የብልፅግና ነገር!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) የ2018 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀመር ባዘዘዉ መሰረት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ተቀብለዉ እንዲያስተምሩ መምህር እና የፋኖ አባላቱ በቂ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ።
ዛሬ መስከረም 4/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ መምህራኖችን ሰብስቦ ለቀጣይ የትምህርት አቅጣጫ ዉይይት በማድረግ ላይ እያሉ የብልፅግናዉ ጥምር ጦር ስብሰባውን ለማደናቀፍ ሙከራ አድርጓል።
የእስቴ ወረዳን መምህራን በልጫ የሰበሰበው የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ኮር አንድ ጉና ክፍለጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ በጎን መምህራን እያወያያ በጎን ደግሞ ስብሰባውን ለመበተን የመጠዉን ጥምር ጦር ሀይል እየተፋለመዉ ይገኛል።
ፋኖ ትምህርት ለማስጀመር ደፋ ቀና እያለ ባለበት በዚህ ጊዜ አገዛዙ ብልፅግና ደግሞ ትምህርት መማር ወንጀል ነዉ በሚል ይህንን አሰቃቂ ተግባር ፈፅሟል። አሁንም እየፈፀመ ይገኛል።
ያልገበዉ እና የብአዴንን አላማ የሚያስፈፅም ታሪካዊ ባንዳ ግን ፋኖ ትምህርት ከለከለ በሚል በሆዱ አድሮ ሲከስ ተመልክተናል።ታዲያ አሁን ትምህርትን የከለከለዉ አገዛዙ ስለመሆኑ መላ የአማራ ህዝብ ያዉቃል።
ትምህርት የፖለቲካ መሳሪያ መሆን የለበትም ያለዉ አፋብኃ በርካታ ስራዎችን በመስራት ትምህርት ለማስጀመር በቂ ዝግጅት እያደረገ ቢሆንሞ በአንድ አንድ አካባቢ ግን የአገዛዙ ሀይሎች ይህንን የተቀደሰ ስራ እያደናቀፉ ይገኛል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!

🙏4❤2
#ግዕዝ እንደ ቋንቋ ትምህርት ትምህርት የሚሰጥባቸው የዓለማችን ቦታዎች:–
North America
============
1. Harvard University (USA):
2. Princeton University (USA):
3. University of Toronto (Canada)
4. University of Pennsylvania (USA)
5. Catholic University of America (USA)
6. UCLA (University of California, Los Angeles)
Europe
======
1. Hamburg University (Germany)
2. University of Oxford (UK)
3. University of Cambridge (UK)
4. University of Leiden (Netherlands)
5. Sapienza University of Rome (Italy)
6. University of Paris (France)
7. University of Warsaw (Poland)
ሲሆኑ እንዳይሰጥ የተከለከለበት ደግሞ
ደሴ
ባህርዳር በአመዛኙ
ወልድያ በከፊል
አዲስአበባ በብዛት እና በሌሎችም አካባቢ
የደሴ ነገርን እንዴት እየተመለከታቹህት ነዉ።
የግዕዝ ቋንቋ መሰጠት የለበትም ያለዉ የደሴ ህዝብ ነዉ?ወይስ ግለሰቦች?

😁1🙏1
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች :-
✅የበላይ ዕዝ ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ አላፊ አርበኛ ኢንጅነር በየነ አልማው!
✅የበላይ ዕዝ ጥናትና ምርምር መምሪያ አላፊ መምህር ደራሲ አርበኛ አንተነህ ድረስ!
✅የበላይ ዕዝ ም/የውጭ ጉዳይ አላፊ አርበኛ ብርሃኑ ነጋ (ጭላት)
መከባበር መመካከር አንድነትን የበለጠ ማጽናት ድርጅትን ማጠናከር ነውና በርቱ!
ድል ለአማራ ፋኖ

