Forwarded from LinkUp Addis
Eniy Cinema at Laphto Mall will host a poetry and literature night on Thursday 08 April 2021 titled 'Man Sinager Man Zim Yibel'. The event will feature some of the leading Ethiopian poets and writers including Nebiy Mekonnen, Daniel Kibret and Ephrem Seyoum. Doors will open at 5:30pm. The entrance ticket is ETB 100 and is available at Jaefar Book Shop and Faith Hotel.
Download and enjoy the April edition of LinkUp Addis Magazine: https://bit.ly/31B0Idt @linkupaddis
Download and enjoy the April edition of LinkUp Addis Magazine: https://bit.ly/31B0Idt @linkupaddis
ተመኘሁ
ጭራፊ እይታ ጠብታ መውደድህን፤
ሽራፊ ፈገግታ ጎዶሎ ልብህን፤
ቀዝቃዛዋን ነፍስህ ከጭጋግ አለምህ፤
ላጠፋው ተመኘሁ።
ነፍስህን ላሞቃት አለምህን ለኮስኩ፤
ፈገግታህ እንዲሞላ ሳቅ ልብህ ላይ ተከልኩ።
ከመውደዴ ጅረት ወዳንተ ፈስሼ
ጠብታ ደረቁን ሁሉን አረስርሼ።
ስመጣ ወዳንተ
ሞልተህ ትፈሳለህ
ከሩቅ ታበራለህ
በቃ ትሞቃለህ!!
ግና
ጠብታነትህን
ኢምንት ነፍስያህን
ጥላሸት መልክህን
ጨለማ አለምህን
ደግሜ አየሁት።
ሙሉ በቀረፅኩት የአንተነት አለም ውስጥ
ጎዶሎነትህን
በግልፅ አስተዋልኩት!!።
©መሁብ ይመር
ጭራፊ እይታ ጠብታ መውደድህን፤
ሽራፊ ፈገግታ ጎዶሎ ልብህን፤
ቀዝቃዛዋን ነፍስህ ከጭጋግ አለምህ፤
ላጠፋው ተመኘሁ።
ነፍስህን ላሞቃት አለምህን ለኮስኩ፤
ፈገግታህ እንዲሞላ ሳቅ ልብህ ላይ ተከልኩ።
ከመውደዴ ጅረት ወዳንተ ፈስሼ
ጠብታ ደረቁን ሁሉን አረስርሼ።
ስመጣ ወዳንተ
ሞልተህ ትፈሳለህ
ከሩቅ ታበራለህ
በቃ ትሞቃለህ!!
ግና
ጠብታነትህን
ኢምንት ነፍስያህን
ጥላሸት መልክህን
ጨለማ አለምህን
ደግሜ አየሁት።
ሙሉ በቀረፅኩት የአንተነት አለም ውስጥ
ጎዶሎነትህን
በግልፅ አስተዋልኩት!!።
©መሁብ ይመር
Forwarded from Poetry ሲጥም
ሰላም የግጥም ሲጥም ቤተኞች፣
የኮቪድ ወረርሽኝ በተባባሰ ፍጥነት መስፋፋቱን በዚህም የተነሳ ሌሎች የጤና አገልግሎቶች በመስተጓጎላቸው ማለትም የህክምና ተቋማት ሙሉ ትኩረታቸውን በወረርሽኙ ዙሪያ ማድረጋቸውን ተከትሎ በተለይም የስነተዋልዶ የጤና አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲሁም የቤት ውስጥ የጾታ ጥቃት ሰለባዎች የህክምና ትኩረት ማጣት ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈታኝ ሆኗል።
ይህንንም በማስመልከት ግንዛቤ የማስጨበጥ እና የባህሪ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ስራዎችን በስነ-ግጥም፣ በመነባንብ (spoken word) ወይም በተመሳሳይ የጥበብ ዘውግ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ለማሰራጨት በዝግጅት ላይ ነን።
የጥበብ ስራዎቹ ከ 1 ደቂቃ ባይበልጡ ይመከራል። በቀጥታ በኮቪድ የተነሳ ከ ላይ የጠቀስናቸው አይነት ችግሮች ሰለባ ሆነው የራስዎን ተሞክሮ (ቤተሰብ ወይም የኔ የሚሉት ሰው ላይ በደረሰ ታሪክም ሊሆን ይችላል)በጥበብ እንዲያጋሩን እንጠይቃለን። ስራችሁን ከመረጥነው አስፈላጊውን የድምጽ እና ምስል ቀረጻ በከፍተኛ ጥራት በመቅረጽ ለማህበረሰቡ በማስተማሪያነት ለማጋራት ተዘጋጅተናል።
ለአራት የጥበብ ስራዎች ብቻ በመዘጋጀታችን ስራችሁን ወይም ሃሳባችሁን ፈጠን ብላችሁ አጋሩን! እናመሰግናለን!
