🌼✞ይናገራል እግዚአብሔር✞🌼
🌼ይናገራል እግዚአብሔር
🌼በአንድም በሌላም ነገር
🌼አያስተውል የሰው ልጅ
🌼ተግሳጽ ቆሞ ከእሱ ደጅ
🌼የማይችለው ጠቢብ ኃያል
🌼ደዌ ነግሷል በዓለም ላይ
🌼መች ይድናል በገንዘቡ
🌼ሳይመለስ ወደ ልቡ
🌼የእርሱ መምጫ ምልክት ነው
🌼መጀመሪያው የምጥ ጣር ነው
🌼እንዳይከፋ ከበፊቱ
🌼ንሰሐ ነው መድኃኒቱ
አዝ= = = = =
🌼በአንድ ቋንቋ በአንድ አስበን
🌼መች ተግባባን ተነጋግረን
🌼አጉረምርመን በእግዚአብሔር ላይ
🌼ሞት ነገሠ በዓለም ላይ
🌼የእርሱ መምጫ ምልክት ነው
🌼መጀመሪያው የምጥ ጣር ነው
🌼እንዳይከፋ ከበፊቱ
🌼ንሰሐ ነው መድኃኒቱ
አዝ= = = = =
🌼እስቲ አስተውል አንባቢው
🌼ይህ ምልክት ምንድን ነው
🌼ወደ ቤትህ ሕዝቤ ግባ
🌼ሳትደርብ የሐዘን ካባ
🌼የእርሱ መምጫ ምልክት ነው
🌼መጀመሪያው የምጥ ጣር ነው
🌼እንዳይከፋ ከበፊቱ
🌼ንሰሐ ነው መድኃኒቱ
አዝ= = = = =
🌼አንዱ አንዱን እንዳይረዳው
🌼የቆመውን ሞት አዛለው
🌼መደበቂያው ወዴት ነው
🌼ከእግዚአብሔር ነው መፍትሔው
🌼የእርሱ መምጫ ምልክት ነው
🌼መጀመሪያው የምጥ ጣር ነው
🌼እንዳይከፋ ከበፊቱ
🌼ንሰሐ ነው መድኃኒቱ
አዝ= = = = =
🌼ወንድም ስማ ወንድምህን
🌼ተው አትክዳው አካልህን
🌼በመዋደድ በመፋቀር
🌼ሁሉ ይሆናል ቀላል ነገር
🌼 የእርሱ መምጫ ምልክት ነው
🌼መጀመሪያው የምጥ ጣር ነው
🌼እንዳይከፋ ከበፊቱ
🌼 ንሰሐ ነው መድኃኒቱ
መዝሙር
መልአከ ገነት ቀሲስ በለጠ ይረፉ
"እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም።"
ኢዮ፴፫፥፲፬

╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ጥያቄ 1️⃣6️⃣
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ቤተሰቦቼ በጣም ግራ ገባኝ ለፀሎት በምቆም ስዓት በምሰግድ ሰአት በትክክል ይሚንቀሰቃስ ነፈሳት ነገር እንዳለ ይታወቀኛል በተለይ መሀበር ለይ በምገባበት ሰዓት አንድም ቀን ፀሎቱን ተረገግቼ ሰምቼ አለቅም በቃ እሱ ስለ ምረብሻኝ ምንም ሰልሰመው ፀሎቱ ያልቀል ትንሽም ብሆን ብቻይን ይሻለኛል አሁን ደሞ ሁለት ሀሰብ ውስጤ ይመለላሰል አንድ ሀክም ቤት እህደሽ በኦብሪሽን አስውጭው አንድ የፀሎት ውሃ የጠጣሽ የእግዚአብሔር ቀን ጣብቅው የምል ነው የቱን መስማት እንደ አሌብኝ ግራ ገባኝ ፀሎት ይረኩባት ውሃ ስጠጣ ሀይለኛ ግሳት ያስግሳኛል ምግብ ስባለው ከበላው ቡሃለ ሰለም የለኝም ሆዴ ይደበለላቃል ጨጓራዬ እንደ ይሰት ይነደል ስቀጣቅጠው ዮነ ድንገይ ይሆነል
በቀደም መስካራም 5 በህልሜ የአቡኤን ፀባል ጠጥቼ የሆነ ብጨ ነገር ከሆዴ ስወጣ አይው ግን የመንፈስ ስራ ነው እህማ ብዬ ተውኩት ብቻ ግራ ነው የገባኝ 😔😔
አግዙኝ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@getemegn12
@getemegn1991
@Lemelame_4
#ገጠመኝ
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

🥀ሰላም እንዴት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!
