በቋራ ወረዳ በበራየ 504 ኮር 96 ክፍለ ጦር ም/ል አዛዥ ኮኔርል ታከለ ቁስለኛ መሆኑ ተረጋግጧል!!!
በዝርዝር እንመለስበታለን!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
በዝርዝር እንመለስበታለን!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
👍3
በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ አገዛዙ የአርሶ አደር ትጥቆችን በኃይል መንጠቁ ታወቀ።
ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ነዋሪዎችን ህጋዊ ጠመንጃዎች በሃይል መንጠቅ ጀምሯል።
ብልጽግና የአማራ ፋኖን የኃይል እርምጃ መቋቋም ሲያቅተው በንጹሃን የአማራ ተወላጆች ላይ በተለይም በአርሶ አደሮች ላይ የበቀል በትሩን ማሳረፍ ከጀመረ ውሎ አድሯል።
የበቀል በትሩ በህይወት ብቻ የሚቆም ሳይሆን በኢኮኖሚ ላይም ጭምር ነው።
በትላንትናው እለት በሱፍቃራና በሌሎች ቀበሌዎች
ከ15 በላይ የንጹሃን አርሶ አደሮችን ነብስ ወከፍ መሳሪያዎችን በየቤታቸው ገብቶ በመፈተሽ ዘርፈው ወስደዋል።
በመከላከያና ሚሊሻ ዝርፊያ ተፈጸመበት አርሶ አደሩ ከፍተኛ ቁጣ ላይ መሆኑም ታውቋል። ዝርፊያው ቀጣይም በሌሎች የምስራቅ ደንቢያ ቀበሌዎችና በሌሎች በሁሉም የደንቢያ አባቢዎች እንደሚቀጥል የመረጃ ምንጫችን ያስረዳል።
በዚህም መሠረት ሁሉም ትጥቅ ያለው የአማራ ተወላጅ በተጠንቀቅ እንዲቆም መልእክት ተላልፏል።
በሌላ በኩል ደግሞ በአማራ ላይ ጭፍን ጥላቻ ያለበት እና አማራን ለአንዴና ለመጨረሻ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት አበክሮ እየሰራ ያለዉ የእናት ጡት ነካሹ እና ቆራጩ ብልፅግና በአማራ ምድር ላይ ያለ የሌለ ሀይሉን እያሰማራ እና እያሰፈረ ይገኛል።
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ፫ኛ ኮር ተቆጣጥሯቸዉ እና እያስተዳደራቸዉ ባሉ ቀጠናወች ላይ ይህ ወራሪ ሀይል ይዞት እና እንደቀበሮ ተደብቆበት ከነበረዉ ጥቁር አስፓልት እና የወረዳ ብሎም የዞን ከተሞች ወጥቶ እንቅስቃሴ ሊያደርግ ሲል የ፫ኛ ኮር አካል ክ/ጦሮች እየገደቡትና እያሽመደመዱት ይገኛሉ።በዘሪማ ወደ ጥራይና ለመግባት ሙከራ አድርጎ ጭና እና ድብ ጠለምት ክ/ጦር በተቀናጀ መልኩ መብረቃዊ ጥቃት ሲያደርሱበት ወደ ደባርቅ ከተማ ተሠልሶ ገብቷል።በዚህም የተጠና እና ቅንጅታዊ የ2ቱ ክ/ጦር ሰራዊት በአደረሱበት ከፍተኛ በትር መጠነ ሰፊ ሙትና ቁስለኛ አስተናግዶ ተመልሷል።በጭና በኩል እንቅስቃሴ ያደረገዉ ገዳይ ሰራዊት አያሌዉ ብሩ ክ/ጦር በአደረሰበት ከፍተኛ ምት አፍሮና ተሸማቆ ተመልሶ ወደ ወቀን እንዲገባ ተድርጎ እና ተገዷል።
ሌላዉ ገዳዩ እና አራጁ ስርአት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲል የፋኖ ጭንብል ለባሾችን በየቀጠናዉ በማሰማራት ህዝብን
በማገት
በመዝረፍ
በመግደል እና በማሰር ፋኖ ሰራቸዉ በማለት ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ታላቅ ጥረት እያደረገ ነዉ።ይህን እኮይ ሴራቸዉን የነቃባቸዉ የአማራ የቁርጥ ቀን አናብስቶች ማፈን እና እርምጃ መዉሰድ ሲጀምር የፋኖ ትግል አላማ የሌለዉ መሆኑን ተገንዝበን እጅ ሰጥተናል ብሎ በገዳዩ ስርአት የሚዲያ መስኮት በመዉጣት መግለጫ ሲሰጡ ተመልክተናል።
ታዲያ ገዳዩ ማን ነዉ?እጅ የሰጠዉ ማን ነዉ?
