Audio
በ ብስራት ኤፍ ኤም ሁሉ አዲስ የሬድዮ ፕሮግራም ላይ የግጥማዊ ቅዳሜ (Poetic Saturdays) ተወካይ ሰይፈ ተማም ስለ አፍሪካ የግጥም ግጥሚያ (African Cup of Slam Poetry) ዛሬ ተጠይቆ ነበር።
Forwarded from don
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
20 minutes of my element coming your way very soon ★
👍1
Forwarded from Addis Powerhouse
አንቺ ያልተናገርሽው ታሪክሽ፣ በሌሎች ይተረካል።
“የቃላት እመቤት” ሴቶች ስለራሳቸው እና ስለሌሎች ሴቶች እንዲፅፉ በአዲስ ፓወር ሃውስ የተዘጋጀ የፅሁፍ ውድድር ነው። በሀገራችን ከእለት ወደ እለት እየጨመረ የሚገኘውን በሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃትን አስመልከተን ፣ አንቺን በቤትሽ፣ በአካባቢሽ፣ በተለያዩ ሰዓቶች፣ ወይንም በከተማሽ እና በሃገርሽ ስለሚሰማሽ ደህንነት በቋንቋሽ እንድትፅፊ ጋብዘንሻል።
ሶስት የውድድር አሸናፊ ሴቶች ከ ኩኩ እርሳስ ምስሎች ውስጥ አንድ የታተመች ሥዕል በምርጫቸው ይሸለማሉ።
Addis Powerhouse

The finals are here! Come witness the Top 8 Slam Poets from across Africa compete for the title of African Slam Poetry Champion. Come for a day of music, art, games, and most importantly, some of the best slam poetry that Africa has to offer!
Join us for the Africa Cup of Slam Poetry (CASP) at Alliance Ethio-Francasie. Saturday, February 19th. Doors 4pm. Quarterfinal competition starts promptly at 5pm.
The event will be broadcast across the world for all to see!
Tentative Schedule:
4pm - Doors Open
5pm - Quarterfinals
6pm - Acts (DJ, Guest Poets, more to come)
7:30pm - Semifinals
8pm - Jazz Concert
9:30pm - Special Guest Poets
10pm - Finals
10:30pm to midnight - DJ and Other Acts

የሁሌ ድምቀታችን አስቱ እንዲህ በድንገቴ ተጋባዥነት የግጥም ግጥሚያችንን አፍታ አድምቆልን ነበር።