ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
መምህሩ ተገደሉ

መ/ር ዮሐንስን የደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን የዐራቱ የምስክር ጉባኤ ቤት ደቀ መዝሙርና መምህር የሆኑትን የገደላቸው የሥርዓቱ ወታደር ነው ተባለ።

ቢያንስ እውነቱን ለመናገርማ መፍራት አያስፈልግም ነበር ግን ጉባኤ ቤቱ በድንገት ሞቱ ብሎ አስተባበለ።

መ/ር ዮሐንስ ከልጅነት ጀምሮ በቤተ ጉባኤ ትምህርት ያደጉ እና እስካረፉበት ድረስ ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር በማስተማር የኖሩ መምህርም ደቀ መዝሙርም ነበሩ።

አሁን ሥርዓቱ በዚህ ሦስት ዓመታት የቤተ ክርስቲያን መምህራንን ታሳቢ አድርጎ "ነጭ ቦኔት ለባሽ" በሚል ፍረጃ  የጀመረውን እየፈጸመው ነው።
ዐምሓራውና ሊቃውንት በየተገኘበት ዘሩ እንዲጠፋ እየተደረገ ነው።
💔1
‎የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በኦሮሚያ ክልል ገብቶ ውጤታማ የሆነ ኦፕሬሽን ሰራ።
‎===========
‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ኦሮሚያ ክልል  በመግባት የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ላይ ስኬታማ እና የጠላትን ቅስም የሚሰብር ኦፕሬሽን አከናውኗል::

‎የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር 3ተኛ የሰላም ሰው አንዳርጌ ሬጅመንት በኦሮሚያ ክልል ሀሙስ ገበያ አቅራቢያ ልዩ ቦታው ዘንጎ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ዘልቆ በመግባት ለሁለተኛ ጊዜ የተጠናና ውጤታማ ኦፕሬሽን ፈፅሟል::

‎ኦፕሬሽኑን የፈጸመው የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጠንካራ ይዞታ በነበረው የኦሮሚያ ክልል  በመግባት ነው::

‎በዚህም ልዩ ኦፕሬሽን የተደናገጠው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን ጥሎ ፈርጥጧል::

‎መራር ሽንፈቱን መቀበል ያቃተው የኦሮሚያ ልዩ
ኃይል እና የአብይ አህመድ ግትልትል ሰራዊት በንፁሀን ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቀጠል ንጹሃንን በማሰር እና የ8 ዓመት ልጅ በግፍ በመግደል የተለመደውን ግፍ ፈጽሟል::
‎መረጃውን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የኃይለ ማሪያም ማሞ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት አድርሶናል።
‎         " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
   ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም
1🙏1
የድል ዜና!