Email: gitmesitem@gmail.com
Telegram: @SeifeTemam
Phone number: +251937773676
ዛሬም እንጠንቀቅ!

Troubled stars
We hide the pain that surf's our blood
We hide it so well our movements seem beautiful water wave
Our life story is written on sand, performed within the melody of our broken heart beats
Yet most of the audience confused it for it seems
creative souls
Our eyes, fear to look the truth behind our smile
Our ears, can only hear the echo of our sin
Our thoughts, destined to be abducted by the wind
Our touch, gravitated towards the rain, always end up soaking wet
Our voices, too heavy to travel from our lips
Our minds and hearts always between give and up
Yet our dance become the definition of love,
We bring hell and Haven to Starless sky
But we are only bound to be burn
Neither he nor I can escape the fire
@freetalkk

Shifta presents Gitem Sitem
an open mic circle of fun and poetry.
on every first Wednesday of the month with your hosts Heran and Seife.
We have very simple rules:
1. Sign up online https://forms.gle/oEbMTixhnKu4HKox7 or by the gate prior to the event
2. 5 minute per performer
3. Be respectful to the performers and all beings around you
4. Be you
5. Make sure you follow all the precaution measures for Covid 19
https://www.facebook.com/gitemsitem
ሽፍታ የግጥም ሲጥምን የክፍት መድረክ ክበብ አቀረበላችሁ!
ረቡዕ, ሚያዝያ 27 ከ 1 ሰዓት ጀመሮ በሽፍታ
ስነ-ግጥም፣ ሙዚቃ፣ መጻሕፍት፣ የቁም ኩምክና፣ ስዕል እና ሌሎችም አዝናኝ የጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ።
ስራችሁን ለማቅረብ ማስፈንጠሪያውን ተጠቅማችሁ በምታገኙት ቅጽ ተመዝገቡ! https://forms.gle/WveKjAsZ5PBx9MVr9
https://t.me/GitemSitem

Forwarded from የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከብርሃን ሽሽት
በደመና ዳስ ስር ከፀሀይ ስጋረድ
ዛፍ ወዳጠላበት ስዘም ስንጋደድ
ጎንብሼ ሳቀና ባላሰብኩት መንገድ
ትህትናም ባይባል ስለ-ክብሯ መስገድ
ለብርሃን...
ነፍሴን ብርሃን ዳሰሳት ተያዩ
በፍቅር አንድ እለት ቆዩ
አንድ እለት ...
አንድ እለት ማለት በፍቅር
ዘላለምነት ነው ከ - እስከ የማይሰፈር
©መንበረማርያም ኃይሉ
መንቢ የ ሎዛ
https://t.me/GitemSitem
በደመና ዳስ ስር ከፀሀይ ስጋረድ
ዛፍ ወዳጠላበት ስዘም ስንጋደድ
ጎንብሼ ሳቀና ባላሰብኩት መንገድ
ትህትናም ባይባል ስለ-ክብሯ መስገድ
ለብርሃን...
ነፍሴን ብርሃን ዳሰሳት ተያዩ
በፍቅር አንድ እለት ቆዩ
አንድ እለት ...
