ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ኤልያስ ቀስተ ደመና ብርጌድ!
"እንመክራለን፣ እንወያያለን፣ እንደራጃለን ጠላትን እንደመስሳለን!"❗️❗️❗️
ከተከበረው ሕዝባችን ጋር ሕዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዕ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ በሚያስተዳድረው በደብረ ኤልያስ ወረዳ በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች ሰፊና ጥልቅ ተከታታይ ሕዝባዊ ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል።በትናንትው ዕለትም በጓይ፤በገነት እና በደጎልማ በሦስቱ ቀበሌዎች ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም የሕልውና ትግሉን የእድገት ደረጃ በተመለከተ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ የተሰራ ሲሆን የፋኖ እና የማህበረሰቡ ግንኙነት ምን እንደሚመስልና የመልካም አስተዳደር ሁነቶች እንዴት እንደሚመለሱ ተገምግሟል። ወደፊትም መልካም አስተዳደርን አጠንክረን ህዝቡና ታጋዩ እንዴት መቀጠል እንዳለበት አቅጣጫ ተሰጥቷል።
በተጨማሪም መዋቅሩን በመፈተሽ በጓይ ቀበሌ የጎበዝ አለቃ ሹም ሽር ተሰርቷል።
ድል ለአማራ ሕዝብ!!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳስብ፣ አዲስ ተስፋ!
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር

🙏2
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በድል ተጠናቀቀ!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ ድሎች ታጅቦ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተቋጭቷል::
ዘመቻው፣ መስከረም 14/2018 ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በአምስቱም ኮሮች በተመሳሳይ ሰዓት ውጊያ በመክፈት ከጀመርንበት ቅጽበት አንስቶ የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ፡-
ምስራቅ አማራ ኮር 1፣ ምስራቅ አማራ ኮር 2፣ ላስታ አሳምነው ኮር፣ ልጅ ዕያሱ ኮር፣ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር፣ የዕዙ ልዩ ዘመቻ እንዲሁም በአንዳንድ ቀጠናዎች በቅንጅት የድርጅታችን አካል የሆኑት ቴዎድሮስ ዕዝ፣ አሳምነው ዕዝ፣ በላይ ዘለቀ ዕዝ እና መላው የሰራዊታችን አባል፣ በየደረጃው የሚገኙ የኃይል አመራሮች እና የዕዛችን ሥራ አስፈጻሚ አመራሮች 24/7 እረፍት አልባ የውጊያ ተሳትፎና አመራር በመስጠት የኀልውና ትግሉን ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ውስጥ ማስገባት ተችሏል፡፡
ዘመቻው ታቅዶ ወደተግባር ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ የድርጅታችን አፋብኃ ቀጠናዊ አመራሮች የሞራል ድጋፍ ከመስጠት ጀምሮ፤ የዘመቻው አካል በመሆን የጠላትን እንቅስቃሴ በመገደብ አልፎም ባደረግናቸው የጋራ ውጊያዎች፣ የአማራ ሕዝብ የኀልውና ትግል መሪ ድርጅት እንደተፈጠረ በተግባር አሳይተናል፡፡
