ግሎባል ፋኖ ሚዲያ /ግፋሚ/GFM
428 subscribers
808 photos
104 videos
6 files
1.35K links
አማራ በዚህ ልክ ሲጨፈጨፍ ማየት ያማል። ይህን ለማስቆም የበኩላችን መረጃ በመስጠትና ማሰራጨት ተገቢ ነው
Download Telegram
ሰበር ዜና - ሰራዊቱ እየተናደ አለቀ | ከ 100 ሚንሻና አድማብተና ፋኖን ተቀላቀለ | ኮማንዶ ኃይሉ ኮበለለ - ጎጃም - ጎንደር - ድል ተበሰረ
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር

ሰበር የድል ዜና!!!

በምዕራብ ጎንደር  መተማ ወረዳ ያልበለፀገው የብልፅግና የቡግንጅ ስርዓት አስጠባቂ ጥምር ሰራዊት ፀረ አማራ ጀኖሳይድ ቡድን በቀጠናው ተለዋዋጭ የሴራ ካርዱን በመምዘዝ በየስአቱ ሁሉን አቀፍ ጀኖሳይድ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ የክህደት ስርዓቱን ለማስቀጠል አሁንም  አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኗል።በትናንትናው እለት በሽመለጋራ የመሸገው ይህኑ ሀይል በመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ ከፍተኛ ሽንፈትን አስተናግዷል።

ከንጋቱ11:00__ቀኑ 7:30 በተደረገው አውደ ውጊያ የተገኘ ድል:
ሙት: 35
ቁስለኛ:39 በለይ
የፀረ ሽምቁ አመራር መሳፍንትና የፖሊስ ኮሚሽነሩም አፈር ከድሜ በልተዋል።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
        ጥቅምት 17/2018
ብልፅግና በአዲስአበባ ከተማ አፈሳ ማካሄዱ ተገለፀ።

አገዛዙ በአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶችን አፈሳ አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ ኗሪዎች ተናገሩ።

ዛሬ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም በአዲስአበባ ከተማ በርካታ ወጣቶች ታፍሰዉ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉ ታዉቋል።

በ11 ክፍለከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታፍሰዉ በሶስት መሰረታዊ ዉትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉን ከአዲስአበባ  ከተማ ኗሪዎች ለግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተናግረዋል።

በተለይ እድሚያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለዉ ስለመወሰዳቸዉ ጭምር ኗሪዎች ተናግረዋል።አፈሳዉ በናዝሬት፣በደብረዘይት፣በሞጆ፣በሀዋሳ፣በይርጋለም፣በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች እንዲሁም በጋሞ እና ወላይታ ብዛት ያላቸዉ ወጣቶች ታፍስዉ በእየ አዳራሹ ታጉረዉ ይገኛሉ።

በተለይ በኦሮሚያ ክልል የሚታፈሱ ወጣቶች ቁጥር ከወትሮው በተለየ መልኩ መጨመሩ የተገለፀ ሲሆን የብልግና ኦህዴድ ብልፅግና አገዛዝ የኦሮሞን ስልጣን እንጠብቅ እንዲሁም የፕሮቴስታንት እምነትን ሊያጠፉ ነዉ በሚል ስብከት ወጣቱ እየታፈሰ ነዉ ተብሏል።

@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
የፋኖ ድምፅ!!!
👍1