🙏7
ብልፅግና መጨረሻ
ትም/ት ጠሉ ብልፅግና ትም/ት እንዳይከፈት በሚል አብሪተኝነት ያደረገዉ የማደናቀፍ ሙከራ አልሳካ ሲል ንፁሀንን ዜጎች ከህዝብ ፊት በአሰቃቂ ሁኔታ እረሽኗቸዋል።
ፋኖ መ/ራን የትም/ት አከፋፈትን ለማገዝ የሚያደርገውን ውይይት ለማደናቀፍ ሙከራ ቢደርግም ደፈጣ በጣሉ ጀግና የፋኖ አባላት በመጣበት አሯሩጠው ውይይቱን ማጠናቀቅ ተችሏል።
በዚህ የተበሳጨው ይህ ፀረ አማራ ሀይል በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ አምጃየ ቀበሌ 3 አርሶ አደሮችን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ እረሽኗቸዋል።
ከተረሸኑት አርሶ አደሮች መካከል፦
1ኛ.ጣፈጠ ደሴ እድሜ50
2ኛ. ሙጨ ይርጋ እድሜ65
3ኛ.ጌታሰው አጥናፉእድሜ2
4ኛ. አስቻለው የተባለ በመቁሰል በእጃቸው ይዘው ረሽነዋቸዋል።
ይህ የብልፅግና መንግስት ተግባር መላ ህዝቡን ያስቆጣ ሲሆን በተለይ አርሶአደሮች ላይ የሚደርሰው ግፍ ተባብሶ ቀጥሏል።
አፈሙዝን በአፈሙዝ መመለስ የተሳነዉ አገዛዙ ሰላማዊ ዜጎችን ኢላማ አድርጎ በጀምላ እየረሸነ ቀጥሏል!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!!

❤5💔2
ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠላትን ደመሰሰ!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
፬ኛ ደጃዝማች ኮር ጎቤ ክ/ጦር ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠገዴ ወረዳ ከሶሮቃ ወደ ጎንደር ከተማ አቅጣጫ ሲጓዝ በነበረ የጠላት ሰራዊት ላይ ማክሰኝት የተባለ ቦታ በደፈጣ ሁለት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተጫነ ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
በርካታ ተሽከርካሪ እና ሰራዊት እያነቃነቀ በነበረበት አንድ ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና ሌላ አስር ጎማ ሲቪል ተሽከርካሪ ላይ ተሳፍሮ ይጓዝ የነበረው ጠላት ላይ ኢላማ በማድረግ በተሰነዘረበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት የኦራሉ አሽከርካሪ በአልሞ ተኳሽ መመታቱን ተከትሎ ኦራሉ ተገልብጦ የወደመ ሲሆን ታጣቂዎቹ በሙሉ ረግፈው ቀርተዋል።አስር ጎማ ተሽከርካሪ ላይ የነበሩት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ እሳት ዘንቦባቸው አንድ ለጊዜው በውል ያልታወቀ ወታደራዊ ሻለቃ መሪን ጨምሮ በርካቶች ተደምስሰዋል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃት 29 የጠላት ሰራዊት ሲደመሰስ 12 ቁስለኛ ሁነዋል።
የደረሰበትን ምት መቋቋም የተሳነው የጠላት ሰራዊት ንፁሃን ነዋሪዎችን ኢላማ በማድረግ ከፍተኛ እንግልት ፈፅሟል።
ከ5 ቀናት በፊት በእርጎየ አካባቢ ተመሳሳይ ጥቃት የሰነዘረችው ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ በቀጠናው ለመተላለፍ በሚሞክር ጠላት ሰራዊት ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት በማድረስ ውጤታማ ተልዕኮ እየፈፀመች ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
መስከረም 04/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

