አገዛዙ ብልፅግና እጅ ሰጠ ብሎ በራሱ ሚዲያ ካራገበ በኋላ ዛሬ ደግሞ ፅንፈኛዉ የብልፅግና ደጋፊን ዕጅ ቆረጠ ብሎ የሰራዉ ፕሮፖጋንዳ ምን ያክል ለህዝብ ንቀት እንዳለዉ ያሳየናል!!!
.
በጉዳዩ ላይ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አበበ ፈንታዉ ማብራሪያ ሰቶበታል
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

በአምስት የአገዛዙ ወታደሮች የተደፈረችው ነፍሰጡር ሴት ፅንሱ በሆዷ ውስጥ እንዳለ ሞተ!
ነፍሰጡሯ ሴት እራሷን ስታ ወድቃም ወታደሮቹ እየተፈራረቁ ግብረስጋ ግንኙነት ሲያደርጓት እንደነበር ሁኔታውን በቅርብ ርቀት ሆነው የተመለከቱ እማኞች ገልፀዋል።
የአስገድዶ መድፈር ድርጊቱ በአከባቢው በሌሎች ልጃገረዶች ላይም የተፈፀመ ሲሆን፡ ነፍሰጡሯ ሴት እራሷን ስታ ወደ ሕክምና ከተወሰደች በኋላ በሆዷ ውስጥ የሚገኘው ፅንስ መሞቱን የሕክምና ውጤቷ አመላክቷል።
በአይና ቡግና ወረዳ ህዳር 12ና 13/2018 ዓ/ም በወረዳው ወደ ቅዱስ ሐርቤ ቀበሌ ያቁኑት የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ አንዲት ነፍሰጡር ሴትን ጨምሮ ሌሎች ልጃገረዶች ላይ የአስገድዶ መድፈር ድርጊት መፈፀማቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል።
የአስገድዶ መድፈር ድርጊቱ የተፈፀመባት ሴት የተከበረ ትዳር ያላትና የስድስት ወር ሽል በሆዷ የያዘች ነፍሰጡር ስትሆን፡ ወታደሮቹ ያለ ርህራሄ እየተፈራረቁ ደፍረዋታል።
ነፍሰጡሯ ሴት በተፈፀመባት ዘግናኝ ድርጊት እራሷን ስታ በቅዱስ ሐርቤ ጤና ጣቢያ ሕክምና እየተደረገላት ሲሆን፡ በሆዷ ውስጥ የሚገኘው ፅንስ መሞቱንም የሕክምና ውጤቷ አሳይቷል።
በሆዷ ውስጥ የሚገኘውን በድን ፅንስ ለማውጣትና የነፍሰጡሯን ሕይወት ለማትረፍ የጤና ጣቢያው ባለሙያዎች የተቻላቸውን ሁሉ ለማድረግ ቢሞከሩም ነገር ግን ከአቅማቸው በላይ ሆኖባቸዋል ተብሏል። ወደ ላሊበላ ከተማ ለተሻለ ሕክምና እንዳትወሰድ ወታደሮቹ የተሽከርካሪ እገዳ ጥለዋል።
ነፍሰጡሯ ሴት ላይ የአስገድዶ መድፈር ድርጊቱን የፈፀሙት አምስት የሚደርሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ናቸው የተባለ ሲሆን፡ እራሷን ስታ ወድቃም እየተፈራረቁ ግብረስጋ ግንኙነት ሲያደርጓት እንደነበር በቤት ውስጥ የነበሩ ታዳጊ ልጆች ገልፀውልናል ብለዋል የአከባቢው ነዋሪዎች።
በተመሣሣይ በዚኸው 08ቅዱስ ሐርቤ ቀበሌ ሁለት ልጃገረድ ሴቶች ብዛት ባላቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአስገድዶ መድፈር ድርጊቱ የተፈፀመባቸው ሲሆን ሁለቱም ለከፍተኛ የደም መፍሰስ ተጋልጠው በሕክምና ላይ እንደሚገኙ ለማረጋገጥ ተችሏል።
ከቅዱስ ሐርቤ ቀበሌ በተጨማሪ ከቅዱስ ሐርቤ በቅርብ ርቀት በምትገኘው በወረዳው ቋሮ ቀበሌ ላይ አንዲት የአባወራ ሚስት የበታች አመራር በሆኑ በሁለት ወታደሮች የአስገድዶ መድፈር ድርጊቱ ተፈፅሞባታል።
የመከላከያ ሰራዊት አመራሮቹ ባለትዳሯን ሴት ከደፈሩ በኋላ፡ በአንገቷ የነበረ የወርቅ ሀብልንና የጣት ቀለበቷን እንዲሁም የጆሮ ጌጧን ቀምተው ወስደውባታል ነው ያሉት የአከባቢው ነዋሪዎች።
በተጨማሪም እነዚኸው ሞራልና ህሊና አልባ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የወረዳው መቀመጫ በሆነችው አይና ከተማ ላይ ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰች አንዲት ታዳጊ ልጅን እየተፈራረቁ ደፍረዋታል።
ታዳጊዋ በተፈፀመባት ዘግናኝ ድርጊት እራሷን ስታ ለሕክምና ወደ አይና ጤና ጣቢያ የተወሰደች ቢሆንም ጤና ጣቢያው ከአቅሜ በላይ ነው በሚል ወደ ላሊበላ ሪፈር የፃፈ ሲሆን፡ ወደ ላሊበላ ለመሄድ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ በአገዛዙ በመታገዱ ታዳጊዋ በሞትና ሕይወት መካከል እንደምትገኝ ነው የተገለፀው።
ያለፉት ሁለትና ሦስት ቀናት ብቻ በአይና ቡግና ወረዳ በአገዛዙ ወታደሮች የአስገድዶ መድፈር ድርጊት የተፈፀመባቸው ሴቶች ብዛት ከላይ ከተጠቀሰው በላይ ሊሆን እንደሚችል ተመላክቷል።
ገዢው የብልፅግና ቡድን በአማራ ክልል በሚያደርገው ውጊያ ከሚጠቀመው ድሮን፣ ጀት፣ ታንክ፣ መድፍ፣ ዙ23ና ሞርተር እንዲሁም በጦር ሕግ ከተከለከሉ መርዛማ አሲዶች በተጨማሪ አስገድዶ መድፈርን ልክ እንደ አንድ የጦር መሣሪያ እንደሚጠቀም መረብ ሚዲያ ከዚህ ቀደም ባሰራጫቸው ዘገባዎች ማመላከቱ አይዘነጋም።
@መረብ

