Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA
ጥበብ በአደባባይ: ከ1 ቀን በኋላ!! 🥳🥳🥳🥳
ጥበብን በወቅቱ አደባባያችን በኢንተርኔት ይጠብቁ!🙃🙃
በቤትዎ እንደተመችዎት የጥበብ ፌስቲቫሉ ላይ ይሳተፉ! ሠኞ ነሃሴ 18 ይጀምራል ላልሰማ አሰሙ!👂👂 ላላየ አሳዩ! 👀👀
በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉ: https://www.facebook.com/Tibeb2020/
ለበለጠ መረጃ: tibebbeadebabayethio@gmail.com ወይም +251983320317

Forwarded from Getz_mag
Born and raised in Addis Ababa, Ethiopia, Tsion Fisseha got introduced to poetry when she was just in a 3rd grade. Check out the full article on our latest issue to learn more about her journey and inspirations behind her work. https://bit.ly/Getzmag-Issue9
Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA
Welcome to Tibeb be Adebabay 2020 Online Art Festival!
Tibeb Be Adebabay 2020, is coming closer to its audience taking all the challenges our city is facing and changing it in to an opportunity to share the creative sides of each other. Tibeb Be Adebabay Online Art Festival is here to enrich your art experience in different dimension where you can interact, engage and exhibit your art work with multi-talented artists and a vast audience.
You can be involved on every stage of the festival by being part of the interactive art works. There will be #CHALLENGES and #PRIZES, so follow up and you can be the artist to engage with our artistic community.
Follow us on Facebook: facebook.com/Tibeb2020/
Find out more: tibebbeadebabayethio@gmail.com
or
+251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba

ወደ ጥባብ በአደባባይ 2012 ኦንላይ የጥበብ ፌስቲቫል እንኯን ደህና መጡ!! 🥳🥳
ጥበብ በ አደባባይ ከተማችን ላይ በቅርቡ የምናያቸውን ፈታኝ ሁኔታዎችን ወደጥሩ ለመቀየርና የእያንዳንዳችንን የጥበብ ችሎታዎችን ለመለዋወጥና ጥበባዊ መግባባትን ለመፍጠር የተነሳ ፌስቲቫል ነው። የተለያየ ችሎታ ያላቸው አርቲስቶች እናንተን በማሳተፍ የተለያዩ የጥበብ ውጤቶችን በማፍለቅና በማሳየት የኪነ፡ጥበብ ተሞክሮዎን ለማሳደግ እዚህ ይገኛል።
የፌስቲቫሉ ስነጥበብ ስራዎች አካል በመሆንና በእያንዳንዱ መድረክ ላይ መሳተፍ ይችላሉ። የተለያዩ ውድ ድሮችና ሽልማቶች ይኖራሉ ስለዚህ ተከታተሉ እናም ከኪነ፡ጥበባዊ ማህበረሰብ ጋር በመሳተፍ እየተዝናኑ የፈጥራ ች ሎታዎትን ያዳብሩ።

Forwarded from የሜሪ አጫጭር ተረኮች
👉🏽ወረቀትና እስክሪብቶ + ሀሳብ አላችሁ? ተወዳደሩና 5000 ብር ተሸለሙ 🔥🔥
መቼም አወዳድሮ በመሸለም አልታማም አይደል? ዛሬም ብዙዎቻችሁን የሚያሳትፍና የሚያሸልም ውድድር አዘጋጅቼላችኃለሁ!!
እንዴት ናችሁ ግን ቤተሰብ?ተጠፋፋን አይደል? አዲስ ዩቱዩበር ቀልብ የለውም 😜
ወደ ገደለው ስንገባ ይህ ውድድር የተዘጋጀው በመሰረታዊነት አዲስ የከፈትኩትን የዩቱዩብ ቻናሌን ለማስተዋወቅ ነው:: እየመጣሁ ሰብስክራይብ አድርጉ እያልኩ በባዶ ከማዝጋችሁ እናንተንም ለማሳተፍ በማሰብ ማለት ነው::
በቀጣይነት ግን ምርጥ ሀሳብ እና የመፃፍ ብቃት ላላችሁ ልጆች ስራችሁን እንድታወጡ በዛውም እንድትሸለሙ ለማገዝም ነው:: ውድድሩ ከ8 እስከ 10 ደቂቃ የሚወጣው የድራማ ስክሪፕት መፃፍ ነው::
ይህን ካልን ዘንዳ ወደ ውድድሩ ይዘትና መስፈርት ዘው እንበል::
ለመወዳደር የሚጠበቅባችሁ መስፈርቶች .....
