ሰበር ዜና
ፋኖ በምህረት ገብቷል በሚል ድስኩር ፈንጠዝያ ላይ የዋለው የአገዛዙ ጥምር ሃይልን የጎንደሬ በጋሻው ከፍለ ጦር ቴውድሮስ ብርጌድ አባላት ደስታውን ወደ ለቅሶ ቀይሮለታል።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ ነሀሴ 25 /2017 ዓ/ም ከጠዳ ዩኒቨርስቲ ምረት የገቡ ፋኖዎች ተሀድሶ በሚል ድስኩር ከህዝብ በዘረፋት ሀብትና ንብረት የአገዛዙ አመራሮችና ወንበር አስጠባቂ ሀይሎች በድግስ ፈንጠዝያ ውለው ከቀኑ 11 ሰዓት ወደ ማክሰኝት ከተማ ሲያመሩ የቴውድሮስ ብርጌድ አባላት ምንዝሮ ቀበሌ ላይ ደፈጣ በመያዝ ጥጋባቸውን ወደ ለቅሶ ቀይረውታል።
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ቴውድሮስ ብርጌድ ጀግኖች ዛሬ የአገዛዙን ጥምር ሀይል የቁርጥና ቢራ ጥጋባቸውን እንደ ጎማ በማፈንዳት አስተንፍሰው ከስምንት ኪሎ ሜትር በላይ አስፈርጥጠው ሰባቱን ወደሞ*ት ሸኝ*ተው 12ቱን ከባድና ቀላል ቁስለኛ አድርገው የሀዘን ማቅ ውስጥ ጥሏቸዋል።
በውጊያው ጠዳ ዩንቨርስቲ ለአቀባበል የመጡ አመራሮችና የአገዛዙ ባለስልጣናትም በፍራቻና በድንጋጤ ዩኒቨርስቲውን ለቀው ወደ ጎንደር ከተማ ፈርጦጠው ሂደዋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር : የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ )

❤3🙏2
#የሃይማኖት_አባቶችን_መግደል_ያልተጻፈ_ሕግ_ኾኗል!
ባለፉት ሰባት አመታት ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችን እያደኑ መግደል፣ ግድያውንም ማዳፈን ዋና ተግባር ኾኗል።
ቅዳሜ ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 5:00 በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ሮቤ ወረዳ፣ መሰራንጄ አቦ የሚገኘው የኦዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የኾኑት የ78 ዓመት አረጋዊ ካህን መምሬ ንጉሴ ወ/መድኅን በቤታቸው በታጣቂዎች በጥይት ተደብድበው ተግድለዋል። ኦሮሚያ ክልል በተለይ አርሲ ዞን የደም መሬት ኾኗል። መግሥትም መንግሥታዊ መዋቅርም የለም ቢባል ማጋነን አይኾንም። እጅግ በተናበበ መልኩ በየቀኑ በሚባል ደረጃ የሃይማኖት አባቶች ይታገታሉ፤ ለሌሎች መቀጣጫ እንዲኾኑ በአሰቃቂ ኹኔታ ይገደላሉ። አኹን አኹን እንዲያውም ግድያው ወደመለመድ/normal/ ደረጃ ደርሷል።
በተያያዘ መልኩ እሑድ ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ቦሌ ክ/ከተማ የሚገኘው የጎጆ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የድጓ መምህር የሆኑት መምህር አፈወርቅ አበባው ምሽት 1:00 ላይ በተለምዶ ጣፎ አደባባይ፣ ገደራ ሆቴል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደቤታቸው በመግባት ላይ ሳሉ በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን ከቤተሰብ ምንጮች ማረጋገጥ ችለናል። መ/ር አፈወርቅ የአንድ ልጅ አባት ነበሩ።
