ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ ለወራቶች የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቀ::
ምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ መምሪያ አሃድ ከሆኑት መካከል ለወራት የሰለጠኑ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች የዕዝ የኮርና የክፍለጦሩ አመራሮች በተገኙበትና መልክት ባስተላለፉበት ሁኔታ ተመርቀዋል::
ከፍተኛ የዕዙ አመራሮችም የተጀመረውን የፖለቲካ ትጥቅ ትግል ከግብ ለማድረስና የአማራን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ብሎም ቀጣይነት ያለው ነፃነት ለመጎናፀፍና የሃገራችን ባለቤት ለመሆን በፅናትና ቁርጠኝነት መታገል ብቻኛ አማራጭ መሆኑን ለተመራቂዎች አስገንዝበዋል::
ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎችን ያስመረቁት በልዩ ዘመቻ መምሪያው ስር የሆነው አሃድ ወታደራዊ አዛዥና ምክትል ወታደራዊ አዛዥ የሆኑት አርበኞችም ለተመራቂዎች መልክታቸውን አስተላልፈዋል::
የልዩ ዘመቻ ሰልጣኝ ተመራቂዎች ዛሬ የተመረቃችሁ ምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ እንደስማችሁ ልዩ ሰልጣኝ ተመራቂዎች ለበርካታ ወራት ፀሀዩን: ብርዱን: ቁሩን በርካታ ውጣውረዱ ሳይበግራችሁ ባልተመቻቸ ሁኔታ ተቋቁማችሁ ለዚህች ልዩ ቀን በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ የናንተ ስልጠና ለየት የሚያደርገው ያኔ በጣት በምንቆጠረበት ጊዜ ሳይሆን አሁን በሺዎች ብሎም በሚልዮኖች በትጥቅም ይሁን በሰው ኃይል አቅማችን እንዲሁም የማድረግ አቅማችን ትልቅ የስኬት ጫፍ ላይ ባለንበት ጊዜ መቀላቀላችሁ በተጨማሪም የዚህን አንባገነን ስርዓት ግፍ በደል እና ሰቆቃ አድራሽነት ማንም ሳይጎተጉታችሁ እያንዳንዳችሁ ቤት አንኳኩቶ የገባ በመሆኑ ያለማንም ቀስቃሽ በቃኝ አሻፈረኝ ብላችሁ ይህን ትልቅ የትጥቅ ትግል የተቀላቀላችሁ መሆኑ ከምንጊዜውም በላቀ ሁኔታ ለየት ያደርገዋል።
እንሰባሰባለን : እንደራጃለን : እንሰለጥናለን: እንታጠቃለን : ተዋግተን ይህን አንባገነን ፀረ_አማራ ስርዓት ከትክሻችን ላይ አሽቀንጥረን እንጥላለን።
የአማራ ተጋድሎ አካሄድ እና መስመር⚡:-
👉 የተጋድሏችን
መነሻ:-የአማራ ህልውና አደጋ ነው።
መዳረሻው:- አደጋውን ቀልብሶ ህዝቡን ከባርነት አውጥቶ ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር በመተባበር የሃገሪቱን በትረ ስልጣን መልሶ መቆጣጠር ነው::
👉የተጋድሎው ርዮት አማራ ብሔርተኝነት ነው!
👉የተጋድሎው አካሄድ የትጥቅ ትግል ነው!
👉የአማራ ብሔርተኝነት የህልውናችን ዘላለማዊ ዋስትናም ነው!
👉የአማራ ብሎም ኢትዮጵያ ህልውና በሀገር መስራቹ በታላቁ አማራና በተባባሪ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ትብብር ዳግም ይፀናል።እናሸንፋለን!