💐እንኳን ለፈታሔ ማኅጸን፣ ለሊቀ መላእክትና ሊቀ መናብርት ቅዱስ ሩፋኤል ወርኃ መስከረም መታሰቢያ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን፤ አደረሳችሁ።
💐መገለጫ ቅዱስ ስሙ
ድንቅ የአምላክ ፈውስ ነው ትርጉሙ
በተሰጠው ልዩ ፀጋ
የታመነው ጸንቶ ረጋ።
💐የሊቀ መላእክቱ ተራዳኢነት፣ ጸሎትና ምልጃው ጥበቃው አይለየን፤
💐የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ሆይ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን፤ ቤተክርስቲያንን፣ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ጠብቅልን ለሕዝቦቿም ሰላሙን፣ ፍቅሩንና አንድነቱን አድልልን አሜን። የወር ሰው ይበለን፣ አሜን።
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

1⃣🌼ንፁህ ሰው ለምንም ነገር አይቋምጥም ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
14%
ሀ,🌼ንፅህና የመንፈሳዊነት መለኪያ እስከሆነ ድረስና ህግ እግዚአብሔር የሚንፀባረቅበት እስከሆነ ደረስ ለዚህ አለም ብልጭልጭ ነገሮች እጁን አይሰድም።
3%
ለ,🌼በእልኸኝነት ስሜት ተገፍቶ የአሸናፊነት ቀንበርን ለመያዝ አለማዊ ወደ ሆነው ተራ በሰዎች ዘንድ ውዳሴን ለማግኘነት ከመዋዠቅ ራስን መግታት ራስን መመርመር
3%
ሐ,🌼የራሱ ያልሆነውን ነገር በከንቱ ለማግኘት ከመጣር ራስን መቆጠብ እና የግለኝነትን ሀሳቦች ከማንፀባረቅ ራስን መግታት።
81%
መ,🌼ሁሉም መልስ ናቸው።
3⃣🌼የአንደበት ንጽህና ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
4%
ሀ,🌼መጥፎና ከንቱ ቃላትን ማስወገድ ማለት ነው።
0%
ለ,🌼የስድብ ወይም የፌዝ ቃልን አያሰማም።
9%
ሐ,🌼ንጹህ ሰው ከመናገሩ በፊት የሚዘነዝራትን እያንዳንዷን ቃል የሚመረምር ማንንም በጎጂ ቃላት የማይጎዳ ማለት ነው
86%
መ,🌼ሁሉም መልስ ናቸው።
5⃣🌼የማየት ንጽህና በምን እውን ይሆናል?