ፋኖ ወይስ ጡት ቆራጩ ስርአት።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ጥቅምት 22/2018ዓ.ም

ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር
ጥቅምት 22/2018
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሸውን ሐሙሲት ከተማ በማድረግ ወደ ወረታና ደብረ ታቦር ከተማ እየተንቀሳቀሰ እያለ ጉማራ ከተማ ሢደርሥ በጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር አብራከ አናብስቶች ጣና ብርጌድ እና አምበሶ ብርጌድ በጥምረት ከቀኑ 6:00-7:00 በተፈጸመ ድንገተኛና ፈጣን የማጥቃት አውደ ውጊያ ጉማራ ላይ የነበረው ጭራቅ ታጣቂ ቡድን ከሐሙሲት የመጣው ኃይል እግሬ አውጭኝ ሲል ከተማዋን ለቅቆ ፈርጥጧል። በዚህ ያልታቀደ ውጊያ ጠላት አሥከሬኑን ሁሉ ትቶ ፈርጥጧል።
አምበሶና ጣና ብርጌድ ጉማራ ላይ ጠላትን በየአቅጣጫው ሲበታትኑት የጣና ብርጌድ አካል የሆነችው ''እሸት ሻለቃ'' ደግሞ ሐሙሲት ከተማ በመግባት ተጨማሪ የአገዛዙ ታጣቂ ቡድን ወደ ጉማራ እንዳይንቀሳቀስ አድርጋዋለች። እሸት ሻለቃ ወደከተማዋ የገባው በአርሴማ በኩል ሲሆን አርሴማ ላይ የነበረውን የጠላት ሀይል ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት መድረሻ አሳጥተዋለች።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ!!

ከአፋብኃ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ጥቅምት 22/2018ዓ.ም
በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ ገዳይን በመለማመጥ ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም!!!
(በአርሲ ዞን በክርስቲያን ወገኖች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ)
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
በአርሲ ዞን በጉና፣ በመርቲ፣ በሸርካ እና በሆሎንቆ ዋቢ ወረዳዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና ካህናት በተለይም አማራወች ላይ ላይ ሲፈፀም የቆዬው ግድያ እና ስቃይ እጅጉን ተባብሶ መቀጠሉን ተገንዝበናል።
የአማራ ፋኖን ወደ ጫካ የገፋው ዋናው ምክንያት አገዛዙ በአማራ ህዝብ እና በቤተ እምነቶች ላይ የሚፈፅመውን መዋቅራዊ ጥቃት እንዲያቆም በተደጋጋሚ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያችዎችን ሲጠይቅ አረመኔው የአብይ አህመድ አገዛዝ ይህንን ጥያቄውን ከመስማት ይልቅ በጩኸት በመመሰል ወደ ሙሉ ዘር ማጥፋት ጦርነት በመግባቱ እንደሆነ መላው ህዝባችን የሚውቀው ነው፡፡
ይህ መዋቅራዊ ጥቃት የአብይ አህመድ አገዛዝ ወደ ስልጣን ከወጣበት ግዜ ጀምሮ እጅጉን ተባብሶ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል በካህናት እና መሻይኮች፣ በኦርቶዶክስ እና በእስልምና ምዕመናን ላይ በግልፅ እና በስውር ጭፍጨፋ ሲፈፅም ከመቆዬቱ ባሻገር በአርሲ አካባቢ የተፈፀመው ማንነት ተኮር ጭፍጨፋም የዚሁ ነፀብራቅ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነው።
ጥቃቱን ይበልጥ አስከፊ የሚያደርገው የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለበት አገዛዝ ለጨፍጫፊዎች መሳሪያ ማደልን ጨምሮ በቀጥታ በግድያዎች ላይ እየተሳተፈ የሚፈፅመው መሆኑ ነው፡፡ ይህ ተግባርም አገዛዙ የአማራን ህዝብ እና ቤተ-እምነቶቹን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ማጥፋት የእቅዱ አካል መሆኑን በቂ ማሳያ ነው።