በመቀጠልም የዚህ ስርዓት አካሄድና የህዝባችን ግፍና ሰቆቃ ለኛ ብቻ ሳይሆን እንደአማራ አማራን ለማጥፋት እየተሄደበት ያለው እርቀት መላው ዓለም እየተረዳው ያለ ሀቅ ነው ።እሄ ሆኖ ሳለ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ያልገባችሁ በተለያየ የፀጥታ ዘርፍ በመከላከያ :በፌደራል :ፖሊስ :በአድማ ብተናና ብሎም ሚኒሻ ውስጥ ሆናችሁ ስርዓቱን እያገለገላችሁ ያላችሁ ትውልደ አማራውያን በሙሉ በቃኝ በማለት የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ህዝባችሁን ከባርነት ቀንበር ነፃ ታወጡት ዘንድ ታላቅ የተጋድሎ ጥሪየን አስተላልፋለሁ።
በመጨረሻም አማራ በወርቃማ ልጆቹ መስዋትነት አራሱን ነፃ ያወጣል እናሸንፋለን።መ/አለቃ ግርማው አብየ
የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ የክፍለ ጦር አዛዥ
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ተመራቂዎች እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ
ከዚህ በመቀጠል ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
ተመራቂወች የአማራ ህዝብ የተቃጣበት የማንነት ተኮር ጥቃት ከመገደል ወደ መከላከል ከመከላከል ወደ ሺምቅ ከሺምቅ ወደ ማጥቃት ገብተናል።
ሰለዚህ የአማራ ህዝብ መዳኛው መሰልጠን መታጠቅ እንዲሁም በአድነት ቁመን የአማራን ህዝብ የታወጀበትን ዘር ማጥፋት በአድነት በመተባበር ወደፊት እንሄዳለን::
አንድነት ሃይል ነው በአንድነታችን የማንሻገረው ወንዝ የማንወጣው ተራራ የማንወርደው ቁልቁለት የለም:: እኛ አማራዎች ጀምረን ያልጨረስነው ትግል የለም:: ምክንያቱም የአባቶቻችን ልጆች ነን የአማራን ህዝብ ለማዳን እስካሁን መሰዋትነት እየከፈሉ የመጡ ጎዶቻችነን ትግል የማስቀጠል ግዴታችንን እደምንወጣ አልጠራጠርም:: አማራ ያሸንፋል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አርበኛ አሻግሬ ሙሉ /ቦምበኛው/
ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

❤1🙏1
ጭና የጠላት መቀበሪያ ሁና ቀጥላለች!!
ዛሬ ጥር 03/2018 ዓ.ም በዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ የአረመኔው ዓብይ አህመድ ራሱን ጥምር ጦር ሃይል ብሎ የሚጠራው ሰራዊት የንፁሃን ወገኖቻችን ለመዝረፍ በተሰማራበት አፋብኃ በላይ ዕዝ የራስ አሞራው 3ኛ ኮር የደጃች አያሌው ብሩ ክ/ጦር የተሳካ ጥቃት ሰንዝሮበታል።
ከ13 በላይ የጥምር ወራሪው ሀይል ዓባላት እሰከ ወዲያኛው ሲሸኙ ቁጥሩ ያልታወቀ ቁስለኛ ሁኗል። ከፊሎቹ በዳባት መድሃኒያለም ሲቀበሩ ቀሪዎቹ ወደ ደባርቅ ከተማ ተወስደዋል።
አፋብኃ በላይ ዕዝ
ጥር 03/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

🙏2❤1
ዋግሹም ብርጌድ በሆድ አድር ሚኒሻ እና ፖሊስ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድል ተጎናፀፈ!!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነዉ ኮር ዋግሹም ብርጌድ አማራነታቸዉን በምስር ወጥ በሸጡ ፖሊስ እና ሚኒሻ ላይ የማያዳግም እርምጃ ወሰደ።
መነሻዉን ዋግህምራ ዞን ድሃና ወረዳ አምደ ወርቅ አድርጎ ዋግሹም ብርጌድን አፍናለሁ ብሎ ቢመጣም ጀግኖቹ የሃይሉ ከበደ ልጆች አባም አቦ ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ ሲቀጠቅጡት ዉለዋል።
ዉጊያዉም ዛሬ ማለትም ጥር 3/2018 ዓ.ም ከ ጧቱ 2:00 - 8:30 የፈጀ ሲሆን በዚህም 20 ሚኒሻ እና ፖሊስ እስከወዲያኛዉ ሲሸኝ 15 የሚሆኑ ባንዳዎችን ምርኮ ማድረግ የተቻለ ሲሆን 37 የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏2