🙏2❤1
የግንባር ዜና
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ 2 በዛሬዉ ዕለት መስከረም 04 / 2017 ዓም በወረዳዉ ትምህርት እንዲጀመር ከመምህራን ከሱፐር ቫይዘር ከወመህ እና ከማህበረሰቡ ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርገዉ ፕሮግራሙን እየጀመሩ በነበረበት ስሀት ገዳዩ ዘራፊዉ እና ፋሽስቲዝሙ ስርአት ዉይይቱን ለማቋራጥ ለ2 አመት ታግዶ የነበረዉ ትምህርት አሁንም እገዳዉ እና የትዉልዱ ስቃይ እንዲራዘም ለማድረግ ስርአቱ ጥምር ጦር አዘጋጅቶ አምጃየ ቀበሌ ላይ ዉጊያ ከፍቷል። በነበልባሎቹ የሚመራዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት፣ መቅደላ አምባ ብርጌድ እና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሀንዲስ በጥምር ጠላት መነሻውን መካነ እየሱስ ከተማ አደርጎ ወደ አምጃዬ ቀበሌ ሲጓዝ በነበረበት ስሀት ነበልባሎቹ ቀድመዉ ደፈጣ በመጣል ከጥዋቱ 4፡00- 8፡10 ሰአት ድረስ ሲወቁት እና ሲለበልቡት ውለዋል። የጠላት ሃይል እጅግ ብዙ እና መጠነ ሰፊ የሆነ አስከሬኑን እና ከ10 በላይ ቁሰለኞቹን ተሸክሞ ወደ ወጣበት የቀበሮ ጉድጎድ ተመልሶ ገብቷል።ነገር ግን ሲመለስ ወደ ስብሰባዉ ሲሄዱ የነበሩ 3 ንፁሀንን ይዞ ረሽኖ 1 ንፁሀንን አቁስለዉ ጭነዉ ወስደዉታል።በእስቴ ወረዳ በብልፅግና ሆድ አደሮች ሰላማዊ ዜጎች ኢላማ ተደርገው ውለዋል። አምጃየ ቀበሌ የተረሸኑ 3አርሶ አደሮች
፩. ጣፈጠ ደሴ እድሜ50
፪. ሙጨ ይርጋ እድሜ65
፫. ጌታሰው አጥናፉ እድሜ20 እና አስቻለው የተባለ ንፁሀን በማቁሰል ሽንፈታቸዉን በንፁሀን ላይ አራግፈዉ ሂደዋል።
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!!