1/
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ዮፍታሄ 206ኛ ኮር  ጦር አካላት የሆኑት የደጋ መብረቆቹ የስናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ አናብስቶች የጡት ቆራጩን የብልጽግና ሠራዊት የጠድ፣ የደማንና አራት አልጋ በሚባሉ ቦታዎች ታላቅ ውጊያ በመክፈት ከፍተኛ ድልን ተቀዳጅተዋል።
ይህ ወራሪ ሠራዊት ላለፉት ቀናት ያክል ከደብረ ማርቆስ ከተማ ወደ ረቡዕ ገበያ ሬሽን ለማቀበል እንቅስቃሴ ቢያደርግም የሕዝብ ልጆች ጀግኖቹ የስናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ፋኖዎች መንገድ ላይ ደፈጣ በመጣል ውሃ ጋን ላይ ተወሽቆ እንዲቆይ አድርገውት የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት በ03 BTR፣ 107 ሮኬት፣ በዙ- 23፣ በ03 ሞርተርና በሌሎች ሞተራይዝድ መሳሪያዎች ታጅቦ የሞት ሽረት እንቅስቃሴ ቢያደርግም በእነዚህ የጦር ግምባሮች ላይ ከፍተኛ ምት ደርሶበት፤ ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን አስተናግዶ አስከሬኑን፣ ተሽከርካሪዎቹንና መሳሪያውን እያዝረከረከ ወደ ረቡዕ ገበያ ከተማ ፈርጥጧል።
በጠዋት  በተጀመረው ውጊያ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ ቃል ተናጋሪ ሆነው የሚሰሩት ሁለቱ ብርጌዶች  በመናበብና ትስስር በመፍጠር  ከፍተኛ የሆነ የድል ውጤትን አስመዝግበዋል።
በርካታ የጠላት ሠራዊት በተደመሰሰበት በዚህ ውጊያ ብዙ የጠላት ሠራዊት የቆሰለ ሲሆን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችም ተቃጥለዋል፤ ሌሎችም በጀግኖቹ ጥይት ከጥቅም ውጭ ሆነዋል። በተጨማሪም በአውደ ውጊያዎች የተደመሰሰ የጠላት አስከሬንና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫኑ መኪኖችም በጀግኖቹ ጥይት ተመተው ከጥቅም ውጭ ሆነዋል።
በተያያዘ ዜና ሁለቱ ብርጌዶች ይህን ገድል ባደረጉበት ተመሳሳይ ሰዓት ጀግኖቹ የበረኸኛው  ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ፋኖዎች በየቦ በኩል ደብረ ማርቆስ ከተማ በመግባት በጠላት ጥቃት ፈጽመዋል።
ጊዜያዊ የድል መረጃ
➠ 02 ብሬን ተማርኳል
➠ ከ60 በላይ ክላሽ ተማርኳል
➠ 08 ምርኮኛ ተማርኳል
➠ 01 ኦራል ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል
➠ በውጊያው የተደመሰሰ የጠላትን አስከሬን የጫነ አንድ ሲኖትራክም በተመሳሳይ ተመቶ ከጥቅም ውጭ ሆኗል
➠ ከ100 በላይ ጡት ቆራጭ የመከላከያ ሠራዊት ተደምስሷል
➠ አንድ የጠላት ፓትሮል ተመታ በፔምፒ ተጎትታ ወጥታለች
➠ ቁጥሩ ያልታወቀ የጠላት ኃይል ቆስሏል
➠ ከ5000 በላይ የክላሽና የብሬን ተተኳሽ  በፎቶና በቪዲዮ የምንገልፅ ይሆናል።

2/

ባለሽርጡ ክፍለጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፣የምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 032 ልዩ ቦታው ኮለቦና ጃሮታ በተባሉ ቦታዎች  በሶስት አቅጣጫ የመጣውን የአብይ አህመድ ወራሪና ጨፍጫፊ ሰራዊት  ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፀፈ።

በእብሪትና ትቢት ተሞልቶ የመጣው የአብይ አህመድ  ጭራቅ ሰራዊት በሀብሩ  ወረዳ   ከቢስቲማ ወደ ኮለቦ፣ከጊራና ወደ ፋጂ እንድሁም ከጣጣይቲ ወደ ሀብሩ በሶስት ጀኔራል ሲያመራመድፍና በአንድ ዙ_23  ታጂቦ የባለሽርጡ ክፍለጦርን ለማጥቃትና የክፍለጦሩን ነበር ይዞታዎች ወረራ ለማድረግ የመጣውን የስርዐቱን ዘረ_ፈጂ ሰራዊት በመደምሰስ ፣በማቁሰል እንዲሁም በመበታተን ፣የጠላት ሀይል አስቦት የመጣውን የጥፋት ዕቅድ ቅዠት በማድረግና በስርዐቱ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ስብዐዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ።

ዛሬ ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም ከበረንዳ፣ከቀን ስራተኛ፣ከፑል ቤት እና ጎዳናዎች በግዳጅ እየሰበሰበ የ15 ቀን ለብለብ ስልጠና በመስጠት ፣መለዮ አልብሶ፣ያለምንም ወታደራዊ እውቀት ፣አማራ ጠልነትን አላብሶ ፣አማራን በዘፈቀደ ከባድ መሳሪያ እየተኮሱና ያገኙትንም እየገደሉ፣ንብረቱን እየዘረፉና እያቃጠሉ እንድሁም ሴቶች እንድደፍር ተልኮ ተሰጥቶት በማዕበል የመጣውን የስርዐቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ቁጥሩን ለማወቅ በሚታክት ሁኔታ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።

ከንጋቱ  12:00 እስከ ቀኑ 11:30! ድረስ በቆየው አውደ ውጊያና አሁን እንደቀጠለ ባለው ትንቅንቅ   የጥላትን  ቅጥረኛ ሰራዊት በርካታ ሙት እና ቁስለኛ ያስተናገደው የአብይ አህመድ  ሰራዊት የሞራል ውድቀት፤የቁስ ክስረት እንዲደርስበት ማድረግ ተችሏል።