በሩቅ እንሰማው የነበረው አሰቃቂ ግድያ ዋና ከተማችን ሰተት ብሎ መግባቱ የሰነበተና እየተለመደ ያለ እውነት ቢኾንም በአደባባይ በጥይት ተደብድቦ የተገደለ የሃይማኖት አባት በዓለም የድፕሎማቲክ ከተማ አንዷ በኾነችው አዲስ አበባ ተድበስብሶ መታለፉ መላ ሕዝብ በምን ዓይነት የሞት ጥላ ሥር እንደሚኖር ጉልህ ማሳያ ነው።
እናት ፓርቲ እንዲኽ ያለውን የሃይማኖት አባቶች ላይ ያነጣጠረና ከጫካና ከከተማ የተቀናጀ ግድያ በጽኑ ያወግዛል፤ ለሞቱት ነብስ ይማር እያልን ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን እንመኛለን።
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
ነሐሴ ፳፮ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

💔1😭1
በአፋጎ የ5ኛ ክፍለ ጦር የወምበርማ ብርጌድ ከስድስት ወራት በላይ ያሠለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶዎችን አስመረቀ።
🙏2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ የትግሉን ነባራዊ ሁኔታ የዳሰሰ ውይይት አካሄደ
================
የአፋብኅ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አጼ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር የሚኒልክ ብርጌድ ሶስት ሺ አለቃ፥ የአባት አርበኞች እና የጎበዝ አለቆች በተገኙበት የትግሉን ነባራዊ ሁኔታ የዳሰሰ ውይይት አካሄደዋል።
ውይይቱ የተካሄደው የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዋና መሪ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፥ የእዙ ምክትል ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ አርበኛ አሳለፍ ደስታ፥ የአጼ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር መሪ ፊታውራሪ ልመነው ዘውዴ እና የአጼ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው።
በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ዋና መሪ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ሰራዊቱ ለማይቀረው ግዳጅ ሁለተናዊ ዝግጅት አድርጎ የድል ዋንጫ ለማንሳት መዘጋጀት አለበት ሲሉ አሳስበዋል።
ጠላትን ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀን አንገት የምናስደፋበት አቅም ፈጥረናል ያሉ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ጉድጓድ የቆፈረ ማንኛውም አካል በቆፈረው ጉድጓድ የሚቀበርበት ዋዜማ ላይ ደርሰናል ብለዋል።
የአማራ ህዝብ በጦርነት ተሸንፎ አያውቅም ያሉት ኢንጅነሩ የድል ዋንጫውን በአጭር ጊዜ ለማንሳት ከአመራሩ እና ከሰራዊቱ የሚጠበቁ ያሏቸውን ሀሳቦች በዝርዝር አቅርበዋል።
በውይይቱም ሀሳባቸውን የሰጡት የሰራዊት አባላት ጦርነት ለአማራ ሕዝብ የባህል ጨዋታ መሆኑን በመግለጽ ከሰራዊቱ፥ ከማህበረሰቡ፥ ከአባት አርበኛው እና አመራሩ የሚጠበቁ ጉዳዮችን በአስተያየትና ጥያቄ መልክ አንስተው መልስ ተሰጥቶባቸዋል።