❤4💔1
ሰበር
አምስት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀሉ!
ህዳር 16/2018 ዓ.ም
የአገዛዙ ስረዓት በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በመረዳት በአገዛዙ ስረዓት ተስፋ በመቁረጥ 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር የክፍ ጦሩ ቀኝ እና መሀንዲስ አባል ከነበሩት ውስጥ:-
1ኛ. አየነው እንዳይፈር 1 ኮርያ ክላሽ 150 ጥይት 3 ካዘና
2ኛ. አለበል አምሳሎ ኮርያ 1 ክላሽ 30 ጥይት 1 ካዘና
3ኛ. ወንዱ አንተ 1 ኮርያ ክላሽ 150 ጥይት 3 ካዘና
4ኛ. ሀብታሙ ፀገው 1 ኮርያ ክላሽ 150 ጥይት 3 ካዘና በመያዝ ከእነማይ ወረዳ ማህበርብረሃን ቀበሌ ከሚገኘው የጠላት ካንፕ ወጥተዋል።
5ኛ.መንግስቱ በላቸው የትውልድ ቦታ ሸበል በረንታ ሊዲ ቀበሌ ሲሆን በሸበል በረንታ ወረዳ የት/ት ፅ/ቤት ኃላፊ የነበርው ባንዳ ግዛቸው ጫኔ አታሎት እንዳስገበው ይናገራል።
በሸበል በረንታ ወረዳ የዕዱኃ ቀበሌ የሚገኜው የአገዛዙ አረመኔው ሰራዊት አስፈፃሚ አካላት እያካሄዱት ያለውን ዘር ተኮር የንፁሀን ጭፍጨፋ፣ዝርፊያ፣ ውድመት መሰል ነገሮችን ለህዝባችን የማይጠቅሙ መሆናቸውን በመረዳት ህዳር 16/2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀለ።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍየቴድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