በዚህ አውደ ውጊያ ከፍተኛ የሆነ የጠላት ሀይልን ሙትና ቁስለኛ በመደረጉ ስርዐቱ በበርካታ አንቡላንሶችና ኦራል  ቁስለኛውን ወደ መርሳና ወልዲያ ሆስፒታል ሲያጓጉዝ ውሏል።በዚህ የተበሳጫው የስርዐቱ ወታደር ጊራና ከተማ ባስቀመጣቸው ሶስት ጀኔራል መድፎች የዘወትር ልማዱ በሆነው የዘፈቀደ  ተኩስ በርካታ  የንፁሀን ቤቶችን እያቃጠለና የንፁሀንን ህይወት ሲቀጥፍ ውሏል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ መሀመድ ሞገስ

3/
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በኦሮሚያ ክልል ገብቶ ውጤታማ የሆነ ኦፕሬሽን ሰራ።
‎===========
‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ኦሮሚያ ክልል  በመግባት የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ላይ ስኬታማ እና የጠላትን ቅስም የሚሰብር ኦፕሬሽን አከናውኗል::

‎የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር 3ተኛ የሰላም ሰው አንዳርጌ ሬጅመንት በኦሮሚያ ክልል ሀሙስ ገበያ አቅራቢያ ልዩ ቦታው ዘንጎ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ዘልቆ በመግባት ለሁለተኛ ጊዜ የተጠናና ውጤታማ ኦፕሬሽን ፈፅሟል::

‎ኦፕሬሽኑን የፈጸመው የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጠንካራ ይዞታ በነበረው የኦሮሚያ ክልል  በመግባት ነው::

‎በዚህም ልዩ ኦፕሬሽን የተደናገጠው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን ጥሎ ፈርጥጧል::

‎መራር ሽንፈቱን መቀበል ያቃተው የኦሮሚያ ልዩ
ኃይል እና የአብይ አህመድ ግትልትል ሰራዊት በንፁሀን ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቀጠል ንጹሃንን በማሰር እና የ8 ዓመት ልጅ በግፍ በመግደል የተለመደውን ግፍ ፈጽሟል::

  አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል!
2🙏1
በህሊና እስረኞች ላይ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊና የጥላቻ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም!

ይህ በምስሉ የሚታየው ግለሠብ ኢንስፔክተር ድሪባ ሰንበቶ ይባላል። የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የጥበቃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ ነው። ለአመታት ያለፍትህ ታስረው በሚገኙ ወንድም እህቶቻችን ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመፈፀም ላይ ይገኛል። 

ግለሰቡ በፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶበት የሚገኝና በሂደት ላይ ያለ ቢሆንም በማንአለብኝነት በህገ-ወጥና የጥላቻ ተግባሩ ገፍቶበታል።

የክሱ ሂደት እስከሚጠናቀቅ በችሎቱ ከድርጊቱ እንዲቆጠብና ከጠበቃና ከቤተሰብ ጋር መገናኘትን ጨምሮ የከለከላቸውን መብቶቻቸውን እንዲያከብር ብሎም ስድብና ድብደባ እንዳይፈፅም  የተነገረው ሆኖ ሳለ ትእዛዙን ለመፈፀም ግን ፈቃደኛ አለመሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

በህሊና እስረኞቹ ላይ ስድብና ዛቻ ከመፈፀም ባሻገር ከዚህ በፊት በመሪ ጌታ በላይ አዳሙ ላይ ድብደባ መፈፀሙ ተገልጿል። "ቅዘ*ና'ም አማራ ምን ታመጣለህ'' ብሎ በድፍረት የሚናገረው ይህ ሰው ፣ የታሳሪ ቤተሰቦችን ለጥየቃ ሲሄዱ ማንገላታትና መሳደብን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ  ከቀረበው ክስ መረዳት ይቻላል። ችሎቱ  ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ግለሰቡን  እንዲቀርብ በማድረግ ክሱን መመልከት የጀመረ ሲሆን ለመጪው ጥቅምት 26 ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱም ታውቋል!

