አራተኛው የግጥም ሲጥም ክፍት መድረክ - በሽፍታ!
"ሰኔ 30"
በቅርቡ መጽሐፍ ያሳተሙ ምርጥ ገጣሚያን የሚገኙበት ለሁሉም ክፍት የሆነ መድረክ ነው።
በዚህ ዓመት የወጡ የግጥም መጻሕፍት ለሽያጭ ይቀርባሉ፣ ገጣሚዎቹም እዛው ሊፈርሙላችሁ ይቻላሉ፣ ለበጎ አድራጎት ማሕበራትም መጽሐፍትን የምንለግስ በመሆኑ ወይ ይዛችሁ እንድትመጡ ወይም ከዛው ገዝታችሁ እንድትለግሱ አደራ እንላለን።
በተቻለ መጠን ባህላዊ ልብስ ለብሳችሁ ብትመጡ የምናበረታታ ሲሆን ለኮቪድ - 19 የሚደረጉ ጥንቃቄዎች እንዳይዘነጉም ይሁን።
ሰኔ 30 እንገናኝ!

Marumbo is a spoken word artist and poet, whose poetry is deeply rooted in the understanding of Culture, Life, Love and God. He draws deeply from life’s experiences and his observations to create well-meaning and relatable poetry that not only entertains but also educates and raises awareness for the struggles and issues of daily life. These attributes were showcased in an array of contexts in his debut EP Broken Keys and later in a poem titled Poetry in Africa more recently in an EP named ‘Conversations of a broken and mended heart’
He has featured at Lake of Stars, Likoma Festival, Tumaini Festival and Ufulu festival to name a few.
Good luck Malawi!
https://www.facebook.com/1719463041680780/posts/2630974210529654/
#marumbo_sichinga #Malawi #AfricanCupofSlamPoetry #CASP #PoeticSaturdays #poetry #poetryslam #poetrylovers #artinaddis
#AddisAbeba #JulyNovember2021

Forwarded from Poetic Saturdays
Come join Poetic Saturdays at GUAC-ON in Hayahulet this coming Saturday, July 10 2021!
https://www.facebook.com/guaconaddis
Entrance: 100 ETB (includes free Arada)
Please note that this event is 21 and over only.
As usual, we will start registration at 2: 00 pm.
Only perform YOUR ORIGINAL work. The audience is there to listen to your truth!
Each performer gets 5 minutes total. You can perform as many times but respect the time limit.
All languages welcome.
All performance art forms welcome!
We are excited our audiences and honored our performing family is growing. So come by and witness the amazing talents brewing in our city.
Tell a friend!

መኖር
ሲገፉህ ተገፍተህ
ሲያገኙ ሲረሡህ
ስታገኝ ሲመጡ አንድ ያለህን ሠጥተህ።!
ሀዘን ለቅሷቸውን ወደ አን እያጋቡ አንተን ሲያስለቅሡ
ሀዘናቸው ወስዶህ ቀና ሳትል አንተ ሀሴት ነው ለነሡ።
ላጣ ለተጎዳ
ላገኘ ከበርቴ በዲናሩ ብዛት ለሚበላ ፍዳ
ለሁሉም ሠው ሆነህ
ያለህን ትልቁን ክቡር ጊዜ ሠጥተህ
ምንም እንደማይሠጥ እንደ ንፉግ ታይተህ
ማንም ካንተ ሳይሆን አንተ ለሠው ሆነህ
ከማንም ሳጠብቅ ሁሌም እየሠጠህ
መኖር በመኖር ታስተምረኛለህ።
እንዲህ ቃል የሚሆን ነፍስ ያለው አንድ እውነት
እንኳን ካጠገብህ ከየትስ ይገኛል ቢፈለግ ካለበት።
ፈልጎ አለመድከም አግኝቶ አለመርካት
ያው የልብን መኖር ያው የልብን መንካት።!!!
መኖር ነው አንተነት
መኖር ነው እኔነት።!!!!
©️ተስፋልደት በለጠ
https://t.me/GitemSitem
ሲገፉህ ተገፍተህ
ሲያገኙ ሲረሡህ
ስታገኝ ሲመጡ አንድ ያለህን ሠጥተህ።!
ሀዘን ለቅሷቸውን ወደ አን እያጋቡ አንተን ሲያስለቅሡ
ሀዘናቸው ወስዶህ ቀና ሳትል አንተ ሀሴት ነው ለነሡ።
ላጣ ለተጎዳ
ላገኘ ከበርቴ በዲናሩ ብዛት ለሚበላ ፍዳ
ለሁሉም ሠው ሆነህ
ያለህን ትልቁን ክቡር ጊዜ ሠጥተህ
ምንም እንደማይሠጥ እንደ ንፉግ ታይተህ
ማንም ካንተ ሳይሆን አንተ ለሠው ሆነህ
ከማንም ሳጠብቅ ሁሌም እየሠጠህ
መኖር በመኖር ታስተምረኛለህ።
እንዲህ ቃል የሚሆን ነፍስ ያለው አንድ እውነት
እንኳን ካጠገብህ ከየትስ ይገኛል ቢፈለግ ካለበት።
ፈልጎ አለመድከም አግኝቶ አለመርካት
ያው የልብን መኖር ያው የልብን መንካት።!!!
መኖር ነው አንተነት
መኖር ነው እኔነት።!!!!
©️ተስፋልደት በለጠ
https://t.me/GitemSitem
የግጥም መጽሐፍ ምረቃ
ርእስ፦ ርእስ የለውም
ገጣሚ፦ ኤልያስ ሽታሁን
በጥዑም ግጥሞቹ እና ግሩም ለዛ ባለው አቀራረቡ በርካታ መድረኮች ላይ የምታውቁትና የምትወዱት ኤልያስ ሽታኹን 'ርእስ የለውም' በሚል ርእስ የመጀመሪያ መጽሐፉን ለንባብ አብቅቷል።
ቦታ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር
ቀን፦ ሐምሌ 5
ሰዓት፦ 11 ሰዓት
አዘጋጅ፦ ሰምና ወርቅ
#ኤልያስ_ሽታኹን #ርእስ_የለውም #ሰምናወርቅ