60 የሚሊሻ አባላት 2ብሬንና 45 ክላሽ በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ።
አንድነቱ በተበሰረ ማግስት በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየፈራረሱ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ ይታወቃል። ይህ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ቀጠናዎች ብልፅግና ሲያሳድዳቸዉ የነበሩ ኃይሎች ታጥቀዉ ራሳቸውን ከአረመኔዉ መንግስት ጥቃት ሲከላከሉ የቆዩ፣ በመተከል አዉራጃ ዳንጉር ወረዳ በሻለቃ ሲሳይ ገነት ሲመሩ የነበሩ 60 የአገዉ ተወላጅ ወንድሞቻችን አባላትና መሪዉ ሻለቃ ሲሳይ ገነት በቀን 14/05/2018 ዓ.ም 2 ብሬን እና ከ45 በላይ ክላሽንኮቭ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦርን በመቀላቀል አረመኔዉን የአብይ አህመድ መንግስት ስርዓት በማዉገዝ እስከመጨረሻው ለማስወገድ ቃል መግባታቸውንም አስታዉቀዋል።
በተመሳሳይ
1ኛ) ከድር አብዲ
2ኛ) ገመቹ ገመዳ
3ኛ) ሀይሉ ሙንየ እንግዳ
4ኛ) ምኒችል ቡችል ፀጋ ከ601ኛ ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር እና 6ኛ ዕዝ 605 ኮር 14ኛ ክፍለ በመክዳት ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮርን ተቀላቅሉ ሲሆን
5ኛ) ጌታው መሌ
6ኛ) ታደሰ ደሴ የሚባሉ ምሊሻዎች ደግሞ ከሸበል በረንታ በመውጣት 201ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
ጋንታመሪዎች የፋኖን አንድነት ሲሰሙ በዛሬው ዕለት እየተቀላቀሉን ይገኛሉ።
፲ አለቃ ደርብ ምስጌ፣ ፲ አለቃ አትርሳው መዝገቡ ፣ ፲ አለቃ ሸጋየ ተሸገር፣ ፲ አለቃ መኳንት አዱኛ የምዕራብ ዕዝ 401ኛ ኮር ቃኝና መሐንዲስ ጋንታ አዛዦች የአማራ ፋኖ አንድነት ምስረታ በፈጠረባቸው ደስታ ከኦሮሚያ ክልል በመነሳት ቀናትን የወሰደ ጉዞ ተጉዘው 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር አብራጅት ሻለቃን ተቀላቅለዋል።
ብልፅግና ካንፕ ያለው ሙሉ በሙሉ እየፈራረሰ ይገኛል። ቀሪዎችም በቡድን ፋኖን ለመቀላቀል ምቹ ሁኔታ እየጠበቁ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል። በብልፅግና ቤትም ፍፁም መተማመን በመጥፋቱ እየተረበሸ ይገኛል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🙏1
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት 203ኛ ኮር ከፍተኛ አመራር ኮሎኔል ገዳሙን አጃቢ ጨምሮ አራት አባላቶች ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት 203ኛ ኮር አመራር የሆነው ኮሎኔል ገዳሙ አጃቢ የኮማንዶ ጥርጥር ክላሽ በመያዝ እና 83ኛ ክፍለ ጦር ቃኝ የሆነው ሌላኛው አባል እንዲሁም ሌሎች ሁለት ሶስት ክላሽ በመያዝ ባጠቃላይ አራት የአገዛዙ ወታደሮች ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
በተመሳሳይ ዜና
ሶስት የአገዛዙ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል::
በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በጊራና መሽጎ የሚገኘው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል::
የ35ኛ ክፍለ ጦር እንደጉም ተበትና አልቃለች። ከተለያዩ አሀዶች አውጣቶ ኮማንዶዎች ቢያመጣም ከወንድሞቻችን ጋር አንዋጋም ብለው ሶስት የሰራዊቱ አባላቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ጋር በሰላም ተገናኝተዋል።
በሌላኛው ግንባር ደግሞ
ስምንት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ካላኮርማ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል::
የአማራ ህዝብ መሪ ድርጅት "አፋብን" መመስረትን ተከትሎ ስምንት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
የፋኖን አንድ መሆንና የመሪ ድርጅቱ አፋብን መመስረትን ተከትሎ የፋሽስቱ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በሰፊው ፋኖን እየተቀላቀሉ ሲሆን ስምንት አባላቶቹ ሰባት ክላሽ፣ 1400 ተተኳሽ፣ ሰባት የወገብ ትጥቅና ስድስት F1 ቦምብ ይዘው ካላኮርማ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ዕዝ