በህሊና እስረኞች ላይ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊና የጥላቻ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም!
1
የአረመኔው አብይ አህመድ ጦር በየቀኑ እየፈረሰ ወደ ፋኖ በመቀላቀል ላይ ይገኛል። በትላንትናው ዕለትም ፦

‎1. አየነዉ ግርማ/ አካፋ ክላሽንኮቭ እና 100 ፍሬ
‎2. አብርሃም ቢተዉ/ሁለት እግር ክላሽንኮቭ 70 ፍሬ በመያዝ የቢትወደድ አያሌዉ መኮንን ብርጌድን ተቀላቅለዋል።

አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕ.ግንኙነት መምሪያ
           ጥቅምት 24/2018 ዓም
🎯 ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ቆላ ሃሙሲት ከተማ ላይ የጠላትን ምሽግ በመደርመስ በርካታ የብልጽግና አገልጋዮችን ደመሰሰ።
ትላንት ጥቅምት 23 ለ 24 /2018 ዓ.ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ላይ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር አንዱ አካል የሆነው ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ከጓህላ በቅርብ ርቀት ላይ ከምትገኘው ቆላ ሃሙሲት ከተማ ላይ ሰፍሮ የሚገኘውን የብልጽግና ሰራዊት ጋር ለ5 ሰዓታት ያህል የወሰደ አውደ ውጊያን በማካሄድ በርካቶችን ገድሎ ፤ በርካቶችንም አቁስሎ በምርኮ የሚሊሻ አባላትንም ገቢ አድርጎ ውጊያውን በበላይነት አጠናቋል ።
🎯 ንስሮቹ 3 የጠላት ኮንክሬት ምሽጎችን በመስበር የጠላትን ኃይል ለቅሶ በለቅሶ ከማድረጋቸውም በላይ ጠላት ሲጠቀምበት የነበረውን ወታደራዊ ቁሳቁሶችንና የሎጅስቲክ አቅርቦቶችንም መማረክ ችለዋል።
🎯 በዚህ ውጊያ እንደ ስማቸው ከፍ ብለው የበረሩት ንስሮቹ እስከ ጠዋቱ 3:30 ድረስ ከተማዋን በቁጥጥር ስራቸው አድገው የቆዩ ሲሆን ጠላት አስከሬኑንና ቁስለኛውን ለቃቅሞ ለመውጣት አውደ ውጊያው ከተደረገበት በ20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው ጓህላ ከተማ ተጨማሪ ኃይል ይዞ በመንቀሳቀሱ ወታደራዊ ጥበብን በመጠቀም ከተማዋን ለቀው እንደወጡ የክ/ጦሩ ቃል አቀባይ ገልጿል።
🎯 በዚህ ውጊያ ከተገኙ ድሎች:-
** 18 የመከላከያ አባላት የሞተ
** 7 የሚሊሻ አባላት የሞተ
** 5 የሚሊሻ አባላት እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተማርከው አሁንም በክ/ጦሩ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ።
በመጨረሻም ጠላት በመላው የበለሳ አካባቢዎች ጠራርገን ለማስወጣትና ሙሉ ለሙሉ ለመደምሰስ ወታደራዊ ግዳጁን አጠናክረን እንቀጥላለን ማለታቸውን የክ/ጦሩ ቃለ አቀባይ ጨምሮ ገልጿል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
4
በአውደ ውጊያ ዝነኛዋና ጥንቅቅ ያለችው ፅናት ክፍለ ጦር በሰርጎ ገብ ኦፕሬሽን እጅን በአፍ የሚያስጭን ጀብድን በወገልጤና ከተማ ፈፅማለች!!!

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር! ጥቅምት 24/2018 ዓ/ም ወገልጤና ከተማ ከፋሽስቱ ሰራዊት ካፕ ድረስ ዘልቀው የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።

የደጋው መብረቅ ኮር ከተመሰረተበት እለት አንስቶ በጥላት ላይ ከፍተኛ ጥቃትንና የሞራል ውድቀትን ባሉት የአናብስት ክፍለጦር ስብስቦች እያደረሱበት ሲገኙ። በዛሬው እለት ከሁለት በላይ የፋሽስቱ ሰራዊት በካፓቸው ውስጥ እስከወዳኛው የተሸኙ ሲሆን በርካቶች ደግሞ ከፍተኛ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።

ቅስፈታዊ ጥቃት እንደ እንደ መብረቅ ከፋኖዎች የተሰነዘረበት የፋሽስቱ ሰራዊት የሚረግጠውን ምድር ሁሉ እየተጠራጠረ ፈንጅ ወረዳ እደገባ እየተበዣበዠ ይገኛል። ወገልጤና ለፋሽስቱ ሰራዊት ገሀነብ ሆናበት ንፍስ ግቢ ውጭ እያለ ይገኛል።

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
2🙏1
ወገልጤና ከተማ ውስጥ በነበረ የጠላት ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈፀመ የሰርጎ ገብ ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸው ታወቀ!