አንድ እለት ማለት በፍቅር
ዘላለምነት ነው ከ - እስከ የማይሰፈር
©መንበረማርያም ኃይሉ
መንቢ የ ሎዛ
https://t.me/GitemSitem
Forwarded from Bae🎤🎤
YouTube
Ethiopian Music : Kehali - Kef Wede Lay || ከሓሊ - ከፍ ወደ ላይ - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music : Kehali ከሓሊ (ከፍ ወደ ላይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTube…
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTube…
ኅይለ - ጊዜ
አኹን እዚያ ድረስ
ቅድም እዚኽ ድረስ
ቅጽበት ጊዜ አይሰጥም፤
የብረት ፍም አካል
የድንጋይን ገላ
ቀርጾ አያስቀምጥም።
©ተስፋኹን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ
የሞት ጥቁር ወተት የግጥም መድብል
2013
https://t.me/GitemSitem
አኹን እዚያ ድረስ
ቅድም እዚኽ ድረስ
ቅጽበት ጊዜ አይሰጥም፤
የብረት ፍም አካል
የድንጋይን ገላ
ቀርጾ አያስቀምጥም።
©ተስፋኹን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ
የሞት ጥቁር ወተት የግጥም መድብል
2013
https://t.me/GitemSitem
Forwarded from # Aarted My Poetry✍
Drama
An act of character
An act of impersonation
Doing the things alien to my being
In the name of drama
World of fantasy
World of illusion
Where I was a king
And ruler of kingdoms
Had a queen who wound
Never accept me even for a friend
This illusion was made in reality
And was called drama
A play or an act
It's all same
Hunter or a murderer
They are all killers
At least I had the feel
Displaying in an unfamiliar gesture
While I was possessed by the spirit, "drama"
-Edeh Michael-

Forwarded from Poetic Saturdays
Follow Seife at https://t.me/seifetemam
ግጥም ሲጥም
ጌትዬ በማርያም - 1
"ጌትዬ በማርያም!" አለችኝ
የደረቀ ስንጥቅ እጇን - ወዳይኔ ጫፍ ሰንዝራ
የተዝረከረከ ያ ቆንጅዬ ልጇን በእጆቿ ጠፍራ
''ጌትዬ'' አለችኝ አንዱን ምስኪን ባርያ
መንገድ የጠፋበት መሄጃውን 'ማያቅ
ሰው አገኘሁ ብላ የሚያበራ ድቅድቅ
መች አወቀች እሷ የስልኬን ውስጥ ድብቅ
እየተከተለች ትለምነኛለች ይቺ የኔው ቢጤ
መንገድ ያከነፈኝ ሁል ጊዜ መጤ
መንፈግ ያስኮፈሰኝ - ጌታ የጠማው ለት የሆንኩኝ ኮምጣጤ
እኔ ደባብቄው አፍኜው እያለሁ ሁሉንም በውስጤ
በእናትየው ስም ለምና - በልጅየው ስም ጠራችኝ
''ጌትዬ በማርያም በማርያም'' አለችኝ
ማርያምና ልጇ ማናለ ቢራሩ
ለሷ እንድደርስላት ለኔ ቢለመኑ ?
'ማርያም ትስጥልኝ' ልበላት ወይስ ልጇን ልጥራ
አላህ ይስጥሽ ልበል ወይስ ኪሴን ላጥራ
ጌታ ተብላለች ልቤ እንዴት አትፈራ
ይች የምርያም ወዳጅ እኔን ጌታ ብላ
ጌትዬዋ ሆንኩኝ ባስረገዛት ወንዱ
የበላይዋ ሆንኩኝ ጠቦባት መንገዱ
እኔስ ጨልሞብኝ ጠፍቶብኛል ገዱ
አለብኝ ቀጠሮ በ'ለት ሃያ አንዱ
የምድሩን ህግ የናቀ የሳምዩን ላያከብር
እንደ ክቡር ዳኛው ልንገራት እንደምን
መጥሪያ ተቀብዬ እንደምሄድ ችሎት
እንዳለብኝ እስር
መንገዴን ሰርዤ ከኮንትራት ታክሲ
በሚኒባስ ልግባ እንድሰጣት ሳንቲ
ወይስ ሚኒባሱ ይቅርና ከቶ
በባሱ ታጭቄ ልስጣት አንድ መቶ
በእግር ብጓዘው አልደርስም ከችሎት
ወይ ጌትዬ መባል ጌታው የረሳን ለት!