አገዛዙ እነዚህን እና መሰል ድርጊቶች እየፈፀመ ያለው የቤተ ክርስቲያኗን መዋቅር በቁጥጥር ስር በማስገባት ጭምር በመሆኑ ኃላፊነት ያለባቸው መንፈሳዊ አባቶች አገዛዙ ድርጊቱን እንዲያቆምና እንዲያስቆም በቂ ትግል ማድረግ ቀርቶ ጥቃቱን ለማውገዝ እንኳን ዳተኝነት እንዲታይባቸው ምክንያት ሆኗል፡፡
የጥቃቱ ሰለባዎችን ማንነት የሚጋራው ህዝብም ሆነ ሌላው ኢትዮጵያዊ የጥፋት ተልዕኮ ይዞ የተነሳውን አገዛዝ ማስወገድ ላይ ከማተኮር ይልቅ ከገዳይ ፍትህን የመናፈቅ አደገኛ አስተሳሰብን በመሸከም ዛሬም እንደ ትላንቱ ሻማ በማብራት እና ፍትህ በመለመን ሞቱን የሚጠባበቅ መሆኑ መጭውን ግዜ አስከፊ ያደርገዋል፡፡
በዝምታ እያየው ያለው ሁሉ የአገዛዙ የጥፋት እቅድ እንዲቀጥል ድጋፍ እያደረግለት መሆኑም መታወቅ አለበት። በሰው ልጆች እልቂት ማዘን ሰብአዊ ባህሪ ቢሆንም በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ በሀዘን እና እርግማን ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም፡፡ በመሆኑም ሀዘንና እርግማን የሚለውጠው ነገር እንደሌለ ታውቆ በከተማም ሆነ በገጠር የሚኖረው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ አካባቢው ነባራዊ ሁኔታ እራሱን በማደራጀት አገዛዙን በሁሉም ረገድ ታግሎ እንዲያስወግደው ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አመራር እና ሰራዊቱ የሽብር እና የጭካኔ ተግባራት የሚቆሙት አረመኔውን የአብይ አህመድን አገዛዝ ፍትህ በመለመን ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች በአፈሙዝ በታገዘ ሁሉን ዓቀፍ ህዝባዊ እምቢተኝነት በሚደረግ ትግል ብቻ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ ለዚህም ድርጅታችን ሲያደርግ የቆየውን ተጋድሎ አጠናክሮ በመቀጠል የዜጎቻችንን ደም የሚያፈሰውን አገዛዝ በማስወገድ ኦርቶዶክሳዊያንን ጨምሮ ለመላው ህዝብ የሰላም አየር ይመጣ ዘንድ መስዋዕትነት መክፈሉን ይቀጥላል።
በመጨረሻም በዚህ በአገዛዙ ይሁንታ በሚደረግ አሰቃቂ ኢሰብአዊ የጭካኔ ድርጊት የወደቁ ሰማዕታትን ነፍስ ይማር እያልን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕምናን እና ለሰማዕታቱ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
አፋብኃ✊👊

መምህሩ ተገደሉ
መ/ር ዮሐንስን የደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን የዐራቱ የምስክር ጉባኤ ቤት ደቀ መዝሙርና መምህር የሆኑትን የገደላቸው የሥርዓቱ ወታደር ነው ተባለ።
ቢያንስ እውነቱን ለመናገርማ መፍራት አያስፈልግም ነበር ግን ጉባኤ ቤቱ በድንገት ሞቱ ብሎ አስተባበለ።
መ/ር ዮሐንስ ከልጅነት ጀምሮ በቤተ ጉባኤ ትምህርት ያደጉ እና እስካረፉበት ድረስ ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር በማስተማር የኖሩ መምህርም ደቀ መዝሙርም ነበሩ።
አሁን ሥርዓቱ በዚህ ሦስት ዓመታት የቤተ ክርስቲያን መምህራንን ታሳቢ አድርጎ "ነጭ ቦኔት ለባሽ" በሚል ፍረጃ የጀመረውን እየፈጸመው ነው።
ዐምሓራውና ሊቃውንት በየተገኘበት ዘሩ እንዲጠፋ እየተደረገ ነው።

በህሊና እስረኞች ላይ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊና የጥላቻ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም!