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር ዛሬ ጥቅምት 24/2018 ዓ/ም ወገልጤና ከተማ ውስጥ በነበረ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ካምፕ ድረስ ዘልቀው በመግባት በርካታ ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ ማድረጋቸውን በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።

በዛሬው ጥቃት በርካታ የጠላት ብልፅግና ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸውን ነው ዕዙ የገለፀው።
(ምስል ከማህደር)
2👏1🙏1
"እባካችሁ ልጆቻችሁን ግቡ በሏቸው" የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ አገር አፍራሽ ሆድ አደር ጀኔራሎች!

ከጀኔራል አሰፋ ቸኮል እስከ ጀኔራል አድማሱ አለሙ፣ ከጀኔራል ሻምበል ፈረደ እስከ ጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ፣ ከኮሎኔል ጣሂር እስከ ጀኔራል ጣሂር፣ ከኮሎኔል ካሳ ደምሌ እስከ ጀኔራል ካሳ ደምሌ ለሁለት አመት ከስድስት ወራቶች "እባካችሁ ልጆቻችሁን ግቡ በሏቸው" የሚለው የአገዛዙ ተማፅኖ ዛሬም በተለያዩ ከተሞችና የስብሰባ አዳራሾች ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የቀድሞው ምስራቅ አማራ ፋኖ የአሁኑ ምኒልክ ዕዝ የህልውና የትጥቅ ትግሉን ከጀመረበት ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ ባለፉት ሁለት አመት ከስድስት ወራቶች በራያ ቆቦ ከተማ፣ በወልድያ፣ በመርሳ፣ በወርጌሳ፣ በውጫሌ፣ በሃይቅ፣ በላሊበላ፣ በሙጃ፣ በጋሼና፣ በኮን፣ በደላንታ፣ በአማራ ሳይንት፣ በመካነሰላም፣ በወግዲ፣ በወረኢሉ፣ እንዲሁም በደሴና ኮምቦልቻ ብሎም በስም ባልተጠቀሱ የቤተ-አማራ ከተሞች ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሆድ አደር ጀኔራሎች ያለማቋረጥ ህዝብ በአዳራሽ እየሰበሰቡ "እባካችሁ ልጆቻችሁን ግቡ በሏቸው" የሚለው ተማፅኖ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል::

በጥቂት የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዎች እንዲሁም በተበታተነ አደረጃጀት የተጀመረው የፋኖ የህልውና ተጋድሎ ዛሬ ላይ እስከ መካናይዝድ ታጥቆና መሪ ድርጅት እስከመፍጠር ደርሶ ከመካናይዝድ እስከ ጄትና ድሮን የታጠቀውን ፋሽስቱን የብልፅግና አገዛዝ የውድቀት ዋዜማ ላይ አድርሶታል::

በዚህ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ሳይቀር ያስደመመ የፋኖ ቅዱስ የህልውና ትግል በሁለት አመት ከስድስት ወራቶች አጭር የሚባል የትግል ጊዜ ውስጥ የብዙ ሚሊየን ዶላር ግዙፍ ፕሮጀክቶችን አጥፎና አገር ሽጦ ውጊያ እያደረገ ያለውን የብልፅግና አገዛዝ አሽመድምዶ በውድቀት ዋዜማ እንዲገኝ ባደረገበት ትግል ብዙ ሁነቶች እየተስተናገዱ ይገኛሉ::

በዚህም ለሃገር ሉአላዊነትና ለህዝብ ቅድሚያ ከመስጠት ይልቅ ለሆዳቸው አድረው ለአገር አፍራሹ የብልፅግና አገዛዝ እያጎበደዱ የራሳቸው ህዝብ ላይ ሞርተርና ታንክ መድፍና ቢ ኤም እንዲሁም ጄትና ድሮን ተጠቅመው ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ያሉ ሴሰኛና ሙሰኛ ጀኔራሎች የፋኖን ክንድ መቋቋም አቅቷቸው በተመሳሳይ ለሆዳቸው ያደሩ ምዕመናኖቻቸውን እያስጨፈጨፉ ያሉ የሃይማኖት አባቶችንና ህዝብ በአዳራሽ አስገድደው እየሰበሰቡ " እባካችሁ ልጆቻችሁን ግቡ በሏቸው" እያሉ እየተማፀኑ ይገኛሉ::