❤2🙏1
ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠላትን ደመሰሰ!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
፬ኛ ደጃዝማች ኮር ጎቤ ክ/ጦር ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠገዴ ወረዳ ከሶሮቃ ወደ ጎንደር ከተማ አቅጣጫ ሲጓዝ በነበረ የጠላት ሰራዊት ላይ ማክሰኝት የተባለ ቦታ በደፈጣ ሁለት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተጫነ ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
በርካታ ተሽከርካሪ እና ሰራዊት እያነቃነቀ በነበረበት አንድ ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና ሌላ አስር ጎማ ሲቪል ተሽከርካሪ ላይ ተሳፍሮ ይጓዝ የነበረው ጠላት ላይ ኢላማ በማድረግ በተሰነዘረበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት የኦራሉ አሽከርካሪ በአልሞ ተኳሽ መመታቱን ተከትሎ ኦራሉ ተገልብጦ የወደመ ሲሆን ታጣቂዎቹ በሙሉ ረግፈው ቀርተዋል።አስር ጎማ ተሽከርካሪ ላይ የነበሩት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ እሳት ዘንቦባቸው አንድ ለጊዜው በውል ያልታወቀ ወታደራዊ ሻለቃ መሪን ጨምሮ በርካቶች ተደምስሰዋል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃት 29 የጠላት ሰራዊት ሲደመሰስ 12 ቁስለኛ ሁነዋል።
የደረሰበትን ምት መቋቋም የተሳነው የጠላት ሰራዊት ንፁሃን ነዋሪዎችን ኢላማ በማድረግ ከፍተኛ እንግልት ፈፅሟል።
ከ5 ቀናት በፊት በእርጎየ አካባቢ ተመሳሳይ ጥቃት የሰነዘረችው ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ በቀጠናው ለመተላለፍ በሚሞክር ጠላት ሰራዊት ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት በማድረስ ውጤታማ ተልዕኮ እየፈፀመች ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
መስከረም 04/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
፬ኛ ደጃዝማች ኮር ጎቤ ክ/ጦር ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ ጠገዴ ወረዳ ከሶሮቃ ወደ ጎንደር ከተማ አቅጣጫ ሲጓዝ በነበረ የጠላት ሰራዊት ላይ ማክሰኝት የተባለ ቦታ በደፈጣ ሁለት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተጫነ ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
በርካታ ተሽከርካሪ እና ሰራዊት እያነቃነቀ በነበረበት አንድ ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና ሌላ አስር ጎማ ሲቪል ተሽከርካሪ ላይ ተሳፍሮ ይጓዝ የነበረው ጠላት ላይ ኢላማ በማድረግ በተሰነዘረበት መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት የኦራሉ አሽከርካሪ በአልሞ ተኳሽ መመታቱን ተከትሎ ኦራሉ ተገልብጦ የወደመ ሲሆን ታጣቂዎቹ በሙሉ ረግፈው ቀርተዋል።አስር ጎማ ተሽከርካሪ ላይ የነበሩት በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ እሳት ዘንቦባቸው አንድ ለጊዜው በውል ያልታወቀ ወታደራዊ ሻለቃ መሪን ጨምሮ በርካቶች ተደምስሰዋል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃት 29 የጠላት ሰራዊት ሲደመሰስ 12 ቁስለኛ ሁነዋል።
የደረሰበትን ምት መቋቋም የተሳነው የጠላት ሰራዊት ንፁሃን ነዋሪዎችን ኢላማ በማድረግ ከፍተኛ እንግልት ፈፅሟል።
ከ5 ቀናት በፊት በእርጎየ አካባቢ ተመሳሳይ ጥቃት የሰነዘረችው ጥቅምት 30 ማይካድራ ብርጌድ በቀጠናው ለመተላለፍ በሚሞክር ጠላት ሰራዊት ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት በማድረስ ውጤታማ ተልዕኮ እየፈፀመች ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
መስከረም 04/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
❤3🙏1
ቀደም ሲል ባጋራሁት መረጃ በአርማጭሆ ጠገዴ ወረዳ ማክሰኝት ከሚባል ቦታ በሻለቃ አላምረው ( ጅቦ) የሚመራው የየጥቅምት 30ማይካድራ ብርጌድ በወሰደው የደፈጣ ጥቃት ኦራሉን በፍጥነት ሲያሽከረክር የነበረውን የኦራል ሹፊር የአርማጭሆ አልሞ ተኳሾች ነጥለው በመምታት ሙሉ የተጫነውን ሰራዊት ገደል ሰደው*ታል ሙሉ በሙሉ ገደል ገብቶ አልቋል ሌላኛው ባለ 10ጎማ ተሽከርካሪ ሰራዊቱም ከደፈጣው ለመትረፍ ሲዘል በስናይፐር ለቅመውታል ሲል በቦታው ያየ የአይን እማኝ መረጃ አጋርቶኛል።
አልሞ ተኳሹ ፋኖ ይችላል✊
አልሞ ተኳሹ ፋኖ ይችላል✊
❤2🙏1
የአረመኔዉ አገዛዝ በብርሃን ፍጥነት እየተናደ ነዉ‼️
2 የአገዛዙ የሞርተር ምድበተኛ አባላት ግዮን ብርጌድን ተቀላቀሉ‼️
ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ የመሸገው የ73ኛ ክፍለጦር 4ኛ ሻለቃ ሞርተር ምድብተኛ የነበሩ
_አንዋር አባዝናብ ሞርተር 120 ምድብተኛ እንዲሁም _ፉአድ ለዲን ሞርተር 82 ምድበተኛ የነበሩ አባላት አገዛዙን በመክዳት 2_ጥቁር ክላሽ ከእነ ተተኳሹ 2_የሞርተር ቅንቡላ እና አንድ አስቃጥላ የዲሽቃ ጥይት በመያዝ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር 3ኛ ክፍለ ጦር ግዮን ብርጌድ ኃይለእዬሱስ አድማሱ ሻለቃን ተቀላቅለዋል።