ለ18 ቀናት ያለ እረፍት በዘለቀው ዘመቻ አባ ናደው በርካታ የነፍስ ወከፍ የቡድንና መካናይዝድ ጦር መሳሪያዎችን ከበርካታ ተተኳሽ ጋር እንዲሁም ከ20 በላይ ወታደራዊ ተሽከርካሪ በምርኮ የተገኘበት ሲሆን፤ ጠላት አምስት ክፍለጦሮቹ የተበተኑበት፤ ውጊያን አቅደው የሚመሩ የውጊያ መሃንዲሶቹን ጨምሮ በርካታ መስመራዊ መኮንኖቹን ያጣበት፤ በመቶዎች የተማረኩበትና በሽዎች ሙትና ቁስለኛ የሆነበት ስኬታማ ዘመቻ እንደነበር በግምገማችን አረጋግጠናል፡፡
የአማራ የኀልውና ትግል ከጀመረበት ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ ጠላት ካስተናገዳቸው ኪሳራዎቹ እጅግ የከበደውን ኪሳራ በዘመቻ አደም አሊ አስተናግዷል፡፡
ፋኖ በርካታ ወረዳዎችን፣ ከተማ አስተዳደሮችንና ሰፊ ቀጠና የተቆጣጠረበት፣ የህዝብ አስተዳደር መዋቅር በሰፊው የዘረጋበት፣ ከዚህ ጋር ተያይዞም በቀጣይ እንደ አማራ፣ አፋብኃ በሚያውጀው ዘመቻ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ትልቅ ፍንጭ የሰጠንበት አቅማችንን ለወዳጅ ጠላት ያሳየንበት ልዩ ዘመቻ ነበር፡፡
በጥቅል ግምገማችን በዘመቻው የፋኖ የኀልውና ትግል አዲስ የትግል ምዕራፍ የደረሰበት በመሆኑ በተመዘገበው ድል ሰራዊታችንና ድርጅታችን ብቻ ሳይሆን የትግሉ ባለቤት የሆነው መላው የአማራ ሕዝብና የአማራ ትግል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
ከምንም በላይ የአማራ ፋኖ ትግል ዓለማቀፍ የጦርነት ሕጎችን እንደሚያከብር፣ በምርኮኛ አያያዙ ለዓለማቀፉ ማኀበረሰብ በማሳየት ትግላችን ራስን የመከላከል፣ እንዲጠፋ የተፈረደበትን ሕዝብ ኀልውና የማዳን ተልዕኮ እንደሆነ በተግባር ማስመስከር ችለናል፡፡
ነፃ በወጡ ከተሞችና የወረዳ ማዕከላት ደማቅ አቀባበል ያደረገልን ሕዝባችን፣ በተሳትፎው የትግሉ ባለቤትነቱን ዳግም አስመስክሯል!!
የአለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ (International humanitarian law) በሚደነግገው መሠረት ሰብዓዊ ክብራቸውን በጠበቀ ሁኔታ የያዝናቸው የቀድሞ የብልጽግና ሰራዊት አባላት ይህን ምስክራቸውን በዓለማቀፉ ማኀበረሰብ አባላት ፊት መስክረዋል፡፡ ይህ አዲሱ የአማራ ኀልውና ትግል የታሪክ ምዕራፍ ነው፡፡
በቀጣይም እንደ ድርጅት በምናደርጋቸው ዘመቻዎች ለአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ተገዢ ሆነን እስከ አራት ኪሎ ድረስ እንደምንዘልቅ ዳግም ማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
አጠቃላይ ባለፉት 18 ቀናት በዘመቻ አባ ናደው የተመዘገቡ ዝርዝር ቁጥራዊና ሌሎች መረጃዎችን የማጠቃለያ ሪፖርትን ይዘን እንመለሳለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ኀልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም

❤2🙏1
ሰበር መረጃ !
የ602ኛ ኮር አዛዡን ሶፊያን አህመድ የተባለን ግለሰብ አጅቦ የነበረው እና ጀነራል መድፍ ሲጎትት የነበረ ኦራል ቢቸና ከተማ እነከርከረ ዳገት ተገልብጦ ተንኮታኩቷል።
የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አገልጋይ የዞን ሚሊሻ ፅ/ቤትን ሀላፊ አቶ ገበሬው ሰማ እና የዞን ሰላምና ደህንነት ሀላፊ አጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ ኦራል በቢቸና ከተማ እነከርከር ዳገት ጥቁር አስፖልት እነከረከር ዳገት ላይ #ኦራሉ ተገልብጦል።
በዚህም የደረሰ ጉዳት:-
➤ 6 የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ሞተዋል
➤ከ15 በላይ ቀላል እና ከባድ ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጦል።
የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት አባላት ሲሞቱ ቁስለኛ በአንቡላስ እያጎጓዘ ይገኛል። ያቃተው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ከጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባወጣው እቅድ መሰረት ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ አድማ ብተና እና የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊትን በጥምረት በማቀናጄት ለመጨረሻ ኦፕሬሽን በሚል እሳቤ በቢቸና ከተማ ብሌን ካፌ/ሆቴል ላይ ስምምነት አካሄደዋል።
በንፁሀን ደም እጃቸው የተጨማለቁት የአረመኔው ብልፅግና አገዛዝ ሆዳም ካዲሪዎች ከደ/ማረቆስ ከተማ ተነስተው ቢቸና ከተማ የተገኙት የሸበል ተወላጁ የዞን ሚኒሻ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ገበሬው ሰማና ሌሎች የዞን ሰላምና ደህንነት ሀላፊዎችን ለማጀብ 1ፔንፒ፣ 1 ዙ-23 ፣ 1 ሞርተር፣ 7 ፖትሮልና ሌሎች በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን በመያዝ አገዛዙ ይጠቀምባቸው ከነበሩት ኦራሎች ውስጥ አንዱ ኦራል ቢቸና ከተማ እነከረከር ዳገት ተገልብጦ በኦራሉ ውስጥ የነበሩ የአገዛዙ አገልጋዮች በሙሉ መሞታቸው ተረጋግጦል።
የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ከቢቸና ደ/ወርቅ ሚኒሻ፣ ፖሊስና አድማ ብተናውን ከፊት በማሰለፍ በሜካናይዝድ መልኩ ከቀን ወደ ሌሊት ዘመቻ በማዘጋጀት የትኛውም የፋኖ ኃይል ወዳለበት ቀጠና ላይ በሌሊት በመግባት ከበባ፣ ደፈጣ፣ ቆረጣና መሰል የጥቃት ኢላማ እቅድ ማውጣታቸውን አረጋግጠናል።
በመሆኑም በዛሬው እለት ከቢቸና የረዝ ወይራ ጠልማ ደብር ወረቅ ፔንፔ እና መድፍ በመያዝ ሲያደርጉት የነበረው የማደናገሪያ እንቅስቃሴ ለሌሊት ማጥቃት ምቹ ሁኔታዎችን ለመንደፍ የተደረገ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል።
ማሳሰቢያ👇
ከዚህ ጋር ተያይዞ በየትኛውም የፋኖ ቀጠናዎች ላይ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ከውስጥ ባንዳ ተላላኪ ጭምር ጥብቅ ጥንቃቄና ቅድመ ዝግጅት እንድታደረጉ እናሳስባለን።
የአረመኔው አገዛዝ ራዊት የሌሊት ማጥቃት እቅዱ መያዙን በማንኛውም ቀጠና የምትገኙ የፋኖ ኃይሎች እንዲሁም በስምተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር እና ዘጠንኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ቀጠና ስር የሚተዳደሩ ንፁስ ከተማና የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ ገዳእያሱ፣ ገብሲት፣ ወይንዬ፣ ወፍጡማ፣ ጉቢያ በቆቁኃ፣ ተስካረ ማርያም፣ ዛንበራ፣ የዳማ፣ ጀረምስ፣ ናብራ፣ ደ/ኢየሱስ፣ ቅድስጌ፣ዲማ፣ የቀበሀና፣ መንግስቶ፣ ገደብ፣ መጢያና መሰል የትኛውም ቦታዎች ላይ ጥብቅ ጥንቃቄ እንድታደረጉ በጥብቅእናሳስባለን።
አዲስ ትውልድ ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