ስለሆነም የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ጀኔራሎች ሆይ ዛሬም ጊዜው አልረፈደምና በአዳራሽ አስገድዳችሁ ህዝብ እየሰበሰባችሁ ሁለት አመት ጨርሳችሁ ሶስተኛ አመት ልትደፍኑ የደረሳችሁበትን ተማፅኖ ወደ አምላካችሁ አብይ አህመድ በመዞር ያለው አልበቃ ብሎት ሌላ አዲስ ጦርነት ሊጀምርና ሌላ እልቂት ሊያመጣ ስለሆነ ስልጣኑን ለህዝብ እንዲያስረክብ ጫና እንድታረጉ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን።

የአብይ አህመድን አገዛዝ በየትኛውም መንገድ ልታተርፉት እንደማትችሉ ተረድታችሁ በተለይ የአማራ ተወላጅና ሀገር ወዳድ የሆናችሁ የስርዓቱ ቅጥረኛ ጀነራሎች ወደ ሕዝብ መተኮስ አቁማችሁ ወደ እውነተኛው የሕዝብ ተቋም ወደ ፋኖ እንድትቀላቀሉና እጅ እንድትሰጡ ጥሪ እናቀርባለን።

በመጨረሻም እስከመጨረሻው የነፍሳችን ህቅታ እንደምንታገላችሁ እና የጉዞችን መዳረሻ የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ድልና ነጻነት መሆኑን እየገለጽን፣ እናንተም የመጨረሻውን ጥሪ ሰምታችሁ እየላካችሁ እንደምታስደመስሱትና እንደምታስማርኩት ሰራዊታችሁ ከመሆናችሁ በፊት ውግንናችሁ ለሃገር አፍራሽ ግለሰብ ሳይሆን ለሃገርና ለህዝብ ይሁን መልክታችን ነው!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር

ሰበር የድል ዜና!!!

7ኛ ቀኑን ያስቆጠረው ልዩ ኦፕሬሽን በአገዛዙ ጥምር ሀይል ላይ ከፍተኛ ድልን ማግኘት ተቻለ።
በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ከአፀደማርያም እና ሻሁራ ከተማ መሽጎ የነበረው 66ኛና 62ኛ ክ/ጦ የአገዛዙ አረመኔ ሰራዊት ፣ተስቦ በአንድ የሞት ወረዳ ከገባ 7ኛ ቀኑን አስቆጥሯል። አልሞት ባይ ተጋዳይ ከገባበት መውጣት ሲያቅተው ባለበት ቦታ ሆኖ ፎቶ እየተነሳ ጭራሽ አፀዳሁ፣ማረክሁ፣በተንኋቸው እያለ በየሚዲያው መቀባጠሩ ግልፅ ነው። ሆኖም ግን እንዲህ እያለ የማፊያ የሚድያ ስራ እየሰራ ባለበት ቅፅበት በተመሳሳይ ቀን ከአድዋ ክ/ጦ እና ከኮሩ ተወርዋሪ የተውጣጣው የፋኖ ነበልባል ሰራዊት ወደ አፀደማርያም የመሸገውን ጥምር የወንበዴ ስብስብ መትና ቁስለኛ አድርጎ ከከተማው ማስወጣት ሲቻል በሁለተኛ ደረጃ በአድዋ ክ/ጦ በተመሳሳይ ስአት ከበባ ውስጥ የገባውን አረመኔ ቡድን ሲያበራዩት ውለዋል።