🙏1
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !
''በአረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን፥ የወይን ጠጁ አቁማዳውን ያፈነዳል የወይኑም ጠጅ ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል አዲሱን የወይን ጠጅ ግን በአዲስ አቁማዳ ያኖራሉ።” ማር 2:22
ይህ የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ከእምነት አኳያ በብዙ ትናንታችን እና ነጋችን ቢተረጎምም በዚህ አውድ ግን አሮጌ አስተሳሰብ የተባለው የኛ ያልሆው ባህል ፣ እምነት ፣እሴት ከውጮች ስለመጣ ብቻ አምጥተን ተጠቅመንበት ያጠፋንን ነው። ያ አስተሳሰብ ከባህላችን ፣ከእሴታችን ፣ከእምነታችን በማላቀቅ ጳጳስ አንቀን እንድንገድል አድርጓል፤ ራቁታችን እንድንሄድ አድርጓል፤ ከተፈቀደልን ፆታዊ ግንኙነት ውጪ እንድናስብ አድርጎናል ፤በዘመነናዊነት ሰበብ የኛ የሆነው ሽምንንና፣ የኛ የሆነውን መድሃኒት ቅመማ ፣ የኛ የሆነውን ባህርና ጠፈር ምርምር ፣ የኛ የሆነውን ሽምግልና ፣የኛ የሆነውን ሁሉ እየናቅን ከሀገር በቀል እውቀት ፣ከሀገር በቀል ጥበብ እንድንላቀቅ በማድረግ በዘመናዊ መልኩ ቀኝ እንድንገዛ ያደረገ አስተሳሰብ ነበር። በዚህ መንገድ ስርዓት ልንለውጥ እንችላለን እንጅ ሀገርንና ትውልድን ልንለውጥ አንችልም። እንዲህ ከሆነ ደግሞ ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም እንደተባለው ከምንፈልገው የአስተሳሰብ ለውጥ አንደርስም ይልቅስ ወንበሩ ላይ የሚቀመጠውን ሰው ብቻ ቀይረን ይህን ሁሉ ወጣት ገብረን እንመለሳለን ማለት ነው።
በአባቶቻችን ልክ የሚራመድ ጥበብን ፣እውቀትን፣ ባህልን የሚያክበር ከዘመኑ ጋር ያለውን አዋህዶ የሚሄድ ከአያቶቻችን የተቀዳ አዲስ ትውልድ ያስፈልጋል። ይህ ትውልድ መጪውን ዘመን ከቅድመ አያቶቹ እንዳይፋታ የሚያደርግ አዲስ ተስፋ ይዞ የሚንቀሳቀስ ነው።
በተመሳሳይ
“በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚጥፍ የለም፤ ቢደረግ ግን፥ አዲሱ መጣፊያ አሮጌውን ይቦጭቀዋል፥ መቀደዱም የባሰ ይሆናል።'' ይላል። እናም ወንድሞች ያ ትውልድ በሄደበት መንገድ ሂደን ትግሉንም ራዕያችንንም ልንቀደው እንችላለን እጅ የተለየ የምናመጣው ነገር የለም። ስለሆነም አዲስ የሆነ አስተሳሰብ ፣አዲስ የሆነ ተስፋ በአዲሱ ትውልድ መቀንቀን ይኖርበታል።
ይህ መሪ-ቃል እድሜን የሚያመለክት ሳይሆን ትናንትን ፣ዛሬን እና የነገን መዳረሻ ረጅም ራዕይ የሚያመላክት ከትውልዱ የትግል ርዕዮት አለም የተቀዳ ነው ።ለመፎካከሪያም ሆነ ለማግለያ የሚሆን አይደለም ። ይልቅስ ትውልዳዊ ቅብብሎሽ የሚያሳይ ጥልቅ ስሜት ያለው መሪ-ቃል ነው።
በሆነ ባልሆነው መነታረክ እና አጀንዳ መስጠትም እንደ ያ ትውልድ እናሸንፋለን እና እናቸንፋለን አይነት መንፈስ እንዳይሆን እሰጋለሁ። እኒህ ያ ትውልድ እያልን በተለምዶ የምንጠራው አካል ሁሉም ስህተት ስለነበሩ አይመስለኝም ነገር ግን እናሸንፋለን ያሉትም ይሁኑ እናቸንፋለን ያሉት ከሚያስቡት ሊደርሱ አልቻሉም። በትውልዱም ከተወቃሽነት አላለፉም ስለሆነም ከታሪክ እና ከትውልድ አኳያ ሊያታግለን የሚገባውን እና አንድነታችንን ሊያጠነክር የሚገባውን የትግል መሪ ቃል አክብረን ጉዛችንን ብናፈጥን ጥሩ ነው።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
መስከረም 05/2018ዓ.ም
እስቲበል ዓለሙ

🙏2
ሕዝባዊ ውይይት በስናን አባጅሜ ብርጌድ!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የስናን አባጅሜ ብርጌድ ከሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ውስጥ አንዱ በሆነው የግድምብል ቀበሌ ማሕበረሰባዊ ውይይቶችን አካሂዷል።
በውይይቱ የትግላችንን የእድገት ደረጃና አሁናዊ ቁመናውን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምሕርት የተሰጠ ሲሆን በቀበሌው ውስጥ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
በተጨማሪም ሕዝባችን የትግሉ ባለቤት እስከሆነ ድረስ ለቀጣይ ጉዟችን ወሳኝ የሆኑ ነጥቦችም ተነስተዋል።
ድል ለሕዝባችን!
መስከረም 05/2018 ዓ.ም

❤3