ከሰራዊቱ አባላት፥ አባት አርበኛ እና ጎበዝ አለቃ ለተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች መልስ የሰጡት አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ በየቦታው ትንኮሳ የሚፈጥሩ አካላት ከአራት ኪሎ ተልእኮ ተቀብለው የመጡ ተላላኪ የሸኔ አባላት መሆናቸውን ተገንዝበን ጉዟችንን ወደ አባቶቻችን ርስት የዳዊት ከተማ ማድረግ ይኖርብናል ብለዋል።
አያይዘውም ኢንጅነሩ የአባቶቻችንን ርስት ተረክበን የብልጽግናን የጥፋት ቡድን ግባተ መሬት ከፈጸምን በየቦታው የሚነሱ ትንኮሳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ ሰላማዊ አውድ ይመለሳሉ ሲሉ ተናግረዋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም

🙏3❤1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል 4ኛ ደጃዝማች ኮር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ከፍተኛ ዝርፊያ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሌቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።
አማራና ቅማንት በሚል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሰሩና ማህበረሰቡን በመዝረፍ እረፍት ሲነሱ የነበሩና ድርጊቱንም ፋኖ የፈፀመው በማስመሰል ስም ሲያጠፉ የነበሩ ናቸው በቁጥጥር ስር የዋሉት። ከዚህ ቀደምም በርካቶችን በቁጥጥር ስር በማዋልና እርምጃ በመውሰድ ማህበረሰቡ ሰላማዊ ኑሯቸውን እንዲቀጥሉ ማድረግ ተችሏል።
አሁንም ቢሆን በዚህ የጥፋት መንገድ ላይ ያሉ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
በሌላ መረጃ ኮሩ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ዕዙ ያወረደውን መመሪያ ከመተግበር አኳያ የ2018 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ እንዲሆን እየሰሩ መሆኑንም ገልጿል።
በቀጠናው ያለውን ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል 4ኛ ደጃዝማች ኮር የህዝብግንኙነት መመሪያ ሃላፊ አርበኛ ባንድራው ግርማይ አድርሶናል። በምሽት የዜና እወጃችን በመረጃ ቴሌቪዥን ይዘን እንቀርባለን።

🙏3
ዓለማቀፍ የአምሓራ ግብረኃይል ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ጋር በተያያዘ ያወጣው ወቅታዊ የአቋም መግለጫ
የአማራ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት መሪ የለውም መሪው እኛ ነን ባዮች የቀድሞ የብአዴን፣ የአሁኑ የአማራ ብልፅግና አመራሮች ህዝባችንን በግፍ በመግዛት ላለፉት 37 ዓመታት እጅና እግሩን አስረው ጨፍጭፈውታል። በክልሉ ወስጥ ብቻ ሳይሆን ከክልሉ ውጪ ያለውን የአማራ ማኅበረሰብ ለዘር ማጥፋትና ለባርነት እንዲዳረግ አድርገውታል።