👍3❤1
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ እና አሳምነው ዕዝ አሃዶች በጥምረት በተለያዩ ግንባሮች ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች እና አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር አሃዶች በጥምረት የብልፅግና አራዊት ሰራዊት ላይ በተለያዩ ግንባሮች ድል ተጎናፅፈዋል::
ህዳር 15/2018 በሶስት ግንባር ወደ ማጥቃት የገቡት የእምዬ ምኒሊክ እና የአሳምነው ፅጌ ልጆች በአካድ ግንባር ብቻ የስርዓቱ ወታደር አብዛሀኛው ተከቦ ሲደመሰስ ከፊሎቹ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆነዋል።
በዚሁ ግንባር ከ10 በላይ ክላሽ እና በርካታ ተተኳሽ የተማረከ ሲሆን ምሽጉ በጀግኖቹ ተሰብሮ ጠላት ሲፈረጥጥ እየተከታተሉ እንደ ንብ እየነደፉት ነው።
በሌላኛው በነጋሽ ግንባር ያለው ምሽግም በመክት ሻለቃ የተደረማመሰ ሲሆን ጥላት ሬሳውን እያዝረከረከ ፈርጥጧል::
በሌላኛው በፉርሴ ግንባርም ስበር ሻለቃዎች የአብይን ሆድ አደር ውሃ ውሃ እያስባሉት ሲሆን ነውር ጌጡ የሆነው የዘረኛና ጨፍጫፊ ቡድን ከደሴ ተጨማሪ ሃይል የጨመረ ቢሆንም ኬላ ቦታዎችን በመያዝ በደፈጣ እያበራዩ ወደ መጣበት መልሰውታል::
በዚህ የተበሳጨውና በእግረኛ ሰራዊቱ ብሎም በመካናይዝዱ ውጤት ማምጣት የተሳነው ፋሽስቱ አገዛዝ አየር ሃይሉን በመጠቀም በድሮን ጥቃት የንፁሃኖችን ህይወት ቀጥፏል:: በተጨማሪም ቤትና ንብረትም አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም

👍2
ሰበር ዜና!
ፋናየ ውቤ ክ/ጦር በጠላት ኃይል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈጸመ!
በትላንትናው እለት ህዳር 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ገደማ የጠላት ኃይል በርካታ ተሽከርካሪዎችን ከባህር ዳር ወደ ጎንደር አጅቦ በማለፍ ላይ እያለ በክንደ ፈርጣማዎቹ የፋናየ ውቤ ክ/ጦር አርኖ ጋርኖ ብርጌድ መክት ሻለቃ ፋኖዎች አማካኝነት ጥቃት ተፈጽሞበታል። ።
በጥቃቱ የጠላት ኃይል ከፍተኛ መደናገጥ የተስተዋለበት ሲሆን ጥቃቱ ላይ የተረፉት ሲያጅቡት የነበረውን በርካታ ተሽከርካሪዎችን በመተው እግራቸው ወደመራቸው አቅጣጫ ፈርጥጠዋል።
ብልጽግና ጥምር ኃይል እያለ የሚጠራውን አራጅ ቡድን ከእንፍራዝ ከተማ ለእገዛ የተላከ ሲሆን በጥቃቱ የቆሰሉትንና አስከሬኑን ሰብስቦ ሊመለስ ችሏል።
➢ በዚህ ድንገተኛ ጥቃት
** 05 ጠላት የሞተ
** 12ቱ ጠላት ቁስለኛ ሲሆኑ 4ቱ ከባድ ቁስለኛ በመሆናቸው በፍጥነት ወደ ጎንደር ለከፍተኛ ህክምና መላካቸውን ለማወቅ ችለናል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አብነት ሞላ
ህዳር 16 /2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለጦር ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ሰነዘረ።
ጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ በከተማ ኦፕሬሽን በተደጋጋሚ በመስራት አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ያለቺው ባለፈው ሳምንት ናደው ሻለቃ የተሳካ የደፈጣ ስራ በአሮጌ ምንጃር መፈፀሟ ዘግበን ነበር።
ትላንት ህዳር 16, 2018 ዓ.ም ማታ በ2:00 ሰዓት በአረርቲ ከተማ በአሮጌው ከብት ተራ ካሉ መጠጥ ቤት በሚገኙበት የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ሚኒሻና ኮማንዶ መከላከያ በየአረቄ ቤቱ ተወሽቀው እንደገቡ መረጃ የደረሳቸው መብረቁ ሻለቃ በብርሃን ፍጥነት ከቦታው በመድረስ በወረፋ ሱሳቸውን ሲያጣጥሙ የነበሩትን የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ኮማንዶ እና ገረዶቹ ሚኒሻዎች ቅንድብ ቅንድባቸው በማለት ስያጋድሟቸው አምሽተው በሰላም ወደ ቀጠናቸው ተመልሷል።
በዚህ የተደናገጠው የአገዛዙ ሰራዊት በአካባቢው ከሚገኙ መጠጥ ቤት ሰራተኛ አንቺ ነሽ ያስገደልሽን በማለት እንደረሸኗት አረጋግጠናል።
አረርቲ ሆስፒታል በርካታ ቁስለኛና ሙት እንደታየ በመረጃ ምንጮቻችን አማካኝነት ማረጋገጥ ችለናል።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ህዳር 15/03/2018 ዓ.ም