❤2👏1🙏1
ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ኤልያስ!
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዕ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ በሚያስተዳድረው በደብረ ኤልያስ ወረዳ በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች ሰፊና ጥልቅ ተከታታይ ሕዝባዊ ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል።በትናንትው ዕለትም በጓይ፤በገነት እና በደጎልማ በሦስቱ ቀበሌዎች ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም የሕልውና ትግሉን የእድገት ደረጃ በተመለከተ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ የተሰራ ሲሆን የፋኖ እና የማህበረሰቡ ግንኙነት ምን እንደሚመስልና የመልካም አስተዳደር ሁነቶች እንዴት እንደሚመለሱ ተገምግሟል። ወደፊትም መልካም አስተዳደርን አጠንክረን ህዝቡና ታጋዩ እንዴት መቀጠል እንዳለበት አቅጣጫ ተሰጥቷል።
በተጨማሪም መዋቅሩን በመፈተሽ በጓይ ቀበሌ የጎበዝ አለቃ ሹም ሽር ተሰርቷል።
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል!

🙏1
ሰበር መረጃ
አፋብኃ በዚህ ሰዓት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደ/አ/ቀ አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛኮር ብሩኬ ደምሴ ክ/ጦር ዛሬ ሌሊቱን የግሼራቤል ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ታሪካዊቷን "ራቤል"ከተማ ተቆጣጥሮ ህዝብን የማረጋጋት እና የማወያየት ስራውን በብቃት እየተወጣ ነው።

መልካም ዜና!
የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በአፋብኃ የደረሰበትን ጥቃት መቋቋም ሲያቅተው በወገንን አሰላለፍና መጠነኛ ውጊያ ብቻ ከመደምሰስ ለመዳን የወረዳ ከተሞችን ጥሎ መፈርጠጥ ጀመረ።
================
ከሰሞኑ በዘመቻ አደም አሊ(አባናደው) በምኒሊክ ዕዝ ከፍተኛ ውርደት የተከናነበው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በአሳምነው ዕዝ ተጨማሪ ውርደት ተከናንቦ ከተሞችን ለቆ እየወጣ ነው::
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በሸዋ ቀጠና በተደጋጋሚ በብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ላይ በወሰደው የደፈጣና የመደበኛ ውጊያ ክፉኛ የተቀጠቀጠው ግሪሳ የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት በፍረሃት ቆፈን ተውጦ የግሸ ራቤል ወረዳ ዋና መቀመጫ ራቤል ከተማን ለቆ ወጥቷል::
ይህ የጥፋት ቡድን ከራቤል ከተማ ሲወጣ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጠላቻ በሚያሳይ መልኩ በርካታ የማህበራዊ ተቋማትን እና የፋይናንስ ተቋማት ዘርፎና አውድሞ የሔደ ሲሆን በተለይም ባንኮችን እና የጤና ተቋም ንብረት በሚዘገንን ሁኔታ ዘርፎ ወጥቷል::
በአሳምነው ፅጌ የመንፈስ ልጆች ከበባ ውስጥ የነበረችውን የራቤል ከተማ ለቆ የወጣው የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን በባንዳው አበባው ታደሰ ከመደምሰስ ለቀህ ውጣ በሚል ቀጥተኛ ተዕዛዝ እንደሆነ ከቦታው ማረጋገጥ ተችሏል::
የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን የግሸ ራቤል ወረዳ ዋና ከተማ ራቤልን ለቆ እንደወጣ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር ከተማዋን ተቆጣጥሮ ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል።
መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ 1ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም

❤6🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ምክትል ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ድረስ ሞላ የትግሉን አሁናዉ ሁኔታ በማስመልከት ያስተላለፈዉ መልዕክት!!!!!!
🙏1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ኃ/ማርያም ማሞ ክፍለጦር በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጀ።
ከጧቱ ጀመሮ እስካሁን ድረስ ዉጊያዉ የቀጠለ ሲሆን የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለጦር በሸዋ ቡልጋ ሀገረማርያም ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ነፋስ አምባ ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል።
የአጋዚ ኮማንዶ፣የሚሊሺያ እና የአድማ ብተና አባላት ላይ በተወሰደ የደፈጣ ጥቃት በደርዘን የሚቆጠር የጠላት ሀይል ተደምስሷል።በአዉደዉጊያ ሁለት አንቡላንስ የጥምር ጦሩ ሙት እና ቁስለኛ ይዞ ወደ ሀገረ ማሪያም ከተማ ሆስፒታል ይዞ መግባቱ ተረጋግጧል።
ዉጊያዉ አድማሱን አስፍቶ የቀጠለ ሲሆን የሃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል።በሸዋ ቡልጋ የገበዉ የአገዛዙ ሰራዊት አብዛኛው ሙትና ቁስለኛ መሆኑን ተከትሎ ጠላት ከቡልጋ ሀገረማሪያም ከተማ እና ከዙኖ መናገሻ ደብረብርሀን ከተማ በርካታ ሰራዊት ይዞ ቢገባም የሃይለማርያም ማሞ ልጆች የመጣዉን ጠላት በሚገባ እያናገሩት ይገኛሉ።
ዝርዝሩን እንመለስበታለን!!!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!
የፋኖ ዶምፅ!!

🙏4❤2