ግጥም ሲጥም
ጌትዬ በማርያም - 1
"ጌትዬ በማርያም!" አለችኝ
የደረቀ ስንጥቅ እጇን - ወዳይኔ ጫፍ ሰንዝራ
የተዝረከረከ ያ ቆንጅዬ ልጇን በእጆቿ ጠፍራ
''ጌትዬ'' አለችኝ አንዱን ምስኪን ባርያ
መንገድ የጠፋበት መሄጃውን 'ማያቅ
ሰው አገኘሁ ብላ የሚያበራ ድቅድቅ
መች አወቀች እሷ የስልኬን ውስጥ ድብቅ
እየተከተለች ትለምነኛለች ይቺ የኔው ቢጤ
መንገድ ያከነፈኝ ሁል ጊዜ መጤ
መንፈግ ያስኮፈሰኝ - ጌታ የጠማው ለት የሆንኩኝ ኮምጣጤ
እኔ ደባብቄው አፍኜው እያለሁ ሁሉንም በውስጤ
በእናትየው ስም ለምና - በልጅየው ስም ጠራችኝ
''ጌትዬ በማርያም በማርያም'' አለችኝ
ማርያምና ልጇ ማናለ ቢራሩ
ለሷ እንድደርስላት ለኔ ቢለመኑ ?
'ማርያም ትስጥልኝ' ልበላት ወይስ ልጇን ልጥራ
አላህ ይስጥሽ ልበል ወይስ ኪሴን ላጥራ
ጌታ ተብላለች ልቤ እንዴት አትፈራ
ይች የምርያም ወዳጅ እኔን ጌታ ብላ
ጌትዬዋ ሆንኩኝ ባስረገዛት ወንዱ
የበላይዋ ሆንኩኝ ጠቦባት መንገዱ
እኔስ ጨልሞብኝ ጠፍቶብኛል ገዱ
አለብኝ ቀጠሮ በ'ለት ሃያ አንዱ
የምድሩን ህግ የናቀ የሳምዩን ላያከብር
እንደ ክቡር ዳኛው ልንገራት እንደምን
መጥሪያ ተቀብዬ እንደምሄድ ችሎት
እንዳለብኝ እስር
መንገዴን ሰርዤ ከኮንትራት ታክሲ
በሚኒባስ ልግባ እንድሰጣት ሳንቲ
ወይስ ሚኒባሱ ይቅርና ከቶ
በባሱ ታጭቄ ልስጣት አንድ መቶ
በእግር ብጓዘው አልደርስም ከችሎት
ወይ ጌትዬ መባል ጌታው የረሳን ለት!
Telegram
Seife Temam
በግጥም ለመጎልመስ ለግጥም ላጎነብስ የተገደድኩ እራሴን ገጣሚ ለማለትም የደፈርኩ ጎበዝ. . .
መፈጠሬን የምኖረው
መፍጠር ስችል ብቻ ነው
The baby poet with an old soul that strives for contemporary art.
A Slam Poet, Dub Poet, Founder of Gitem Sitem, Content Writer, Lyricist and a Conceptual Artist.
መፈጠሬን የምኖረው
መፍጠር ስችል ብቻ ነው
The baby poet with an old soul that strives for contemporary art.
A Slam Poet, Dub Poet, Founder of Gitem Sitem, Content Writer, Lyricist and a Conceptual Artist.
Forwarded from Goethe-Institut Addis Abeba
Under the title 'Art of Less', On the grind presents a visual art exhibition by Milkyas Abdukerim experimenting with concepts of simplicity.
As part of a Franco‑German collaboration, and with the aim of supporting the rise of alternative culture/arts in Ethiopia, the 3rd edition of the ON THE GRIND festival of 2021 is taking place all across Addis Ababa. The festival is organized by the Alliance Ethio-Française together with the Goethe-Institut and partners.

The Ethiopian Poetry Slam will happen at Shifta Restaurant on 22 May 2021. The event will have contestants showcase their poetic works to pick the first Ethiopian national poetic champion to represent Ethiopia at the 2021 African Cup of Slam Poetry. Doors will open t 2:00pm, the entrance fee is ETB 100. @linkupaddis