ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.84K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
ከመንበረማሪያም ኃይሉ ጋር በሳበኝ የነበረን ጊዜ ግሩም ነበር። ከቃል ሰሌዳ እያነበብን መንቢን በማስፈረም እና ከራሷም አንደበት ግጥሞቿን ሰምተን እንዲህ ማስታወሻ ፎቶዎች ተነስተን ተለያየን።
ቀጣይ ማንን ይዘን እንምጣ? ተከታተሉን

We had a great time with the poetess Menberemariam Hailu.

Stay tuned to find out who will be featured in the upcoming episode.
1
" ድኆች"
ጋሼ የዛሬ 50  ዓመት ጽፎት በጋሽ ስብሃት ገ/ እግዚአብሔር ቅንጭብ የእንግሊዝኛ ትርጉም ታክሎበት፤ " በርባንና ኢየሱስ " ከተሰኘ ተውኔት ጋር   የአዳም ረታ ወንድም ይገረም ረታ በእንግሊዝኛ ጭምር ተተርጉሞ  የወጣ መጽሐፍ ነው፡፡
ጋሽ ሥዩም ሌሎች ያልታተሙ የግጥም፣ የቲአትር ፣ መንፈሳዊ  እና   ጥበባዊ ለዛ ያላቸው ሥራዎች አሉት፡፡ እነዚህን ለማሳተም  አንድም ስፖንሰር ማፈላለግ አንድም ይህን አዲስ መድብለ ተውኔት   መጽሐፍትን በግል ወይም በቡድን በመግዛት ንቅናቄውን ያስተባብሩ፡፡ በምረቃ እና በምስጋና  ፕሮግራሙ ላይ  እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡ 

እነሆ በጋሼ ሰላምታና ክብር፡፡


አዘጋጅ: ሰም እና ወርቅ
የሽፍታው ግጥም ሲጥም የሐምሌ ድምቀቶች ከነበሩት ገሚሱ . . .

በማቅረብም በመታደምም ጥዑም ምሽት ለሰጣችሁን ሁሉ ምስጋና ይሁን

እዚህ መድረክ ላይ ስራዎቻችሁን ልታካፍሉ የምትወዱ ሁሉ በቦታው በሰዓቱ ተገኝቶ ስም ማስመዝገብ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።

የሽፍታው ጷጉሜን 2 ላይ ይከሰታል እስከዛው የፊታችን ሐሙስ በተለየ መልኩ ለውጪ ቋንቋዎች በተዘጋጀው የአትሞስፌሩ ክፍት መድረክ እንዲሁም የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 21 ለመጽሐፍ ንባብና ማስፈረሚያ ከዳዊት በላይነህ 'ምናባዊ ሂደት' የግጥም መጽሐፍ ጋር በተወጠነው የሳበኙ ዝግጅት እንገናኛለንና የዛ ሰው ይበለን።
👍1
የዳዊት በላይነህን ምናባዊ ሂደት እያነበብን ፊርማ እና ፎቶ እያስቀረን ወዳጆች የምናፈራበት ልዩ የመጽሐፍ ማንበቢያ እና ማስፈረሚያ ጊዜ በሳበኙ የግጥም ሲጥም መሰናዶ።

የፊታችን ቅዳሜ ሳፋየር ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘው ሳበኝ ከስምንት ሰዓት ጀምሮ በምናባዊ ሂደት በአካል እንገናኝ።
1
The third episode of our biweekly open mic poetry at Atmosphere is here once again

With your host: Hanny

Sign up starts at 6 and show begins at 6:30

Come share your pieces in front of a very supporting audience