1. ያው ምን ሊሆን ይችላል? ቻናሌን ሰብስክራይብ ማድረግ ነዋ!!
2. ሀሙስ ሀሙስ እያቀረብኳቸው ያሉትን አጭር ቪዲዮዎች መመልከት!! ምክንያቱም የምትወዳደሩበት ስክሪፕት ከነዚህ ድራማዎች ጋር ተመሳሳይ ቅርፅ ሊኖረው ይገባል::
ያ ማለት በሃሳብ አይደለም:: ለመወያየት መነሻ የሚሆን ወይም ሊተኮርበት የሚገባ የህይወት ክፍል ነው የምትሉትን ነጥብ የያዘ መሆን አለበት ለማለት ነው:: እንዲቀልላችሁ ቪዲዮዎቹን ብታዩ 100% ይመከራል::
በቃ .... ርዕስ ... ሀሳብ .., ገደብ የለውም!!!!
መፃፍ ነው!!!
ከአንድ እስከ ሶስት የወጡት ስክሪፕቶች ወደ ተሰርተው ለእይታ ይቀርባሉ:: ከዚህ በተጨማሪ ግን
1ኛ የወጣው 5000 ብር
2ኛ የወጣው 3000ብር
3ኛ የወጣው 2000 ብር
ይሸለማሉ::
👉🏽የውድድሩ ማብቂያ ቀን ሳይጨምር ሳይቀንስ ነሀሴ 30 ነው::
👉🏽 ከአንድ እስከ ሶስት ከሚወጡት ፅሁፎች በተጨማሪ ሀሳቡን የወደድኩትና ስው ጋር ቢደርስ ያልኩትን እያስፈቀድኩ የምሰራው ይሆናል::
👉🏽ፅሁፎቻችሁን @merifeleke በሚለው የቴሌግራም አድራሻ አስገቡ!!
👉🏽እባካችሁ እውነት ነው ወይ ምናምን የሚል ጥያቄ እረፋ .... እንኳን ለገንዘብ ለነፍስ እታመናለሁ ... ከፈለጋችሁ ነፍሳችሁን አደራ ሰጥታችሁኝ ሞክሩት😜
መልካም እድል!!
የዩቱብ ቻናሌ የሚከተለው ነው!!
https://www.youtube.com/channel/UCI438EvFqBmrNo5uFXYx_0Q
@yemeri_terekoch

Forwarded from 🐘
Dear women😊 we would like to remind you that "techilalech" women empowerment program left only 10 days to be held so register for free and be part of this astounding sessions now.
Register 👉 https://bit.ly/314wgsw
For any inquiry +251962033752
ceoatjot@gmail.com
#MotivationLifeskillChange
#YouTubechannel
@jotmedia
Register 👉 https://bit.ly/314wgsw
For any inquiry +251962033752
ceoatjot@gmail.com
#MotivationLifeskillChange
#YouTubechannel
@jotmedia
Forwarded from Bruh Club
The Arts Mailing List newsletter – 24th Aug 2020 is out now https://bit.ly/2Ei6bO8
Featuring the beautifully inspiring work of digital artist Yonatan Mamo https://www.instagram.com/yonatan.gm/
With over 100 open calls, competitions, funding and residencies and so much more, there is something for every Ethiopian artist/creative to apply for!!!!! So, all you need to do is:
1. Click on the above link for the Arts Mailing List newsletter
2. Find your section ice: if you are writer check out the writers’ section etc...
3. Once you are there, check out the list of opportunities available to you
4. Click on the blue link & that will take you the website of that opportunity
5. Once there, please read their criteria for submission
6. And then APPLY!!!!!
7. NB: It is a numbers game, so do apply to as many opportunities as you can
This week we also have @zeariaya, @BigDreamET, @NArcHomeArchitecture and so much more!!!!