❤2👍1
ሰበር መረጃ ‼️
አንድ ኮሎኔል ዙ-23 ጨምሮ ከ60 በላይ አድማብተና እና መከላከያ በመያዝ ጠፍተዋል!! የከዱ ኃይሎች አስተማማኝ ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ዝርዝር ይዘን እንመለሳለን!!
በአሁኑ ሰዓት የጠፍውን ኃይል ጀነራል ብርሃኑ በቀለን ጨምሮ ለመፈለግ ማርቆስ ያለው ኃይል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተማውን ለቆ አሰሳ እየወጣ ነው።
ደብረ ኤልያስ ያለው የጠላት ኃይል አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጧል!!
© Tilahun abeje

👍3
አርሲ### ሌላ ጥፋት ሌላ መከራ###
አርሲ ! አሳዛ,ኝ መረጃ
በትናንትናው ዕለት ምሽት ላይ ከአቦምሳ ከተማ በትንሽ እርቀት ላይ ከቢሮ በምትባል አካባቢ አንድ አባት ከሁለት ልጆቹ ጋር አብረው ተገ,ድለዋል።
. የአባት ስም ሽመልስ
. የታላቁ ልጃቸው ስም አበራ ሽመልስ
. የታናሹ ልጃቸው ስም ብርሀኑ ሽመልስ
ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ ም በጀጁ ወረዳ አገንጎደቼ ሁላ ጨሌ ቀበሌ አቶ ጉልዬ ነጋሽ የሚባል ኦርቶዶክሳዊ አርሶ አደርን በግብርና ስራው ላይ እያለ የወሰዱት ሲሆን ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ወንድሙን ሻንበል ነጋሽ አግ,ተውበት 300 ሺህ ብር ቢከፈልም ገድ,ለውበታል ። አሁን ደግሞ እሱንም ከወሰዱት በኋላ በአሰ,ቃቂ ሁኔታ የተገ,ደለ ሲሆን አስ,ከሬኑን አ,ውሬ በልቶት በደ,ም የተጨማለ,ቀ ልብሱን እና አንዳንድ የሰውነት ክፍሉ ብቻ መገኘቱ ተነግሯል።

❤2💔1
የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ተቋም በየቀኑ እየፈረሰ የፋኖንት ትግል በገፍ እየተቀላቀለ ነው!
በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 16/2018ዓ.ም፦
1. ዘመድ ባወቀ/ ምስራቅ እዝ 304ኮር 99ክ/ጦር ሁለት ክላሽ በመያዝ
2. አሸናፊ አባይነህ/ ከ602ኛ ኮር 25ክ.ጦር
3. ቸርነት ደስታ/ ከ602ኛኮር 25ኛክ.ጦር
በመውጣት ከነሙሉ ትጥቃቸው 201ኛኮር 54ኛ ሻለቃ ተቀላቅለዋል።
አፋብኃ| ቴወድሮስ እዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