ይህ በእንዲህ አንዳለ ከትናንት ጥቅምት 23/2018 ከስአት ጀምሮ እስከ ጥቅምት 24/2018 ከጧቱ 4:00 ድረስ ይህኑ መግቢያና መውጫ ያጣው የአገዛዙ ጥምር አረመኔ ቡድን ወደ መጣበት ለመሸሸትና ለማምለጥ ሌሊቱን ጨምሮ ጥረት ቢያደርግም በአይበገሬዎቹ የአማራ የቁርጥ ልጆች አድዋ ክ/ጦ ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ተወርዋሪ ጋር በመጣመር እያዟዟሩ መግቢያ መውጫ አሳጥተውት ውለው አድረዋል። ሌቱን በሙሉ ሲኳትን አድሮ መውጫ በር ሲያመቻች ቢያድርም አነጋጉን በተከፈተበት መብረቃዊ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ እየሆነ እየተዝረከረከ፣ የያዘው ተሽከርካሪ ኦራል ፣አምቡላንስ ሁሉ ተመቶበት እየቀባጠረ እግሬ አውጭኝን ፈርጥጦ አውጣኝ አውጣኝ እያለ ሻሁራ ከተማ ከመሸገበት ምሽግ ሊገባ ችሏል።
የአገዛዙ ይህኑ ፀረ አማራ ቡድን ሸሽቶ ወደ መጣበት ሻሁራ ከተማ ለመግባት ሲያደርግ በነበረው የኋሊት ሩጫ በተከፈተበት ተኩስ የተገኘ ድል:
ሙት = 18 ፣
ቁስለኛ= 24 እና ሲጎዝበት የነበረው
2 ኦራልና 1 አምቡላንስ ቦዲያቸው ሙሉ በሙሉ ሊጎዳ ችሏል።
ሌላኛውና 2ኛው አውደ ውጊያ ሁለቱ የካራማራ እና የአጣናው ዋሴ የክ/ጦ የህ/ግ አርበኛ አከለ አርበኛ ግዛት ከቦታው እንዳደረሱን በምእራብ ጎንደር መተማ ወረዳ መተማ ከተማ የተደረገው አውደ ውጊያ አመርቂ ድልን አስገኝቷል።
አናብስቶቹ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ አሳምነው ብርጌድ እና አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ተካ ብርጌድ ጋር በመጣመር ጥቅምት 23/2018 አመሻሹን 12:00 ስአት ጀምሮ ጠላት ወደ መሸገበት መተማ ከተማ ተወርውሮ በመግባት እስከ ሌሊቱ 6:00 ድረስ ሲፋለሙት አድረዋል። በዚህ ልዩ የማታ ኦፕሬሽን የአገዛዙን ማፊያ ቡድን ክፉኛ መውጫ መግቢያ አጥቶ፣ የብልፅግናው አመራርም በየስርቻው ተደብቆ ሲሸበር እና ከባድ በትርም ሲያርፍበት አመሻሽቷል።
በዚህ የጣምራ የሌሊት ልዩ ኦፕሬሽን የተገኘ ድል:
ሙት=12 ሲሆን
ቁስለኛ =21 ሆኗል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 24/2018
🙏21
ሰበር ዜና!

ቀኝአዝማጅ ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር
እና
አንሻ ክፍለ ጦር የዋድላ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮንን ተቆጣጠሩ!

ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት የጀመረው ትንቅንቅ በፋኖ አሸናፊነት የዋድላወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮንን ፋኖ ተቆጣጠረ። የፋሽስቱ ሰራዊት ምንም ጥምር ሀይልን ተጠቅሞ በዙ23፣በሞርተርና በመድፍ ታግዞ ከረፋዱ 3:00 እስከ 11 ሰዓት የዘለቀ ውጊያ ቢያደርግም የእሳት ቁራጮቹ ፋኖዎች ምንም አይነት የምድር ሀይል ሳያስቆማቸው ከጥላት ምሽግ ሰብረው በመግባት ለቁጥር የሚታክት የጥላት ሰራዊትን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የዋድላ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮን ከተማን ተቆጣጥረዋል።

የማይነጥፍ የድል ዥረትን ለጆሮ እያሰሙ፤ብርቱ ክንዳቸውን በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ እያሳረፉ የሚገኙት ፋኖዎች የብልፅግናን ስርዓት እምሽክ ድቅቅ በማድረግ የማያዳግም የድምሰሳ እርምጃ ወስደዋል። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር የአንሻ ክፍለ ጦርና
የቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር በጋራ በመሆን ይህ ቀራችሁ የማይባል ድልን ተቀናጅተዋል።


አንሻ ክፍለ ጦርና ቀኝአዝማጅ ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦሮች ሁለት የአንድ ሳቲም ገፅታ ሆነው በጥላት ላይ ነድድ እሳት ጭረው አመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥለውታል። ከጋሸና አጥር ግቢ እስከ ኮን እየከነፉ የጥላትን ሰራዊት እያነካከቱት የሚገኙት ግስላዎቹ በዛሬም እለት ዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ ድረስ ዘልቀው የሽመልስ አብደሳን ስጋት ቅልቦች የአሞራ ሲሳይ አድርገውታል። በርካታ ሰራዊት የተደመሰሰበትና ቁስለኛ የሆነበት የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን በአይሱዚ መኪና ወደ ጋሸና ከተማ ሲያግዝ ውሏል።