ሰበር የድል ዜና
በቋራ በሙር ቀጠና ወደ አባይ ዳር አቅጣጫ በጀግኖቻችን ታምር ተሰራ።
የብልፅግና ዙፋን አስጠባቂ የብራሀኑ ጁላ መከላከያ ተብየው እሱ በሚያምናቸው ሆዳሞች መንገድ መሪነት በአባይ ዳር የፋኖ አመራር ስላለ ማፈን አለብን በማለት እየተክለፈለፈ ከበሙር ወደ አባይ ዳር ሲያመራ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቂ ጎንደር ቀጠና የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አካል የሆኑትና በኮሩ ም/ል ወታደራዊ አዛዥ በአርበኛ አየልኝ ደግፋው እየተመራ
1/ ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በአርበኛ አስፋው ባየ
2/ ካራ ማራ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በአርበኛ ባበይ አንባየ
3/ ፊትአውራሪ ገበየሁ ክፍለ ጦር ከፈተኛ አመራሮች በአርበኛ አስናቀው የተመራው የጀግና ስብስብ ደፋጣ በመጣል በብልፅግና መራሹ ሰራዊት ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰውበታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መነሻውን ገለጎ ያደረገው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ጀግኖችን ለማፈን ወደ አባይ ዳር ቢያመራም የጠበቀው የጀግኖች ጥይት ነበር::
በዚህም:-
1/ የጠላት ቁሰለኛ ከ18 በላይ
2/ የተደመሰሰ ጠላት ከ 12 በላይ 3/ የተማረከ ከ600 በላይ የብሬን ጥይት እና በርካታ የእጅ ስልኮችን ጥሎ ፈርጥጧል::
ቀሪው ከጃርት ገደል ተቀርቅሮ ውጭ ነብስ ግቢ ነብስ ደረሱልኝ እያለ ይገኛል። በዚህም ሽንፈት የተናደደው የብልፅግና ዙፋን አሰጠባቂ መንገድ ሲመሩ የነበሩ የራሳቸው ሰውችን ቦታ መርታቹሁ ታሰበሉናላችሁ በማለት ዕርስ በዕርስ ከፈተኛ ንትርክ ውስጥ መግባታቸው እየተሰማ ነው።
በሌላ በኩል ይህን ወሮ በላይ የእናት ጡት ነካሽ በገባበት ለማሰቀረት ጀግኖቻችን ዝግጁ መሆናቸውንም ገልፀዋል::
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት እና ውርደት ለከሰረው ብልፅግና ።
@አርበኛ አስቻለው አለባቸው
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በላይ እዝ የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ህዝብ ግነኙነት ሀላፊ

❤3🙏1
መረጃ ጎንደር
የአፋብን ጎ/ጠ /ግ ዕዝ የአንበሳው ጋይት ክፍለ ጦር ክንዳለም ሻለቃ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሰ።
ዛሬ ጥር 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ እስከ 9:00 ሰዓት ከጥጥራ እስከ ዳሞት በእንቅስቃሴ ላይ ከነበረ የጠላት ኃይል ጋር ውጊያ ያደረገ ሲሆን 9 ሙት : 15 ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሲያደርግ 6 የነብስ ወከፍ (ክላሽን ኮፕ) ከጠላት ማርኳል::
በሌላኛው አውደ ውጊያ ከክምር ድንጋይ ወደ አጃ ሬሽን ጭኖ በእንቅስቃሴ ላይ የነበረ የብልጽግናው ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ፣ መከላከያና ፖሊስ በተራራው ራስ ጉና ክፍለ ጦር አናብስቶች ውቅሮ መድሃኒያለም ላይ ከፍተኛ ሙትና ቁስል አስተናግዷል።
ጀግና እማያልቅበት ምድር በብዙ ፈተና ቢፈተንም አንገቱን ቀና የሚያደርጉ ልጆቹ እንዳሉ አስመስክሯል።
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ግንኙነት መምሪያ!

በከሰም ግንባር በሦስት አቅጣጫ በተደረገ ውጊያ ፋኖ በወሰደው የፀረ መከላከልና የመልሶ ማጥቃት እርምጃ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድል ተቀዳጀ!
የአገዛዙ ኃይል መነሻውን ከቱለፋና ከሀገረ ማርያም አድርጎ በከባድ መሣሪያ ሽፋን በመታገዝ ውጊያ ከፍቶ የነበረ ቢሆንም፡ ነገር ግን ከወደ ፋኖ የተወሰደበትን የፀረ ማጥቃት እርምጃን መቋቋም ተስኖት በርካታ ወታደሮቹ ሙትና ቁስለኛ እንደተደረጉበት መረብ ሚዲያ ከጄነራል አሣምነው ዕዝ ከሰም ኮር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።
ፋኖ በጠላት ወታደሮች ላይ እየወሰደ የሚገኘው የስቦ ማስገባትና 360° ከቦ የመምታት እርምጃን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፡ በዚህም አንፀባራቂ ድሎችን እየተቀዳጀ ይገኛል።
@መረብ

👍3🙏1
ልባዊ ጥምረት፣ ወንድማዊ አንድነት!...የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ!
በላይ ዘለቀ ዕዝ እና ሚኒልክ ዕዝ በጋራ በመሆን በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድል ተጎናፀፉ።
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነዉ ኮር ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ እና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር በጋራ በመሆን በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስደዉበታል።
ረሽን ለመቀበል መነሻዉን ከላሊበላ ጋሸና - ከጋሸና ላሊበላ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ የነበረዉ የአገዛዙ ሰራዊት በዛሬዉ ዕለት ማለትም በ ቀን 15/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 1:00 -10:00 ሲቀጠቀጥ የዋለ ሲሆን ከ ወደ ጋሻና የመጣዉን ግትልትል ሰራዊት በነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ በተለምዶ እንኳይ በር ላይ ሲያረግፉት የዋሉ ሲሆን ከወደ ላሊበላ የመጣዉን የአገዛዙ ሰራዊትን ደግሞ የዉባንተ አባተ ግስላወች በተለምዶ ቆጋ ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ ጠቁር አስፖልቱን ግጥም አድርገዉ ዘግተዉ ሲወቁት ዉለዋል።
በዚህም ዉጊያ ላይ ብዛት ያለዉ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ የሆነ ሲሆን ብዛት ያላቸዉ መሳሪያዎች እና ተተኳሾችም ተማርከዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 15/2018 ዓ.ም