ቀጥታ ከስፍራው - ያገዛዙ ገመና ሲገለጥ | በበላይ እዝ የካራማራ ክፍለጦርን ከተቀላቀሉ ያድማ ብተና አባላት ጋር የተደረገ ቆይታ Global Fano Media
የአፋኖብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባልና የሚኒሊክ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ ዋርካው ምሬ ወዳጆ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ክፉኛ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።
በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 11/2018 ሽመለጋራ የመሸገው ጥምር የአገዛዙ አሸርጋጅ ፀረ አማራ ቡድን በሀገር መከላከያ ስም በዘር ፖለቲካ የሰከረው በነበልባሎቹ ደጃዝማች 4ኛ ኮር በላይ ዘለቀ ብርጌድ ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ ብርጌድ ጋር በመጣመር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ወደ ሽመለጋራ ከተማ ዘልቆ በመግባት ሙሉ ቀኑን ሲያበራዩት ውለዋል።
አንድ ምሽግ በማስለቀቅ ከከተማው በማስወጣት ኮንክሪት ምሽግ ውስጥ ተቀብሮ ውሏል።
ሌሎች የአጣናው ዋሴ ሁለት ብርጌዶች የጠላት ሀይል ጭማሪ እንዳይኖር በር በመዝጋት ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። ሙሉ ቀኑን በመፋለም ከተማውን ሙሉ ቀን መቆጣጠር ተችሏል።
የአጣናው ዋሴ ክ/ጦ የህ/ግ አርበኛ ግዛት አለበል ከቦታው እንዳስረዳን በዚህ አውደውጊያ የምርኮኛው የብርሀኑ ጁላ ጥምር ሀይል በጊዜው በውል ያልታወቀ ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ተስተናግዷል።
እንደተለመደው ክፋኛ ሲቀጠቀጥ የአፀፋ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በየአቅጣጫው በመተኮስ በንፁሀን ላይ የሽብር ስራ ሰርቷል፣ የአርሶአደሩን ሰብል ጎድቷል፣ አንድ የጭነት አይሱዙን እስከ ጭነቱ በሞርተር አጋይቷል።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 12/2018

ሰበር ዜና - ሰራዊቱ እየተናደ አለቀ | ከ 100 ሚንሻና አድማብተና ፋኖን ተቀላቀለ | ኮማንዶ ኃይሉ ኮበለለ - ጎጃም - ጎንደር - ድል ተበሰረ