የደጋው መብረቅ ኮር ከመመስረቱ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የማይነጥፍ ብስራትን በድል ቀለም ከታሪክ ኑባሬ እየከተበ ይገኛል። ለፋኖ አንድነት ፋና ወጊ ሆኖ ብቅ ያለው የደጋው መብረቅ ኮር የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት የሆነውን የብልፅግናን አከርካሪ ሰባብሮ በደረቱ እያፏቀቀ የሚሽመደመድ የክረምት አግቢ የእድሜ ባለፀጋ ከንቱ አድርገርውታል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ሰይድክፍለ ጦር እና ቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
🙏2🔥1
ዞብል አምባ 5ተኛ ሻለቃ የደጋው መብረቅ አሃዶች ጋር በመጣመር ምኒልክ ዕዝ ኮን ከተማን ዳግም በተቆጣጠረበት ተጋድሎ የበኩሏን አስተዋጽኦ በማድረግ ድል አስመዘገበች::

ዛሬ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም ከሮቢት በመነሳት ጥናት በተደረገ ውጊያ ዞብል አምባ 5ተኛ ሻለቃ የአገዛዙን ዙፍን ጠባቂ ሃይልና የአረጋ ከበደን ሆድ አደር ሚሊሻና አድማብተና ከሮቢት ከተማ እስከ ኮን ወረዳ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ያደረገች ሲሆን በአሁኑ ስአት ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ተኛ ሻለቃ ከደጋው መብረቅ አሃዶች ጋር በመሆን ኮን ከተማን ተቆጣጥራለች::

ከዚህ ጋር ተያይዞም የጥላት ሃይል እሬሳውን እና ቁስለኛውን በመጣል ወደ ጋሸና ከተማ እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠ ይገኛል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
2🙏1
የተሽከርካሪ ክልከላ ማሳሰቢያ።
ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ቡልጋ ክፍለጦር እና ነጎድጓድ ክፍለጦር የተሰጠ አስቸኳይ ማሳሰቢያ።

የብልፅግናው ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት የአማራን ህዝብ ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ቀበቶውንም አስፈታለሁ በሚል ድንፋታ ወደ ክልሉ ዘው ብሎ በመግባት በአየር ኃይል፣በሜካናይዝድ እና በእግረኛ ሰራዊቱ መፋለም ከጀመረ ሁለት አመታትን አልፎ ሦስተኛ አመቱን ሊደፍን እነሆ አራት ወራት ብቻ ይቀሩታል።

ሆኖም የአማራን ህዝብ ከተባለው በተቃራኒው አቅሙንና የትግል ስልቱን በመቀያየር ሊያጠፋው የመጣውን አራዊት ሰራዊት ከነ ሙሉ አቅሙ በገባበት እየዋጠ እያስቀረው ይገኛል።

ስለሆነም በዚህ ምት የተበሳጨው አረመኔው የብልፅግና ሰራዊት በተለምዶ ሰሜንሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ህዝቡ በረሀብ ሲጎዳ አንበረክካለሁ በሚል ከሚከተሉት አምስት በሮች አራቱን በሮች ህዝቡ እንዳይንቀሳቀስ ላለፉት 2ሳምንት በላይ ዝግ ያደረገ ሲሆን ፤
1ኛ.ከጊናገር 👉ታሞ👉 ሶጠን(ጎራዴ)
2ኛ. ከጊናገር👉አሳግርት👉ቀይአፈር👉ጌልጌላ
3ኛ.ከጊናገር👉ወና👉ሜጢ
4ኛ.ከአሳግርት👉ሰኞ ገበያ👉ሀሙስ ገበያ👉ፅጌሬዳ👉ጫጫ(ደብረብርሃን ዝገግ የተደረጉ ሲሆን ከጊናገር👉ደብረብርሃን የአማራን ህዝብ ለመፍጀት እንዲያገለግል የአገዛዙን ሎጀስቲክና ተጨማሪ የሰው ኃይል ለማመላለስ ክፍት ሆኖ ይገኛል።

በመሆኑም ከ24/02/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ሁሉም መንገዶች እስከሚከፈቱ ድረስ ከጊናገር 👉ደብረብርሃን ያለው ዋና መንገድ ከአንቡላን ውጭ ላሉ ማንኛውም ተሽከርካሪዎች ዝግ ይሆናል።
ይህንን ክልከላ ተላልፎ በሚገኝ አሽከርካሪ ወይም የአሽከርካሪ ባለንብረት ለሚወሰደው እርምጃ ክፍለጦሮቹ ኃላፊነት የማይወስዱ ሲሆን ችግሩ ፈጥኖ የማይፈታ ከሆነ በቀጣይ ወሳኝ እና አስተማሪ እርምጃ የምንወስድ ይሆናል።

" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዜና ክፍል
  
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
3👍2