@artsmailinglist

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tibeb Be Adebabay Online Art Festival is here to enrich your art experience in different dimension where you can interact, engage and exhibit your art work with multi-talented artists and a vast audience.
There will be #CHALLENGES and #PRIZES, so follow up and you can be the artist to engage with our artistic community.
Follow us on Facebook: facebook.com/Tibeb2020/
Find out more: tibebbeadebabayethio@gmail.com
or
+251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba
There will be #CHALLENGES and #PRIZES, so follow up and you can be the artist to engage with our artistic community.
Follow us on Facebook: facebook.com/Tibeb2020/
Find out more: tibebbeadebabayethio@gmail.com
or
+251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba
Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥበብ በአደባባይ የተለያየ ችሎታ ያላቸው አርቲስቶችን እና እናንተን በማሳተፍ የተለያዩ የጥበብ ውጤቶችን በማፍለቅና በማሳየት የኪነ፡ጥበብ ተሞክሮዎን ለማሳደግ እዚህ ይገኛል።
የተለያዩ ውድድሮችና ሽልማቶች ይኖራሉ ስለዚህ ተከታተሉ እናም ከኪነጥበባዊ ማህበረሰብ ጋር በመሳተፍ እየተዝናኑ የፈጥራ ችሎታዎትን ያዳብሩ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉ: https://www.facebook.com/Tibeb2020/
ለበለጠ መረጃ: tibebbeadebabayethio@gmail.com ወይም +251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba
የተለያዩ ውድድሮችና ሽልማቶች ይኖራሉ ስለዚህ ተከታተሉ እናም ከኪነጥበባዊ ማህበረሰብ ጋር በመሳተፍ እየተዝናኑ የፈጥራ ችሎታዎትን ያዳብሩ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉ: https://www.facebook.com/Tibeb2020/
ለበለጠ መረጃ: tibebbeadebabayethio@gmail.com ወይም +251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba
Forwarded from Tibeb Be Adebabay-TBA
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማህደር ገ/መድህን ከየማ አርክቴክቸርና ከቤት እስከ ከተማ የራዲዮ ፕሮግራም ወደ ጥበብ በአደባባይ እንኯን ደህና መጣችሁ ይለናል።
ጥበብን በልዩ መንገድ እንመልከት እንሳተፍበት እንጨዋወትበት!!
የተለያዩ ውድድሮች ሽልማቶች ከልዩ ልዩ የጥበብ ስራዎች ጋር በልዩ መንገድ ባሉበት መጥተውልዎታል!
አብረን እንማር እናስተምር እንፍጠርና እንጨዋወት!!
በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉ: https://www.facebook.com/Tibeb2020/
ለበለጠ መረጃ: tibebbeadebabayethio@gmail.com ወይም +251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba
ጥበብን በልዩ መንገድ እንመልከት እንሳተፍበት እንጨዋወትበት!!
የተለያዩ ውድድሮች ሽልማቶች ከልዩ ልዩ የጥበብ ስራዎች ጋር በልዩ መንገድ ባሉበት መጥተውልዎታል!
አብረን እንማር እናስተምር እንፍጠርና እንጨዋወት!!
በፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉ: https://www.facebook.com/Tibeb2020/
ለበለጠ መረጃ: tibebbeadebabayethio@gmail.com ወይም +251983320317
#tibebbeadebabay2020 #digitalArt #artfestival #digitalartfestival #artinaddis #tba
By: Biniyam G (Bini_x)
Cruising in life, I am raging
Sailing,
The tieds are offended,
But I keep trying,
The waters are strange,
All the wisdom from my fathers cant seem to help me
I cried but I cried of anger
I ain't never shade tears from weakness
And nobody around long enough even just to witness
Deceiving is not an art
But it is mastered by most
How to look ok even when inside its about to rot
How not to deal with pain but still look like there ain't none
Second thoughts to lie,
I don't want you offended
We think we are all right,
But alright is one in a hundred
Gotta break it just to make it even,
Brake it even, break it evil
@Machiavellixx #Bini_X #poeticsaturdays #ግጥምሲጥም

አንዱ ጌታቸው የ 'ባዶ ሰው በባዶ ቤት' መጽሐፍ አባት ነው። የዩቱብ ጣቢያው ደንበኛ ብትሆኑ ደሞ ጥዑም ግጥሞቹን ከምስል ጋር እንደምታገኙ እንጠቁማችሁ።
በዛው ይህችን 'መነሻ ለግጥም (የቀዝቃዛ ቢራ ሃሳብ)' ተጋበዙልን።
እዩት ይመቻችኋል። ከዛ ደሞ ሰብስክራይብ የምትለዋን ጠቅ፣ አውራጣት ውጥት፣ አስተያየት ስጥት ደሞም ማጋራት. . . መልካም ጊዜ!
#አንዱ_ጌታቸው #Andu_Getachew #ግጥምሲጥም #gitemsitem
https://www.youtube.com/watch?v=zcZ5vpdw0sY&feature=youtu.be&fbclid=IwAR383vhw1CKkZK1urfk31qidbD6eozvdAGtgaL1QxZSDAc9KvKXchsnNj38

YouTube
(5) --Andu Getachew __የቀዝቃዛ ቢራ ሃሳቦች
#Amharicpoem #Andu #Ethiopia#best
Forwarded from Events Ethiopia (Events Ethiopia Bot 🤖)
The Africa Energy Generation Prize
📅 September 15, 2020
📍 Online
🙏 Events
#AEGP2020
https://en.energy-generation.org/aegp2020
Applications are open until September 15th
The Africa Energy Generation Prize aims to reward young African talents who have an innovative project or idea in the energy, health or agribusiness sectors.
The proposed projects must promote, in these sectors, access to essential services for as many people as possible with the potential of having a concrete impact on the socio-economic development of the
continent.
@eventsethiopia

'ቃሌ ይሁን እዳዬ'
ችግኝ ብቻ አይደም
ቃሌንም ተክላለው
በለም አፈርሽ ላይ በአረንጓዴ
ቀለም ህይወት ከትባለው
ሊጠፋ የማይችል የነገ ተስፋዬን
ምድርሽ ላይ አሰፍራለው
እመኝኝ እማማ መውደዴን
ለመግለፅ ቃላት ባልደረድር
ስላ'ንቺ ለማዜም ባልጫወት ክራር
የሠራሁት ባይኖር ስምሽን
ለማስጠራት
ባንዲራሽን ይዤ ባላውለበልብም
ከተራራሽ አናት
እህ ብለሽ ስሚኝ ስላለፈው
ሳይሆን ስለ አሁኔ ላውራሽ
እንደ አክሱም የሚቆም
ዘመን የማይሽረው
እንደ ላሊበላ እልፍ የሚጎበኘው
እንደ ፋሲሉ ግንብ ታሪክን ነጋሪ
ነበርን አስታዋሽ ያለፈን ዘካሪ
እንደ አባ ጅፋር እንደ ውቡ ቤትሽ
በየሀገሩ እንዳሉ የታሪክ ቅርሶችሽ
ተቀማጭ የሚሆን የሚችል
ሊያስጠራኝ
እኔም ከቃሌ ጋር እተክላለው
ችግኝ
እናማ እማማዬ
ከባንዲራሽ አናት በአሀዱ ቀለም
ትርጉም በሚሠጠው በቃላት
ሲሰየም
ደምቆ በሚታየው በዛ ውበት አዘል
ከማሪያም መቀነት ከቀለማት
መሀል
በአረንጓዴ ቀለም በጥቁር ሸራሽ
ላይ
አሻራዬ ያርፋል ለትውልድ የሚቆይ
በጥቁሩ ሸራሽ ላይ ሲከትም
ቀለሜ
በምተክለው ችግኝ ይሰየማል ስሜ
ግና......