የተማረኩ የደቡብ ወሎ ዞን ሰላም አስከባሪዎች እና ፓራ ኮማንዶዎች ወደ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሀድሶ ማዕከል ገቢ ተደረጉ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ወግድ እና ከላላ ወረዳ ውስጥ ባለፉት ቀናት በሰራው ኦፕሬሽን በርካታ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን መንገድ መሪዎቹ የሆኑት የደቡብ ወሎ ዞን ሰላም አስከባሪዎች እና ፓራ ኮማንዶዎች ተማርከዋል:: ፋኖን እናጠፋለን ብለው ከጠላት አብረው ሌት ተቀን ንፁሀን ወገኖቻችንን ሲገድሉ እና ሲያስገድሉ ከርመው በስተመጨረሻ እጃችን ላይ ወድቀዋል:: እነዚህ የደቡብ ወሎ ዞን ሰላም አስከባሪዎች እና ፓራ ኮማንዶዎች አሁን ላይ የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጣቸው ሲሆን በስልጠናው መሀል አስተያየታቸውን የለገሱት በጥቅሉ የተናገሩት እስካሁን በሄዱበት መንገድ እና በፈፀሙት ድርጊት እጅጉን እንደተፀፀቱ ነው::
ምርኮኞቹ በንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሀድሶ ማዕከል የሚሰጣቸውን ስልጠና እንዳጠናቀቁ ወደ ማህበረሰቡ ይመለሳሉ ተብሏል:: ፋሽስቱ አብይ አህመድ አማራን በአማራ ለማስመታት የሚያደርገው ጥረት አካል የሆነውን ፕሮጀክት ለማሳካት ደፋ ቀና የምትሉ የፀጥታ ኃይል አባላት በአስቸኳይ ከህዝባችሁ ጎን እንድትቆሙ ሲል ኮሩ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ይህን ጥሪ ባለመቀበል ከጠላት ጎን የተሰለፉት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም

ከደሴ በስተምዕራብ ወግድ ወረዳ ውስጥ ንፁሃን አማራዎች በፋሽስቱ አብይ ሰራዊት ተረሸኑ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር የፋኖ ኃይል በሰነዘረበት ጥቃት ታህሳስ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በርካታ አባላቱን ያጣው የጠላት ኃይል አፀፋዊ ምላሽ በሚመስል መልኩ ንፁሐን ላይ አሰቃቂ እርምጃ ወስዷል::
በዚህ የጠላት የጭካኔ እርምጃ ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ወጣት አስማማዉ (ቀዮ) ተረሽኗል:: ወጣቱ ወግድ ከተማ ውስጥ አሳንቡሳ እና ቦንቦሊኖ በመጥበስ ይተዳደር የነበረ የሁለት ልጆች አባት ነው:: ለአስማማው እና መሰል ለወጣቶች የስራ እድል በመፍጠር ፈንታ መንግስት ተብየው አካል በየዕለቱ ነፍሳቸውን እየቀጠፈ ነው::
ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ወግዲ ከሀይስኩል አለፍ ብሎ የአምላኬ ካብ የተባለ ስፍራ ላይ አረቡ አህመድ የሚባል ወጣትን የብልጽግና ታጣቂዎች በግፍ እረሽነውታል:: ደረሳውን የረሸኑት የፋኖ መረጃ ነህ ብለው ነው::
ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እሮቢቴ የሚባል አካባቢ የደቡብ ወሎ ዞን ፓራ ኮማንዶዎች ሌሊት 10 ሰአት ተነስቶ ከመካነሰላም ወደ ወግዲ ይጓዝ የነበረ ሲኖትራክ ላይ ተኩስ ከፍተው እረዳቱን ሲገድሉት ሹፌሩ ከባድ ቁስለኛ ሆኗል::
ይህም ብቻ አይደለም ከወር በፊት አንድት ለወሊድ ወደ ጤና ተቋም በተሽከርካሪ እየተጓዘች የነበረች እናትን እረሽነዋል::
በወረዳው ውስጥ ሰኮሩ ቀጠና ሼህ ያሲን የተባሉ ታዋቂ የኃይማኖት አባት እና ሌሎች ደረሳዎች ከዚህ ቀደም በጠላት ተረሽነዋል:: በአበየ ጉርባ ቀጠናም በገዛዛ አቦ መውጫ በኩል አንድ ቄስ እና ሌሎች ንፁሓን በግፍ ተረሽነዋል::
በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት ወንጀል እየፈፀመ ያለው የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ መንግሥት በየጊዜው የንፁሓንን ደም እያፈሰሰ መሆኑን አለም አቀፉ ማህበረሰብ ጭምር ይገነዘብ ዘንድ በሚዲያ፣ ዲፕሎማሲ እና አድቮኬሲው ዘርፍ ሁሉም የአማራ ልጅ እና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የሚችሉትን ያደርጉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::

💔1