ልማድ ማለት!
ልማድ ማለት ህይወታችን ላይ እየደጋገምን የምንፈፅመው ተግባር ነው። ታዲያ ህይወትህ ላይ ስለምትደጋግማቸው ነገሮች መጠንቀቅ አለብህ።
መጥፎ ነገር ሱስ የሚሆነው እኮ መጥፎ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ስለምንደጋግመው ነው።ጠቃሚ ነገሮችን ደጋግመህ ስለ ጥንካሬ መለያህ ታደርጋለህ።
ስንፍና እና መሰል ነገሮች የሚጠናወቱህ ደግሞ በማይረቡ ትርኪ ምርኪ ነገሮች ስትጠመድ ነው።
ማንበብ ልምድህ ስታደርግ አንባቢ ትሆናለህ፤ጠንክሮ መስራትን ልምድህ ስታደርግ ጠንካራ ሰራተኛ ትሆናለህ ምርጫው ያንተ ነው።
ከወደዳችሁ React
@getemee

🥰2❤1
ተራራ ላይ ከቆመ ሰው ይልቅ ፈጣሪው እግር ስር የተንበረከከ ብዙ ያያል ።
የትኛውም ከፍታ ላይ ሆነ ዝቅታ ላይ ብትሆኑ ሁሌም ከፈጣሪ ስር መሆንን ልመዱ ።
https://t.me/getemee

🥰2❤1👏1