የምተክለው ችግኝ እልፍ አእላፍ
ሆኖ ከየትም ቢበቅልም
ባብቃዩ በእኔ እንጂ በሌላ
አይጠራም
ስለዚህ አበባዬ እናት ሀገር ቤቴ
ልክ እንደ ችግኜ የትም ተተክዬ
ከየትም ብበቅልም
ካ'ንድ አንቺ በስተቀር
ከጦቢያዬ ሌላ መጠሪያ የለኝም
ለምልሚልኝ እማ አንቺን ለማለምለም ምክንያት አያሻኝም
መጠሪያ ከሆንሽኝ ስምሽን
ካገኘሁኝ ሌላን አልፈልግም
እና....እንደነገርኩሽ
ከቃሌ ጋር እንጂ ከቃሌ ለይቼ
ችግኜን አልተክልም
ለምን ያልሽኝ እንደው
ምናልባት ተስቶኝ ችግኜን ብረሳም
ቃሌ እዳ ሆኖ ከቶ አይፈቅድልኝም
ፀንቶ ለመቆየት ከሱ የተሻለ
ማሰሪያ አላገኝም
ስሚኝ እናት አለም
በእምነት ካ'ንቺ እንድቆይ ችግኜን
ተክዬ
ቃሌም አብሮ ይተከል እንዲሆን
እዳዬ።።
(ሸዊት ሂርጶ)
#ሸዊት_ሂርጶ #ግጥምሲጥም #አረንጓዴስነግጥም #አረንጓዴአሻራ
ችግኝ ብቻ አይደም
ቃሌንም ተክላለው
በለም አፈርሽ ላይ በአረንጓዴ
ቀለም ህይወት ከትባለው
ሊጠፋ የማይችል የነገ ተስፋዬን
ምድርሽ ላይ አሰፍራለው
እመኝኝ እማማ መውደዴን
ለመግለፅ ቃላት ባልደረድር
ስላ'ንቺ ለማዜም ባልጫወት ክራር
የሠራሁት ባይኖር ስምሽን
ለማስጠራት
ባንዲራሽን ይዤ ባላውለበልብም
ከተራራሽ አናት
እህ ብለሽ ስሚኝ ስላለፈው
ሳይሆን ስለ አሁኔ ላውራሽ
እንደ አክሱም የሚቆም
ዘመን የማይሽረው
እንደ ላሊበላ እልፍ የሚጎበኘው
እንደ ፋሲሉ ግንብ ታሪክን ነጋሪ
ነበርን አስታዋሽ ያለፈን ዘካሪ
እንደ አባ ጅፋር እንደ ውቡ ቤትሽ
በየሀገሩ እንዳሉ የታሪክ ቅርሶችሽ
ተቀማጭ የሚሆን የሚችል
ሊያስጠራኝ
እኔም ከቃሌ ጋር እተክላለው
ችግኝ
እናማ እማማዬ
ከባንዲራሽ አናት በአሀዱ ቀለም
ትርጉም በሚሠጠው በቃላት
ሲሰየም
ደምቆ በሚታየው በዛ ውበት አዘል
ከማሪያም መቀነት ከቀለማት
መሀል
በአረንጓዴ ቀለም በጥቁር ሸራሽ
ላይ
አሻራዬ ያርፋል ለትውልድ የሚቆይ
በጥቁሩ ሸራሽ ላይ ሲከትም
ቀለሜ
በምተክለው ችግኝ ይሰየማል ስሜ
ግና......
