ተራራ ላይ ከቆመ ሰው ይልቅ ፈጣሪው እግር ስር የተንበረከከ ብዙ ያያል ።
የትኛውም ከፍታ ላይ ሆነ ዝቅታ ላይ ብትሆኑ ሁሌም ከፈጣሪ ስር መሆንን ልመዱ ።
https://t.me/getemee
@getemee
የትኛውም ከፍታ ላይ ሆነ ዝቅታ ላይ ብትሆኑ ሁሌም ከፈጣሪ ስር መሆንን ልመዱ ።
https://t.me/getemee
@getemee
🥰2❤1👏1
----------- ፀፀት --------------
ባጠፋዉት ጥፋት፥ ይቅርታ ስትይኝ
አስቀይሜሽ እንኳን፥ መች ልትቀየሚኝ?
ቀስ በቀስ ስሜቴ፥ እያደር ለዝቦ፣
በጥፋት ላይ ጥፋት፥ ቢያስገባኝም ስቦ፥
እፍረቴን አራግፎ፣ አሳድጎ ድፍረት
የምህረትሽ ብዛት፣ አስጠፋብኝ ፀፀት።
@getemee
ባጠፋዉት ጥፋት፥ ይቅርታ ስትይኝ
አስቀይሜሽ እንኳን፥ መች ልትቀየሚኝ?
ቀስ በቀስ ስሜቴ፥ እያደር ለዝቦ፣
በጥፋት ላይ ጥፋት፥ ቢያስገባኝም ስቦ፥
እፍረቴን አራግፎ፣ አሳድጎ ድፍረት
የምህረትሽ ብዛት፣ አስጠፋብኝ ፀፀት።
@getemee