የአማራ ህዝብ የራሱ በተባለለት ክልል ውስጥ እንኳን ተሳዳጅ ሆኗል። በአዲስ አበባና በሌሎች ክልሎች ቤቱ ፈርሶ፣ ሀብቱ ተነጥቆ፣ በየመጠለያ ካምፑ ተሰግስጓል፣ መቋቋም አቅቶት በየመንገዱ ወድቋል። የእለት ጉርስ በማጣት በችጋር ተገርፏል። የክልሉ መሪዎች አማራን ለዚሁ ሁሉ ቀውስ መዳረጋቸው አልበቃ ብሎ፣ ለኦሆዴድ ብልፅግናና ለኦነግ ጣምራ ወራሪዎች አሳልፈው ሰጡት።
የዐማራ ህዝብ የአርበኝነት ትግል ከጫፍ አስከጫፍ ተቀጣጥሏል። እነዚህን አምባገነን የክልል ገዢዎች አስወግዶ ህልውናውን በማስከበር፣ በነፃነት ለመኖርና ከጭቆና የጸዳ አዲስ ሕዝባዊ አስተዳደር ለመፍጠር፣ የአማራ ፋኖ ዱር ቤቴ ብሎ የትጥቅ ትግል ከጀመረ ጥቂት አመታትን አስቆጥሯል። በጨፍጫፊው የኦሮሙማው ብልፅግና የተከፈተበትን ጦርነት ለመመከት በዚህ ሰአት የሞት ሽረት ትግሉን በቆራጥ ልጆቹ እያሳለጠው ይገኛል።
ይህ ጦርነት በአንድ በኩል የዐማራ ሕዝብ በዐማራነቱ ሳይሸማቀቅ በመላው አገሪቱ እንደሰው ተከብሮ እንዲኖር፣ በሌላ በኩል ከሌሎች ብሔሮች ጋር በእኩልነት የአገር ባለቤት እንዲሆን ለማስቻል፣ በአማራ ሕዝብና በአገር ወዳድ የቁርጥ ቀን ልጆች በሚከፈል መስዋዕትነት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ በሺህዎች የሚቆጠሩ የዐማራ ፋኖ አርበኞች በጦርነቱ የተሰው ሲሆን ቀሪ ጓዶችም የተሰው ወንድምና እህቶቻቸውን የደም ዋጋ ላለማርከስና የህልውና ትግሉን ከዳር ለማድረስ አደራ እየተቀበሉና እየሰጡ በየቀኑ ለመሰዋትነትና ጠላትን ድል ለማድረግ ይተጋሉ። እስከ አፍንጫው ከታጠቀ ጨፍጫፊ የኦሮሙማው መንግስትና፥ የኦነግ መንጋ ጋር በዱር በገደሉ ጠላትን እየጣሉና እየወደቁ ይገኛሉ፡፡
የዐማራ ህዝብ ለዚህ ዓላማ በዚህ ደረጃ በዐማራነቱ ሲደራጅ ተገድዶ የገባበትና ብዙም የብሄረተኝነት ፍላጎትና ልምዱ ያልነበረው በመሆኑ ብዙ ተግዳሮቶችን አሳልፏል። በአሁኑ ወቅት የዐማራን ህዝብ ትግል በዋናነት እየተመራ ያለው መሬት ላይ ባለው የትጥቅ ትግል መሆኑ የታወቀ ነው። በተፈጥሮ በቡድን የተሰባሰበው የፋኖ አደረጃጀት የተሳካ እንደነበር ቢታወቅም፣ ቡድኖቹ በሂደት ተስማምተው አንድ ሆነው ባለመስራታቸው፣ ደግሞም ይደጋገፋሉ፣ ቢቻልም ታጋዩን ያስተባብራሉ ተብለው የተቋቋሙ አደረጃጀቶች በታጋዮች አለመግባባትና መሰል ምክንያቶች
በሚጠበቀው ደረጃ ግዴታቸውን አለመወጣታቸው፣ የአንድንት ጉዞውን ሲያንቀረፍፈው ታይቷል፣ የድሉን ጊዜም አርቆታል። በሌላ በኩል፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክፍለ ዓለማት፣ አገራትና ከተሞች የተደራጁ የዐማራ ማህበራትና ድርጅቶች ከመነሻው የሀሳብ፣ የሰብአዊ ድጋፍና የዲፕሎማሲ ጥረቶች አንጻር የማይናቅ አስተዋጽኦ ቢያደርጉም፣ ብዙም ጊዜ ሳይቆይ ግን በመሪዎችና በድርጅቶች የጎንዮሽ
መገፋፋት ምክንያት፣ በመለያየት መሬት ላይ ያለውን እውነታ የዋጀ የትግል ስትራቴጂና እንቅስቃሴ ለማድረግ በመቸገራቸው፣ በተለይም ለሌላ ጊዜ ሊተላለፉ በሚችሉ ጥቃቅን ጉዳዮች የተንዛዙ ንትርኮች በመፍጠራቸው፣ አያሌ የአማራ ልጆችንና የደጋፊዎችን አቅም አዳክሟል። በሚታይ መልኩ የደጋፊውን ቁጥርን ቁልቁል እንዲወርድ አድርጓል።