የምተክለው ችግኝ እልፍ አእላፍ
ሆኖ ከየትም ቢበቅልም
ባብቃዩ በእኔ እንጂ በሌላ
አይጠራም
ስለዚህ አበባዬ እናት ሀገር ቤቴ
ልክ እንደ ችግኜ የትም ተተክዬ
ከየትም ብበቅልም
ካ'ንድ አንቺ በስተቀር
ከጦቢያዬ ሌላ መጠሪያ የለኝም
ለምልሚልኝ እማ አንቺን ለማለምለም ምክንያት አያሻኝም
መጠሪያ ከሆንሽኝ ስምሽን
ካገኘሁኝ ሌላን አልፈልግም
እና....እንደነገርኩሽ
ከቃሌ ጋር እንጂ ከቃሌ ለይቼ
ችግኜን አልተክልም
ለምን ያልሽኝ እንደው
ምናልባት ተስቶኝ ችግኜን ብረሳም
ቃሌ እዳ ሆኖ ከቶ አይፈቅድልኝም
ፀንቶ ለመቆየት ከሱ የተሻለ
ማሰሪያ አላገኝም
ስሚኝ እናት አለም
በእምነት ካ'ንቺ እንድቆይ ችግኜን
ተክዬ
ቃሌም አብሮ ይተከል እንዲሆን
እዳዬ።።
(ሸዊት ሂርጶ)
#ሸዊት_ሂርጶ #ግጥምሲጥም #አረንጓዴስነግጥም #አረንጓዴአሻራ
_ ሶስትነት _
ፍቅሬ አንቺ ማለት
በንፁህ ሴትነት
የገለፅሽልኝ
ታላቁን ቅኔ፣ የውሃን ሶስትነት
የሶስቱን አንድነት።
ፈሳሽ ፣ ተን (አየር)፣ በረዶ ።
እውነቴን ነው ምልሽ ....
ውዴ በየቅስፈታቱ ፣ እስትንፋሴ ሚፈልግሽ
ጊዜ፡ ሁኔታ፡ ቦታ ፣ሁሉ የማይገድቡሽ
የውሃው አየር ነሽ ።
የፍቅሬን ፣ የእምነት ተክል
ለምልሞ እንዲበቅል
የቃልሽ ፈሳሽ ውሃነት ነው
ልቤን የሚያጠጣ፣ እንደህይወት ፀበል።
ናፍቆት ንሮ ንሮ
ነፍስ-ተስጋ እስኪያቃጥል
አንቺን በመቃተት፣ ሰውነቴ ሲግል
ብቸኝነት ሲያነድ፣ ሀሳቤን እስኪያዝል።
መምጣትሽ ዝናቡ፣ሁሌም ሰላም ያለው
ፍቅርን ስትሰጪ፣የሚያቀዘቅው
ያይኖችሽ እርጋታ፣
በረዶነትሽ ነበር፣ ሚነጥቀኝ ከቃጠሎው።
እውነቴን ነው ምልሽ ....
በረዶ ነበርሽ ድሮ፣ ጠንካራ ምትጨበጭ
አሁን እንደ ፈሳሹ፣ ሳትጨበጭ ምትገለጭ
ልቤ የማይከለክልሽ፣ ተን ሆነሽ ስትቀመጭ
ደስታ ማገኝብሽ ፣ ምናብ ሆንሽ ስትቀመጭ ።
እውነቴን ነው ምልሽ ....
ውዴ አንቺ ማለት
#ምናብ (ተን) የሆንሽ
የፍቅርን ስም የማታረክሽ
ፈሳሽ ፣ ተን ፣ በረዶ
በእውነትና በአለም ፣ ማገዶ
የምትሆኝ
አንዳድጊዜ ፈሳሽ ፣ አንዳንዴ በረዶ ።
_~\\~_____
ተን ፣ አየር ፣ ምናብ ... አንድ አርጌ ተጠቅሜዋለው ።
ውሃ በ3 ሁነት ሊገኝ የሚችል ልዩ ውህድ ነው ።
( ሮቤል .ታ )
#ሮቤል_ታ #ግጥምሲጥም #አረንጓዴስነግጥም #አረንጓዴአሻራ
ፍቅሬ አንቺ ማለት
በንፁህ ሴትነት
የገለፅሽልኝ
ታላቁን ቅኔ፣ የውሃን ሶስትነት
የሶስቱን አንድነት።
ፈሳሽ ፣ ተን (አየር)፣ በረዶ ።
እውነቴን ነው ምልሽ ....