ይህ በምስሉ የሚታየው ግለሠብ ኢንስፔክተር ድሪባ ሰንበቶ ይባላል። የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የጥበቃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ ነው። ለአመታት ያለፍትህ ታስረው በሚገኙ ወንድም እህቶቻችን ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመፈፀም ላይ ይገኛል።
ግለሰቡ በፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶበት የሚገኝና በሂደት ላይ ያለ ቢሆንም በማንአለብኝነት በህገ-ወጥና የጥላቻ ተግባሩ ገፍቶበታል።
የክሱ ሂደት እስከሚጠናቀቅ በችሎቱ ከድርጊቱ እንዲቆጠብና ከጠበቃና ከቤተሰብ ጋር መገናኘትን ጨምሮ የከለከላቸውን መብቶቻቸውን እንዲያከብር ብሎም ስድብና ድብደባ እንዳይፈፅም የተነገረው ሆኖ ሳለ ትእዛዙን ለመፈፀም ግን ፈቃደኛ አለመሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያስረዳል።
በህሊና እስረኞቹ ላይ ስድብና ዛቻ ከመፈፀም ባሻገር ከዚህ በፊት በመሪ ጌታ በላይ አዳሙ ላይ ድብደባ መፈፀሙ ተገልጿል። "ቅዘ*ና'ም አማራ ምን ታመጣለህ'' ብሎ በድፍረት የሚናገረው ይህ ሰው ፣ የታሳሪ ቤተሰቦችን ለጥየቃ ሲሄዱ ማንገላታትና መሳደብን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ ከቀረበው ክስ መረዳት ይቻላል። ችሎቱ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ግለሰቡን እንዲቀርብ በማድረግ ክሱን መመልከት የጀመረ ሲሆን ለመጪው ጥቅምት 26 ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱም ታውቋል!

የመን ድንበር ላይ ከ10ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መታየታቸው አለምን አስደንግጧል።
ወጣቶቹ ኢትዮጵያ ሀገራቸው በጦርነትና በሙስና እንዲሁም በአንድ ብሔር የበላይነት ምስቅልቅሏ ስለወጣ ሀገሪቷን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ነው የታወቀው።
ብዛታቸው ከ10ሺ እንደሚልቅ የተነገረ ሲሆን፡ ብዛታቸውንና ያሉበትን ሁኔታ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ከተለቀቀ በኋላ አለም ደንግጧል።
ያላባራ(እሱንም የእርስ በእርስ) ጦርነት፣ ሙስናና አድሎአዊ አሰራር፣ የብሔር የበላይነትና ባለጊዜነት፣ እነዚህ ሁሉ ተዳምረው ወጣቱን ተስፋ እንዲቆርጥ አድርገውታል።
ተወልዶ ባደገበት አከባቢ የመኖርና ሀብት ንብረት የማፍራት እድሉን በአገዛዙ የተነፈገ ሕዝብ፡ ከፊት ለፊቱ ሌላ ሞት እንዳለ እያወቀም ቢሆን ያንን ለመጋፈጥ ወስኖ ስደት የሚሉትን የመከራ ቋት ይጀምራል።
ሀገር በአላዋቂዎችና በመሀይማን ስትመራ ትውልዷ ይመክናል፣ እርስቷ ይደፈራል፣ እሴቷና ባህል ወጓ ይናዳል።
የነ ዐብይ አህመድ ብልፅግና ቡድን ሕዝቡን ሀገር አልባ አድርጎታል።