ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.8K subscribers
847 photos
55 videos
20 files
397 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
Forwarded from Mn Ale Addis
The Yammy Poem

Gitem Sitem invites you to a special edition of Poetography exhibition (opening) with photos from our beloved photographer @kalkidan_taddesse and poems from Gitem Sitem squad, @feben4f @kalkidan_everted
@seifu_worku @simplinate @entropy_mark @seifetemam

What's more? An exciting social media challenge with awesome prizes will kick off that day. Come and experience something different.

When: Dec 1, 2021

Time: 5:00 pm

Where: Shifta

Price: 50 ETB

#mnaleaddis #gitemsitem #kalkidan_taddesse #poeticsaturdays #shifta #tibeb #tibeb2021 #tba #linkupaddis #rama_creatives #arada#heransyoga
1
Forwarded from Getz_mag
MAPPIING THE MUSIC INDUSTRY
Roundtable discussion

📍 Fendika Cultural Center
Friday, December 3, 2021
5:30pm - 8:00pm

RSVP here- https://forms.gle/iB7NThproDgvmUoAA
Who's ready for The first chapter of our challenge?
We will post pictures and challenge you to write short poetic pieces with it.

Tag us @gitemsitem and @Tibebbeadebabay

Challenge us with your photographs and we will write pieces too...

Don't forget to use the hashtags
#tba #gitem_sitem#the_earth
#what_holds_the_world_together
#Art_to_Earth


ለመጀመሪያው ምዕራፍ የግጥም ፉክክር ተዘጋጅታችኋል?
ፎቶዎች ለጥፈን አጫጭር ግጥሞች እንድትጽፉባቸው እንጠይቃችኋለን፤ ግጥሞቻችሁን እኛን እና ጥበብ በአደባባይን ታግ በማድረግ ከፎቶው ጋር አጋሩን።
ፎቶ ካላችሁም ግጥም እንድንጽፍበት ጠይቁን...

ከላይ የተቀመጡትን ሀሽታጎች መጠቀማችሁንም አትርሱ።
መክፈቻው ካመለጣችሁ ስራዎቻችን እስከ ታኅሣሥ 1 በሽፍታ ይጠብቋችኋል

If you missed the opening, our works are still at Shifta until the 10th of December
Tibeb with the theme "Art to Earth" is happening!

JOIN US!


🗓 Saturday, 04th December 2021
🕰 2:00 - 6:00pm (8:00-12:00 Ethiopian time)

📍 Goethe-Institut Addis Ababa
https://goo.gl/maps/1ewmGxAkTAGK5csB8

RSVP
https://forms.gle/BgZFC6y5WFjWTa898

Follow us at
https://www.instagram.com/tibeb_be_adebabay_2021


⚠️ Don't forget to wear your face mask and bring your hand sanitizer 😷🧴
Forwarded from እይታዬን በእይታችሁ❤️ (jhonny Habte)
#ነገረ_መንደሪን_መንደሪን...


ተራ ንግግር ይመስላል አይደል …
ግን …
ቀሎ በገባ እስትንፋስ ፤
ሕይወትም ይደላደላል፡፡

ምናልባትም ከራስ ጠጉሬ ፤ ቅማል እንዲፈለፈል ሲባል
ከአኗኗር ትንሽ ብጓደል ፤ ሕይወት ያብባል አይደል;

/ /
ሕይወት ከሕይወት ይፈለፈላል፡፡የአንዱ መኖር በሌላው መኖር ይወለዳል፡፡ሕይወት ሁሉ ቁም ነገርና ፀዐዳ አይደለም፡፡ዘልዛላና ቆሻሻም ነው፡፡ሁሉ በሆነው ውስጥ ሆኖ ሌላውን ያኖራል፡፡


/ /

/ /

ረግጬው ፤ ከቆምኩት ሥር
ሕይወት ነበር፡፡
( የጉንዳኖች ሰልፍ ያለበት … )
ለግዝፈቴ ስላነሰው
ሰልፉን ፤ ጫማዬ ጣሰው

ትንሽ አይደል ፥ ስቄ አለፍኩት
ህዳጥ አይደል ፥ ንቄ ተውኩት

እንግዲህ. ..
ትንሽ ሕይወት ፤ ፍቅር ካለው
ያጣሁሽ ፤ የዛን እለት ነው።

(ይኸው አሁን)
"የሕልውና ትንሽ የለውምና "(ዲበ)

/ /

#ዲበ_ወምግባር...

