ነው አለችኝ እየተፍለቀለቀች ኦ አምላኬ ብዬ ደስ አለኝ ሜላቴ እኔ ማመን አልችልም አልኳት እመን በቃ ከዚህ በኋላ ማንም በመሀከላችን አይገባም አለችኝ አብረን ደስ አለን ፈተናዬን ጨረሼ እስከማገኛት ድረስ ጓጉቻለው ፈተና ለመፈተን ለ3 ቀን ያክል ሲቀረኝ ሙሉ በሙሉ ትኩረቴ ጥናቴ ላይ ሆኖል ሜላትን በቀን አንድ ጊዜ ነው የማገኛት የሳምንት ፈተናዬን እንደምንም ተወጣሁ በጣም ይከብድ ነበር ግን በቃ ሰራሁት ውጤት እስከሚመጣ ድረስ ቤተሰብ ጋ ሂድኩኝ ሜላቴ መኪናዋን ይዛ መጥታ ወሰደችኝ ፍፁም ሰላም ተሰማኝ እናቴ ያላትን ብር አሰባስባ ለእኔ የምርቃት ዝግጅት ለማዘጋጅት ደፋ ቀና ማለት ጀመረች እኔ ግን ምንም ድግስ አልፈልግም ብላት ልትሰማኝ ፈቃደኛ አይደለችም ጊዜው ደርሶ የምርቃት ቀን ደርሶ እኔም ሜላቴም እናቴም ታናሽ ወንድሜን ይዘን ወደ ዮኒቨርሲቲ ሄድን የሚገርመው ከዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች የበለጠውን ውጤት ያመጣሁት እኔ ነበርኩ የማዕረግ ተመራቂ ሆኜ ተመረቅሁኝ እናቴን አሰደስትኩ ሜላቴን አስደሰትኩ በቃ እኔም የልፋቴን ውጤት ሳይ ደስ አለኝ ሁሉንም አስደስቼ ድህነቴ ሳያግደኝ የምፈልግበት ደረጃ ላይ ደረስኩኝ በዮኒቨርሲቲያችን ከተማሩና ከፍተኛ ውጤት ካመጠት ተማሪዎች ውስጥ ተመርጠን የውጪ የትምህርት እድል እንደመጣልን ተነገረኝ ለሜላት ይሄ ዜና ባያስደስታትም ለኔ ግን ጥሩ እድል ነበር እኔና ሜላት ፍቅራችን በጣም ደስ የሚል ነው ለደቂቃ እንኳን ተጣልተን አናውቅም ይህ የትምህርት እድል ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ግን በወጣሁ በገባሁ ቁጥር ስልክ ባወራን ቁጥር መጨቃጨቅ ጀምረናል ነገሩ በጣም እያሳሰበኝ ነው.....
የመጨረሻው ክፍል ነገ ከ 30 React በኋላ ይቀርባል

👍22🥰5🔥4❤1
ግጥም
የድሀ ፍቅር ክፍል 14 ሜላት ደወለችልኝ በጣም ደስተኛ ነበረች ደስተኛ ስለሆነች በጣም ደስ አለኝ ግን ምን እንዳስደሰታት አላውቅም የኔ ፍቅር ምን ተገኘ ዛሬ ደስተኛ ሆነሽልኛል አልኳት የኔ ውድ ዛሬ አዲስ አበባ ብትሆን አለህበት ድረስ እመጣ ነበር አለችኝ በደንብ አሳቀችኝ የኔ ፍቅር እውነት ደስታሽ እኔንም አስደሰተኝ የኔ ፍቅር አለችኝ ሜላት በሚያምር ድምጿ ወዬ የኔ ውድ አልኳት በምን ደስ እንዳለኝ…
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6