Anonymous Quiz
84%
ሀ,🌼ምኞታዊ እይታን በማስወገድ እውን ይሆናል።
16%
ለ,🌼ምኞታዊ እይታን ባለማስወገድ እውን ይሆናል።
7⃣,🌼------------የእያንዳንዱ ውጪያዊ ንጽህና መሰረት ነው።
Anonymous Quiz
59%
ሀ,🌼የልብ እና የአይምሮ
11%
ለ,🌼የአንደበት
12%
ሐ,🌼የማየት
18%
መ,🌼መልስ አልተሰጠም
7️⃣ተኛ ሳምንት ትት 4️⃣
🌼✞ገጠመኝ✞🌼
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
7️⃣ተኛ ሳምንት ትምህርት 4️⃣
ርእስ :- 1️⃣ራስን መግዛት
2️⃣ንፅህና
3️⃣ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ስነምግባር
4️⃣የመንፈሳዊ ህይወት ስንቆች
5️⃣ህልምና ፍቺዎቻቸው
#ዮሴፍ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@getemegn12
@getemegn1991
@lemelame_4
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
7️⃣ተኛ ሳምንት ትምህርት 4️⃣
ርእስ :- 1️⃣ራስን መግዛት
2️⃣ንፅህና
3️⃣ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ስነምግባር
4️⃣የመንፈሳዊ ህይወት ስንቆች
5️⃣ህልምና ፍቺዎቻቸው
#ዮሴፍ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@getemegn12
@getemegn1991
@lemelame_4
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
Forwarded from ✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️ (ዮሴፍ)
🌺እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤲
🌺ዘራችሁ ይብዛ 🤲
🌺ጉልበታችሁን ይጨምርላችሁ🤲
🌺ለረድኤት ኑሩ🤲
🌺ፀጋና ሞገስን ያልብሳችሁ 🤲
🌺ዘመናችሁንሁሉ ችግርና መከራ አያሳያችሁ 🤲
🌺የሰረችሁትና የነካችሁት የተባረከ ይሁን🤲
🌺በዘመናችሁ ተድላናደስታ አይለያችሁ🤲
🌺ያጣችሁትንና የልላችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ🤲
🌺የሰው ራስ ሁኑ እንጂ ጭራ አትሁኑ🤲
🌺እግዚአብሔር ከፍ ያለ ማዕረግና ክብር ያድላችሁ🤲
🌺ከሳጥናችሁ ገንዘብ፣ከኪሳችሁ ሳንቲም፣ከቤታችሁ እህል፣ከበረታችሁ የወተት ላም፣ከጉሮኗችሁ በጎች ፣ከመስካችሁ ከብቶች አያሳጣችሁ 🤲
🌺ምክራችሁንና ነገራችሁን ይስማ ፣ አሳባችሁ ይቅና 🤲
🌺ለአገርና ለወገን የምትተርፉ የረድኤት ሰው ያድርጋችሁ🤲
🌺የሰላምና የፍቅር ሰው ሁኑ🤲
🌺በጎነትና ቅንነትን ያብዛላችሁ🤲
🌺ከቀን ጎዶሎ ከሰው ክፉ ይጠብቃችሁ🤲
🌺ከትውልድ አጥፊ ከልጅ ገፋፊያድናችሁ🤲
🤲 አሜን!!🤲

❼ተኛ ሳምንት ት/ት ❸
🌼✞ገጠመኝ✞🌼
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
7️⃣ኛ ሳምንት ት/ት 3️⃣
ወንድማችን ዲ/ን እንድሪያስ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@getemegn12
@getemegn1991
@Lemelame_4
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
7️⃣ኛ ሳምንት ት/ት 3️⃣
ወንድማችን ዲ/ን እንድሪያስ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@getemegn12
@getemegn1991
@Lemelame_4
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
🥀ሰላም እንዴት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!
💐እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ እና ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ወርኃ መስከረም መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን፣ አደረሳችሁ።
ምስጢረ መለኮት አቡነ አረጋዊ
በልብህ ቢሞላ አቡነ አረጋዊ
አረጋዊ ተባልህ ሳለህ ታናሽ ጨቅላ
ጸጋህ ትደርብን ትሁንልን ጥላ።
💐ገብረ ክርስቶስ ሙሽራዎ : አባቱ
የቁንስጥንያስ ንጉስ*ቴዎዶስዮስ :እናቱ ንግስት*መርኬዛ* ይባላሉ ። በስለት ያገኙት ብቸኛ ልጃቸው ስለሆነ በሀይማኖት : በምግባር : ተከባክበው አሳድገውታል ።
💐የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊና የሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ጸሎት ምልጃቸው ረድኤት በረከታቸው አይለየን። አምላከ ጻድቃን ቅዱስ እግዚአብሔር ከበዓሉ ረድኤት በረከት ያሳትፈን። የወር ሰው ይበለን። አሜን።