ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
አፋብኃ እና አፋጎ በጋራ የፈፀሙት ታላቅ ጀብድ!
በአማራ ክልል የገበዉ አንድ ሚሊየን ሰራዊት እና ፋኖ!!!
ለዶክመንተሪ የተጓዘው የሚሊሺያ ሀላፊ እርምጃ ተወሰዶበታል!!
👍2
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር

የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከጎንደር ወደ ገንዳውሀ ሲንቀሳቀስ በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ኩመራ አውላላ ላይ በደፈጣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙት እና ቁስለኛ ሊሆን ችሏል።

በትናንትናው እለት ነሐሴ 23/2017 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ጎንደር በማድረግ በጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ አድርጎ መዳረሻውን ምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ገንዳውሀ በማድረግ ማርተር፣ዙ-23 እና ዲሽቃ ታጥቆ ሲንቀሳቀስ ኩመራ አውላላ ላይ ደፈጣ በማድረግ ከቀኑ 10:00 ስዓት ገደማ የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦ ላመነው ብርጌድ ንስር ሻለቃ በአርበኛ ደርሶ ጌጡ እየተመራ ረመጥ ሻለቃ በአርበኛ ሩፌ ፈንታቢል መሪነት ሁለቱን ሻለቃዎች በማጣመር የክ/ጦሩ ም/ዘመቻ መሪ አርበኛ ደርሴ አጉማስ ባደረጉት ልዩ ኦፕሬሽን በጀግኖች የአማራ የቁርጥ ልጆች ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።

በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን የተገኘ ድል: ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑ ባሻገር አስክሬኑን ጥሎ እግሬ አውጭኝ በማለቱ የአካባቢው ነዋሪ እስከ ነሀሴ 24/2017 ድረስ በርካታ ቁጥር
ያለው ሙት በጡርንባ ወጦ ተቀብሯል።
10 የነፍስ ወከፍ ክላሽ እስከ ሙሉ ትጥቁ ለማንሳት ተችሏ።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
🙏21
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር በትምህርት ማስጀመር ጉዳይ ላይ ከህዝብ ጋር ያደረገዉ ዉይይት!!!
2🙏2
የእቴጌ ጣይቱ ክ/ጦር የክረምት አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎችና የተሰሩ ስራዎች
//
ክ/ጦራችን ክረምቱን ወራት በአግባቡ ስራ ሰርቶ ለቀጣይ  የትግል አመት ጠንካራ ሆኖ ለመውጣት እቅድ ነድፎ ነበር ክረምቱን የተቀበለው።በመሆኑም በሰኔው መጨረሻ የጠቅላይ እዙ በዛጎች ጉባኤውን ካጠናቀቀ በሗላ ዘመቻ ሰማዕታት መታወጁ ይታወቃል።በመሆኑም የእቴጌ ጣይቱ ክ/ጦር በቀጥታ እዛው ጉባኤው በተጠናቀቀ ዕለት ወደተግባር የተገባው።
የክ/ጦራችን መሪም ከወግ ይልቅ ተግባር የሚቀድመው አርበኛ ተሾመ አበባው ወዲያውኑ ሰኔ 27/2017 ዓም የተራራው ራስ ጉና እና አንበሳው ጋይንት ክ/ጦሮችን በመያዝ ጉና በጌምድር ክ/ድንጋይ በመግባት ድልን ተቀዳጀ።
በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ፦
👉2 ዲሽቃ
👉 ብሬን እና ስናይፐር
👉በርካታ ክላሽ
👉በርካታ ተኳሽ
👉በርካታ ምርኮኞች ሲያዙ ሌላው ተደምስሷል።
🎤ወዲያውኑ መቀጠዋን ለመያዝ አጃ ሰፍሮ ሲርበደበድ በመቆረጡ ምክንያት ለቆ በለሌት የጠላት ሀይል ደ/ታቦር ገብቶ አደረ።
2/ ደጋ_መልዛ እብናት
ክ/ጦራችን ሳይውል ሳያድር ከክምር ድንጋይ ድል መልስ በቀጥታ ተጉዞ እብናት ወረዳ ደጋ መልዛ ላይ ከጠላት ጋር ተፋለመ።
በዚህ ፍልሚያ እጅ ከአፍ የሚያስጭን አጃኢብ የተባለለት ድል ተመዘገበ።
የተገኙ ድሎች
👉1 ዲሽቃ
👉1ሞርተር
👉ከ100 በላይ ምርኮኛ
👉ኮሎኔል ሁሴን ጨምሮ ከ200 በላይ የደመሰሰ
👉በርካታ የቡድን መሳሪያ ብሬን ስናይፐር
👉ከ270 በላይ ክላሽ
👉በርካታ ተተኳሽ ተገኝቷል።
ከጋ መልዛ በቀጥታ እብናት በመግባት ለ2 ቀናት ወረዳውን ተቆጣጥሮ ከደብረታቦር የመጣን ጠላት ተጨማሪ ደምስሶ የማረከናበርካታ ሚኒሻ የተደመሰሰበት ሆኗል።