ማን ገዝፎ ኖረ ተባለ!?ማን ደቅቆ የለም ተሰኘ!?ሁሉ ሕይወት መጠኑ በሆነው ልክ ነው፡፡ትልቅ ትንሽ የለውም የሕይወት፡፡የናቁት ፣ የደፈጠጡት ሕይወት ግን ምላሹ ማጣት ነው፡፡ራስንም ፍቅርንም፡፡ውሕድነትንም __ አንድም ሁሉምነትንም፡፡

/ /


አበድኩ! ፤ አዲስ እብደት፡፡
እብደት! ፤ ግዙፍ እብደት፡፡
ጮኽኩኝ! ፤ ትልቅ ጩኸት፡፡
ጮኼ ፤ ጮኼ ነቃሁ
ስነቃ ይሞቃል ፤
ፀጉሯ አይኖቼ ላይ
ጣቷ ፤ ፀጉሬን ወግቷል
ዘንበል ብዬ አየሁት ፤
በጭኗ ትኩሳት
ፊቴ ያለበት ሞቷል።

ገረመኝ!
እንዲህ የሚገርም አለ?
ለካ እንዲም ይደንቃል?

ግን
ብቻ …
( ጥቅጥቅ ያለ እምነት … አለ እኔ ያመንኩሽ፡፡ ክህደት የማይሾልክበት፡፡ አንድ እውነትም አለ … ምንድነው ይህ እውነት; … ካልሽ ተረትነትሽ ነው መልሱ፡፡ አዎ ተረት ነበርሽና ነሽ፡፡ )

ብቻ …

/ /

/ /

.ግጥም የተባለው ነገር ብቻ አይደለም፡፡ግጥም የተባለው ነገር የተነገረበትን መንገድ ብቻም አይደለም፡፡ይሄንን ሁሉ ያስባለና መባያ መንገዱንም ያስባለ ስውር ሰበብ ፣ መነሻ መነካት ፣ የውስጥ ንጣፍ ነው የግጥም ወሳኙ ክፍል፡፡

ግጥም ሲራቆት ይሄን ትልቅ አካል ያጎድላል፡፡ይሄን ነገር ብዙ ገጣሚያንና ግጥሞች ላይ አስተውላለሁ፡፡ግጥም ድርብ ስሜት ነው፡፡በላዩም በውስጡም ንጣፍ አለው፡፡መነሻው ውስጠኛ ንጣፉ(Layer ) ነው የላይኛውን ንጣፍና የግጥሙን ቅርፅ ይሰራል፡፡

#ምግባር በዚህ ምኑ ሞኝ ነው፡፡ሁለቱንም ጠንቅቆ በእውቀትና በብልሀት ይሰራል፡፡በውስጥ ንጣፍ <ታላቅና ፍፁም ፍቅር> _ _ በላይ ንጣፍ ድንቅ _ ግዙፍ እብደት ከስቶ ከች ይላል፡፡በአያሌው ባያፈቅር በድንቁ ያብድ ነበር፡፡



እንዲህ እንዲህ እያነሳን ብንቀጥልሳ....!?
👍3
Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA (Yared Sisay)
Curator Spotlight
Meet Gitem Sitem, @gitemsitem , a colony of poets dedicated to creating awareness that everything in nature is connected with each other so what holds the world together is what the world holds within it.
Are you excited to hear their perspective and expressions? Catch their poetography project on #ArttoEarth #Tibebonline and #Tibebbeadebabay #streetart festival in 2021
Catch us live on instagram @linkupaddis
We're highlighting a book this time
ምግባር ሲራጅን በመንደሪን. . . መንደሪን . . . ግጥም ሲጥም ላይ አግኙት አንዴ
Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA (Yared Sisay)
Gitem Sitem, @gitemsitem , combined #poetry with #visualarts and #photography to challenge and express the sub-theme "ምድርን ምን አስተሳሰራት?" Or "What holds the world together?"

They challenged the audience to answer/express the theme using #poetry, #photography and and make them write #poems for the audiences picture.

Be part of the #challenge and enjoy the #experience.

Follow us to for more!

#Tibebbeadebabay2021 #ArttoEarth
#Tibebonline
#ArtinAddis
👎1