በዲያስፖራ የተፈጥረው አለመግባባት መሬት ላይ ያለውን እልህ አስጨራሽ ትግል ከመጉዳቱም በላይ ለጠላት በር በመክፈት በታጋዮቻችን ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሮአል፡፡ በዚህም ምክንያት በውጭ ያሉ አያሌ የፋኖ ወገኖች፣ ትግሉን ከመደገፍ አብዝተው ርቀዋል፡፡ ይህም ችግር ያልታጠቀውን ህዝባችንን ለተጨማሪ ሞት፣ እንግልት፣ መደፈርና ስደት አጋልጧል። አቅም ያለው፣ በጀግንነቱ የተመሰከረለትንና በተግባር እያሳየ ያለውን ፋኖ ወገናችን፣ ድል ተቀዳጅቶ የማህበረሰባችንን መሠረታዊ ጥያቄ በፍጥነት እልባት ሰጥቶ
እፎይ እንዳይል ከማድረጉም በላይ፣ ጠላት ጊዜ አግኝቶ ከተበተነበት እየተሰባሰበ በመመላለስ ጥቃት እንዲፈጽም ረድቶታል።
ስለዚህ፣ ቀጣይ የእማራ የዘር ማጥፋትን ለማስቆምና የባርነት ቀንበርን ከጫንቃው ላይ አሽቀንጥሮ ለመጣል፣ በተቀናጀና ስርአት በተላበሰ ሕብረት ተደራጅቶ፣ ከፍ ሲልም በወንድማማችነትና እህትማማችነት መንፈስ በመተሳሰብ፣ ወደ አንድ እዝ በመጠቃለል ጠላትን ማጥቃት ጊዜ የማይሰጠው ተግባር መሆን ይኖርበታል። ይህንንም በወጉ የተረዳና የተቀናጀ አመራር መኖር አለበት። እስካሁን በአንድ ሆኖ አለመታገሉ በተለይ የዐማራ ህዝብን የህልውና ትግል ውጤት አዘግይቶታል፤ የሚከፈለውንም መስዋእትነት ከመጠን በላይ እንዲጨምር አድርጎብናል። የተቀናጀና የተማከለ አመራር ለመስጠት ይቻል ዘንድ ፣ እና የማህበረሰባችንን የህልውና ማስከበር ትግል በፍጥነት ለመፈጸም፣ ብሎም፣ እንደ ዜጋ በእኩልነት፣ በመተባበርና በመከባበር ከትውልድ ወደ ትውልድ ተሻጋሪ ልእልናውን ለማስጠበቅ ይረዳው ዘንድ፣ የአማራ ፋኖ አንድ መሆን ገንቢና ወቅታዊ ነው ብለን እናምናለን።
ግቡ ማሸነፍ ብቻ የሆነው የዐማራ ህዝብ የህልውና ትግል ከፍተኛ መስዋዕትነትን እየጠየቀ ያለና ወደፊትም የሚጠይቅ፣ ውስብስብና ረጅም ነው፡፡ አያሌዎች እንደሚያስቡት አሁን ባለንበት የትግል ሁኔታ በፍጥነት አልቆ ሁሉም ያለመውንና ያቀደውን በቀላሉ የሚያገኝበት አይደለም፡፡ ለዚህ ነው የአንድነት ጉዞው ፈታኝ የሆነው። ከዚህ ቀደም በእውቀትም ይሁን ባለማወቅ በአሠራር ጉድለት የተከሰቱ አለመግባባቶችን ወደጎን በመተው፣ ለአንድነት በሙሉ ልብና መንፈስ መንቀሳቀስ መጀመሩ፣ በትግሉ ሂደት ተስፋ ለቆረጠው ወገናችን ትልቅ ተስፋ ሰጥቶታል። በአንድነት በጋራ መታገል አማራጭ የሌለውና ጊዜ
የማይሰጠው ግንባር ቀደም ጉዳይ ነው። ዓላማው የተቀደሰና፣ ግብረ ኃይላችንም ለድጋፍ የሚያበረታታ ሆኖ አግኝቶታል። ለስኬቱ
የሚጠበቅብንንና የምንችለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን አስረግጠን ማስገንዘብ እንወዳለን።
በፈቃደኝነትና በቁርጠኝነት እንዲሁም
በጽናት አስተዋጾ ለማበርከት በቁርጠኝነት ተሰባስበናል። የአንድነት ጉዞው እንዲጠናከር የድርሻችንን ኃላፊነት መወጣት አለብን ብሎ
ግብረኃይላችን በፅኑ ያምናል።
ትግሉ መብሰልና አሁን ካለበት በበለጠ ጠንካራ ሆኖ በፈጣን ወደ ድል መድረስ አላማ ተደራጅቶ መታገል ያስፈልገዋል፤ በውጭ ሀገራት ሆኖ ለመደገፍና ለማስተባበር የተደራጁት ማህበራት የትግሉን ውስብስብነት በአግባቡ ያለመረዳት ችግር ስለሚታይ፣ ይህ የአንድነት ጥሪ ከጥሪ አልፎ በተግባር መዋል ሲጀምር እስካሁን ከተፈጠሩት ዕውነታዎች በመማር በትብብር ጠንካራ የዐማራ አመራር በውጭ ሀገራት በመፍጠር ትግሉን ከማደናቀፍ ይልቅ ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርስ የማድረግ ታሪካዊ ኃላፊነት ይኖራቸዋል ብሎ ግብረ ኃይላችን ያምናል።
ህልውናችን በክንዳችን!
ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!
ዓለማቀፍ የአምሐራ ግብረኃይል (ዓ/አ/አ/ግ/ኃ)

❤2🙏1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ሰበር ዜና💪
ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በላስታ ሰማይ ስር ከጠላት ኃይል ጋር ከባድ ትንቅንቅ በማድረግ አንድ ድሽቃ ሲማርክ ከ65 በላይ የጠላት ኃይልን ደመሰሰ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ፣ተፈራ ማሞ ክፍለጦር፣ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር እና ጄኔራል ኃይሉ ከበዴ ክፍለጦር አንዳንድ ሻለቃዎች የተሳተፉበት 3ኛ ቀኑን የያዘው ከብልባላ ከተማ በባውሽ እስከ ሰኞ ገበያ ባለው ቀጠና ከጠላት ጋር እየተደረገ ባለው ትንቅንቅ ከፍተኛ ድል ተመዘገበ።
ነሐሴ 26/2017ዓ.ም ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ እና ተፈራ ማሞ ክፍለጦር ከገንጅ ዋርካ በጉርዱ በር እስከ መረዝ በር በመዘርጋት የገባውን የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር የደመሰሱት ሲሆን ማረጉ ተማረ ክፍለጦር ከአርጨቆ በጋሸና እስከ ደረቅማ ድረስ ያለውን ቦታ በመሸፈን በጠላት ላይ ከፍተኛ ተጋድሎ ፈፅመዋል። በተያያዘም ተወርዋሪው ጄኔራል ኃይሉ ከበዴ ክፍለጦር በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በመግባት ጠላት መሽጎበት የነበረውን የወርቃምባና አሞራ ተራራ በሜካናይዝድ በተደገፈ አውደ ውጊያ ጠላት ከምሽጉ ሳይወጣ ለዱር አውሬ ቀለብ እንዲሆን አድርገውታል፤ እሸት ክፍለጦር አንዷ ሻለቃም ከላሊበላ የሚመጣውን ኃይል ሰኞገበያ ላይ በመዝጋት ወገን በጠላት ላይ የበላይነትን እንዲቀዳጅ ሰርግና ምላሽ አድርጋለታለች።
በዚህ አውደ ውጊያም በጠላት ኃይል ላይ የደረሰ ጉዳት ከ65 በላይ ሙት፣ 42 ቁስለኛና 5 ምርኮኛ ሲሆን እንዲሁም አንድ ዲሽቃ፣10 ጥቁር ክላሽ፣ 850 የክላሽ ተተኳሽ፣ 25 የደረት ትጥቅ፣ 16 የወገብ ትጥቅ፣42 የእጅ ቦምብ፣25 የክላሽ ካዝናና 20 የዝናብ ልብስ ሊማርክ ችሏል።
በመጨረሻም አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ስር የሚገኘው ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በየትኛውም ሁኔታና በማንኛውም ጊዜ በጠላት ላይ የመደበኛና የሽምቅ ውጊያ በማድረግ በጠላት ሀይል ላይ የበላይነትን እንደሚቀዳጅና በሙሉ ዝግጁነትና ቁመና ላይ እንደሚገኝ የኮሩ ዋና አዛዥ አርበኛ 50አለቃ ኮማንዶ ወንድሙ ማሩ አሳስቧል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ነሐሴ 26/ 2017 ዓ.ም
KKidst Zewdu

👍2