3/ቋሊሳ_ድርኳዜ
ክ/ጦራችን የአመራር ሪፎርም ለማድረግ የእብናት ወረዳ ንዕስ ከተማ ወደሆነችው ቋሊሳ አቅንተን ነበር።በመሆኑም ይሄ እምነት የለሽ ሰይጣን የፍልሰታ በዓል በሰላም እንዳይውሉ በሚል በሰፈር ካብኔ እየታዘዘ ወደ ቋሊሳ በሌሊት ሲጓዝ አድሮ ቋሊሳ ይደርሳል።እኛም ጦራችን ቦታ ቦታ አስይዘን ድርኳዜ ከሚባል ቦታ ከበባ አድርገን መቁላት ጀመርን ጠላት ቋሊሳ የመግባት ህልሙ ጨልሞበት ወደሗላም ወደፊትም ፈቀቅ ማለት ተሳነው።ነሐሴ 15 ውሎውን ሲቀጠቀጥ ዋለ።ወደማታ በጀርባው ስንቆርጠው ከእብናት ተጨማሪ ይዞ ሲመጣ ግማሽ ሐይል ገላ መታጠቢያ አስቀምጠን ስለነበርን በደፈጣ ሲለበለብ እንኳን ሊቀበል ወደ እብናት አይግባኙን ፈረጠጠ።የተቆረጠው ሀይልም የጣለውን እየጣለ አይግባኙን 38ኪሜ እየሮጠ እብናት አስገባነው።
የተገኙ ድሎች
👉ስይፐር
👉ከ60 በላይ ክላሽ
👉7 የተማረኩ
👉75 በላይ የተደመሰሱ በጅምላ ማህበረሰቡ የቀበራቸው
👉48 ቁስለኞች 23ቱ ከባድ ተብለው ባህር ዳር የገቡ
👉የመከላከያ ሪፖርተር የተገደለ
ሲሆን ገላ መታጠቢያ የተመቱት እስከ እብናት በየመንገዱ ደም እያዘራ የደከመውን ራሱ እየረሸነ የተረፈው እብናት ገብቷል።
  🎤የተሰሩ ማህበራዊ አገልግሎቶች
ትምህርት በአዲ አመት እንዲመርለት ህዝቡ በጠየቀው መሰረት ትምህርት ቤቶችንና ቅጥር ግቢያቸውን ማህበረሰቡን በማስተባበር እንዲፀዱ አድርገናል።
በተለይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ያሉባቸውን አካባቢዎች ቋሊሳ፣ገላ መታጠቢያ፣ደጋ መልዛ፣አጊሳ_መቀጠዋ ት/ቤቶቹና ከተሞቹ እንዲፀዱ ሆኗል።
መምህራኖችና አገልግሎት ሰጭ ሰራተኞች ሲመጡ ምቹ እንዲሆን ማረፊያ ዶርሞች እንዲስተካከሉ ተደርጓል።
   በቀጣይ በጠላት ግዴለሽነት የተሰባበሩ ወንበሮች እንዲጠገኑና አግዳሚ ወንበሮች እንዲሰሩ እየተደረገ ነው።
    ሐምሌ 25/2017 ዓም

©መልካሙ ጣሴ
🙏32
በሽምግልና ስም የአማራ ህዝብን ትግል ጠልፎ ለመጣል አማራጭ ያደረገዉ አገዛዙ ብልፅግና ሴራ ተገልጦበታል።

እየተደረገ ባለዉ የህልዉና ተጋድሎ በርካታ ድሎችን እያስመዘገበ ቀጠናዎችን መቆጣጠር ብሎ ህዝባዊ አስተዳደር በመመስረት ህዝብን ማገልገል የቻለዉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል የአገዛዙን ባለስልጣናት እና ወታደራዊ ሹማምንቶችን እንቅልፍ ነስቷል።

ከሰሞኑ በወልቃይት ጠገዴ በሽምግልና ስም ተዕልኮ ተቀብለዉ ፋኖን ለማስኮብለል የሞከሩ ሽማግሌዎች በፋኖ ፍፁም ወንድማዊ እና ጨዋነት በተሞላበት መልዕኮ ትምህርት ተሰቷቸዉ ወደ መጡበት ተመልሰዋል።

በአገዛዙ ብልፅግና ተልዕኮ ይዘዉ ፋኖን እጅ እንዲሰጥ ለማድረግ ወደ ፋኖ ቀጠና የገቡት ሽማግሌዎች በአገዛዙ በኩል ስለ ፋኖ ያልተገባ ተልዕኮ ተሰቷቸዉ ቢመጡም ወሬዉ ሌላ ተግባሩ ሌላ ሁኖ አግንተነዋል ሲሉ ተናግረዋል።

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ አራተኛ ደጃዝማች ኮር አርበኞች ክፍለጦር አካል የሆነዉን የፅናት ወልቃይት ጠገዴ ብርጌድን በተልዕኮ ሊያስኮበልሉ የነበሩ ሽማግሌዎች በብርጌዱ ፍፁም ጨዋነት ትምህርት ተሰቷቸዉ እንዲሁም የብርጌዱን ቁመና እና ሰራዊቱን በመጎበኝት እና ሰራዊቱ በቀጠናው እየሰራ ያለዉን በጎ ስራ ጭምር በመመልከት ለፋኖ አድናቆትን ችረዋል።