ውዴ በየቅስፈታቱ ፣ እስትንፋሴ ሚፈልግሽ
ጊዜ፡ ሁኔታ፡ ቦታ ፣ሁሉ የማይገድቡሽ
የውሃው አየር ነሽ ።
የፍቅሬን ፣ የእምነት ተክል
ለምልሞ እንዲበቅል
የቃልሽ ፈሳሽ ውሃነት ነው
ልቤን የሚያጠጣ፣ እንደህይወት ፀበል።
ናፍቆት ንሮ ንሮ
ነፍስ-ተስጋ እስኪያቃጥል
አንቺን በመቃተት፣ ሰውነቴ ሲግል
ብቸኝነት ሲያነድ፣ ሀሳቤን እስኪያዝል።
መምጣትሽ ዝናቡ፣ሁሌም ሰላም ያለው
ፍቅርን ስትሰጪ፣የሚያቀዘቅው
ያይኖችሽ እርጋታ፣
በረዶነትሽ ነበር፣ ሚነጥቀኝ ከቃጠሎው።
እውነቴን ነው ምልሽ ....
በረዶ ነበርሽ ድሮ፣ ጠንካራ ምትጨበጭ
አሁን እንደ ፈሳሹ፣ ሳትጨበጭ ምትገለጭ
ልቤ የማይከለክልሽ፣ ተን ሆነሽ ስትቀመጭ
ደስታ ማገኝብሽ ፣ ምናብ ሆንሽ ስትቀመጭ ።
እውነቴን ነው ምልሽ ....
ውዴ አንቺ ማለት
#ምናብ (ተን) የሆንሽ
የፍቅርን ስም የማታረክሽ
ፈሳሽ ፣ ተን ፣ በረዶ
በእውነትና በአለም ፣ ማገዶ
የምትሆኝ
አንዳድጊዜ ፈሳሽ ፣ አንዳንዴ በረዶ ።
_~\\~_____
ተን ፣ አየር ፣ ምናብ ... አንድ አርጌ ተጠቅሜዋለው ።
ውሃ በ3 ሁነት ሊገኝ የሚችል ልዩ ውህድ ነው ።
( ሮቤል .ታ )
#ሮቤል_ታ #ግጥምሲጥም #አረንጓዴስነግጥም #አረንጓዴአሻራ
ነገን ዛሬ እንትከል!
ዛሬ ህይወት ነገ ተስፋ
ምርጫ እያለ ከንቱ አይጥፋ!
ዛፍማ
ንፁህ እስትንፋስ ሰጥቶ
ጉልበት አበርትቶ
ሀሩርን መክቶ
ደመና ጎትቶ
ምድርን ይታደጋል፣ ድርሻውን ለይቶ።
እኛስ
ለህይወት ሳንራራ
ጥፋትን ስንሰራ
ጨርሶ ሲያመራ
ወደ እልቂት መከራ
ደርሰን አማራሪ፣ ቅጣት የምንፈራ።
በዚህ ድርቅ ሮሮ
ከጅ ወደአፍ ኑሮ
ክረምቱን አዛብተን
ወንዝ ጎርፍ ሞልተን
መከራ እየጠራን፣ እንዲሁ እናልቃለን።
ስለዚህ
ጠግበን እንድንበላ
መሬት አይከላ
ተፈጥሮን አናርክስ
በረከት እንድንቀምስ።
ትውልድን እናስብ
እጃችን ይሰብሰብ
ለጠፋው እርማት
ተስፋንም ለመዝራት
ዘብ መቆም ግድ ይላል፣ ሁሉም በያለበት።
ችግኞች እንተካ ሃይላችን ይሰብሰብ
ተሸናፊ አይኖርም ዘላቂ በማሰብ +
+
ከጥንት የወረስናት እያልን ስንመካ
የትውልድ ድርሻም መሆኗ ነው ለካ!
“ We didn’t inherit this land from our Ancestors,
Rather borrowed it from our children!“
ዮሐንስ ታደመ
#ዮሐንስ_ታደመ #ግጥምሲጥም #አረንጓዴስነግጥም #አረንጓዴአሻራ