በአገዛዙ የተባልነዉ ፋኖ ዘራፊ፣ሌባ እና ማህበረሰቡን የሚበደል እንደሆነ እና ይህ ተግባር አይጠቅማቹህም ብላቹህ ሰብካቹህ አምጡ ተብለን ነበር የመጣነዉ ከቦታዉ መተን ያየነዉ ግን በተቃራኒዉ ነዉ ሲሉ ሽማግሌዎቹ ተናግረዋል።

መንግስት ይዋሻል ሲባል አይዋሽም ብለን እናምን ነበር አሁን ግን መንግሰት ዉሸታም እና ለህዝብ የማይጨነቅ መሆኑን መረዳት ችለናል በማለት አስረድተዋል።

ፋኖ የማህበረሰቡን ችግር በመፋፍታት እና ፍትሐዊ ፍርድ በመስጠት የአማራ ህዝብ የነፃነት ታጋይ መሆኑን በአይናችን ተመልክተናል እኛ ወደዚህ ስንመጣ ፋኖ አምስት እና ስድስት ናቸዉ ተብለን ነበር የመጣነዉ መሬት ላይ ተገኝተን የተመለከትነዉ ግን መላ ህዝባችን ፋኖ መሆኑን ነዉ  ይህን እዉነት በማየታችን እንዲሁም የመንግስትን ዉሸት እና ፕሮፖጋንዳ በልኩ ማየታችን እድለኞች ነን ሲሉ የተመለከቱትን ተናግረዋል።

ፋፁም ጨዋነት በተሞላበት መንገድ ተቀብለዉን በቦታው ያለዉን እዉነት በማስተማር ፋኖ ለህዝብ የወጣ፣ለፍትህና ነፃነት የሚዋደቅ መሆኑን በተግባር በማየታችን በመንግሥት በኩል ተቀብለን ይዘነዉ የመጣን መረጃ ፍፁም ስህተት ስለሆነ ህዝብችንን ይቅርታ እንጠይቃለን ብለዋል።

ፋኖ የተግባር ሰራዊት መሆኑን ላልገባቸዉ እንድናስረዳ የምንገደድበትን እዉነት ተመልከተናል ከህዝባችን ጎን እንቆማለን በማለት እዉነታዉን መስክረዋል።

ይህንን በጎ ተግባር በማስተማር እና በተግባር በማሳየት ሽማግሌዎችን አስተምረዉ ወደ ቦታዉ የመለሱ የፋኖ አመራሮችን ባልተገባ መልኩ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተካሂዶባቸዋል።

በትግበር ስራቸዉን አሳይተዉ ያስመሰከሩ እንደ እነ አርበኛ አንተነህ ድረስ ያሉ እንቁ አርበኞችን የአገዛዙ ልሳናት በብስጭት መልኩ ስም ለማጥፋት ሞክረዉ ነገር ግን ሳይሳካላቸዉ ቀርቷል።

ሽማግሌዎቹ በአገዛዙ ተይዘዉ ፋኖ በድሎናል ኑ ተናገሩ በሚል ጥያቄ ቢቀርብላቸዉም እዉነትን መካድ ከሽማግሌ አይጠበቅም እዉነታዉ ከፋኖ እና ከህዝቡ ነዉ ያለ ሂዳቹህ ህዝቡን ጠይቁት ሲሉ ምላሽ ሰተዋል።

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ስራ አስፈፃሚ አባል የሆነዉ እና በሽማግሌዎቹ ልብ ዉስጥ የገበዉ አርበኛ አንተነህ ድረስ በኩል ሊደረግ የተሞከረዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ በሽማግሌዎቹ ምስክርነት መክሸፍ ችሏል።
3🙏1
"ግዙፍ የኮማንዶ ኃይል ተመረቀ"!

በአፋጎ 5ኛ ክ/ር ወምበርማ ብርጌድ ለ7 ወር ያክል ያሠለጠናቸውን ኮማንዶዎች አስመረቀ።
🙏2
ዘመቻ ሰማዕታት በድል እንደቀጠለ ነው !!

በዛሬው ዕለት እሁድ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ማጥቃት ሰባተኛ ሀዲስ አለማየሁ ክፍለጦር በሶስት ከተሞች ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል ።

1/ ኮርክ ከተማ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ገብታለች ።
2/ ሉማሜ ከተማ ውስጥ በመግባት አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያለው ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ ተደርጓል ።
3/ አምበር ከተማ በመግባት መብረቃዊ ጥቃት ፈጽሟል ።

4/ የሶስተኛ ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር እና የአራተኛ ጃዊ ክፍለጦር አባላት በጋራ በመሆን ወርቅ ሜዳ ላይ በነበረው ሰራዊት ላይ በፈጸሙት ጥቃት የሻምበል አመራሮችን ጨምሮ በርካታ የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ተደምስሷል ።

በአውደ ውጊያው የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እና እግረኛ የጠላት ሰራዊት ተማርኳል ።

በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን !!

ክብር ለሰማዕታት !!
3🙏1